የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስታያን መግለጫ

ሰኔ 28, 2019 ቪኦኤ ዜና በአጠቃላይ 30 የሚሆኑ በኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስታይን ሥር የሚሰሩ በመላ ኤርትራ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ የህክምና ማዕከላት በቅርቡ በኤርትራ መንግሥት በተዘጉበት ወቅት የካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ጳጳሳት ተቃውሞ አሰምተው ነበር። ነገር ግን ተገቢና ብቁ ምላሽ አላገኙም ይላል ባለፈው ረቡዕ የወጣ የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስታያን መግለጫ። ዋሺንግተን ዲሲ —መግለጫው አይያዞም በኤርትራ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት […]
News: PM Abiy appoints head of spy agency to replace slain army chief, two others

addisstandard / June 28, 2019 Addis Abeba, June 28/2019 – PM Abiy Ahmed has today appointed General Adem Mohammed, head of the National Intelligence & Security Service (NISS), as the new Chief of Staff of the National Defense Force. General Adem replaces slain General Seare Mekonnen, who was shot dead at his house on Saturday […]
በታንዛኒያ እስር ቤቶች በተደረገ አሰሳ 743 ኢትዮጵያውያን ተገኙ
June 28, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/127410 BBC Amharic : የኢትዮጵያ ኤምባሲ በታንዛኒያ በሚገኙ ስምንት ክልሎች በሚገኙ እስር ቤቶች ባደረገው አሰሳ 743 ኢትዮጵያውያን እስረኞች መገኘታቸውን በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሚኒስትር ካውንስለር አቶ ቴዎድሮስ ግርማ ለቢቢሲ ተናገሩ። በታንዛኒያ ወደ 21 ክልሎች አሉ ያሉት አቶ ቴዎድሮስ ከማክሰኞ ጀምሮ በቀሪዎቹ 13 ክልሎች አሰሳ እንደሚያካሂዱ ተናግረው የእስረኞቹ ቁጥር ከዚህም ሊጨምር እንደሚችል ያላቸውን […]
ጠ/ሚኒስትር ዐብይ ሹመት ሰጡ

ሰኔ 28, 2019 አሉላ ከበደ የኢትዮጵያው ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጄኔራል ዐደም መሃመድን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድረገው ሾመዋል፡፡ አዲስ አበባ — ሌተናል ጄኔራል ሞላ ኃይለማርያምን የመድር ኃይል አዛዥ፣ አቶ ደመላሽ ገ/ሚካዔል ደግሞ የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አድርገው ሞሾማቸውን የጠ/ሚኒስቴት ጽ/ቤት ለአሜሪካ ድምፅ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለም በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የለውጥ ሂደት […]
እየተደረገ ያለው ምንድነው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

June 28, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95811 ( በእርግጥ እውነቱን ተናግረነዋልን??”አለባብሶ ማረስ ዋጋ እንደሚያስከፍል የኢትዮጵያ ገበሬ አሳምሮ ያውቀዋል።) በኢፌድሪ መንግሥት የአማራ ክልላዊ አሥተዳደር መንግሥትን በኃይል ማሶገድ ና ሥልጣነ መንግሥቱን መያዝ ነው ፣የአዴፖ አንጃዎች ፍላጎት፣ወይስ የእኛን ሃሳብ ካልተቀበላችሁ ና ካልተገበራችሁ በህይወትም አትኖሩም ነው?ወይስ “ከእኛ ሰልፍ ጋር የመሰለፍ ወይም ያለመሰለፍ ፣በህይወት የመኖር ወይም ያለመኖር ምርጫ ነው።” ተብሎ ተነግሯቸው፣ሰልፋቸውን ለመሰለፍ […]
“በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚመለከት ነው።” – ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ

June 28, 2019 ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ግድያና በአዲስ አበባ በኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና አንድ ጡረተኛ ሜጀር ጄኔራል ላይ የተፈጸሙት ግድያዎችን አሉታዊ እንድምታዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
Herman Cohen’s Second “Coup” in Ethiopia? We Demand an Apology! By Prof. Al Mariam

How true the saying, “There is no fool like an old fool.” My readers know I don’t tolerate old fools. Of course, there are old fools; and there are offensive and villainous old fools. Herman Cohen is an offensive and villainous old fool. On June 24, 2019, Herman Cohen tweeted: Failed coup in #Ethiopia’s Amhara state was […]
መግደልና መገዳደል ይብቃን!!!ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!!

መግደልና መገዳደል ይብቃን!!!ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!! በባህርዳርና በአዲስ አበባ ቅዳሜ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም. ስለደረሰው ጉዳት ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግልጫከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ደግሞ ነገ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የተሻለ ዘመን ይመጣል ተብሎ በሚታሰብበት በአሁኑ ጊዜ በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው ሁኔታ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው፡፡ እንኳንስ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባላት መሀል በተለያየ የፖለቲካ መስመር ላይ በቆሙ ወገኖች […]
ያሳደገን ኢትዮጵያዊው አማራ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ታቦት፣ ሙሽራ፣ ሰንደቅ አላማና አስከሬን ያከብራል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-27 ያሳደገን ኢትዮጵያዊው አማራ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ታቦት፣ ሙሽራ፣ ሰንደቅ አላማና አስከሬን ያከብራል!!!አቻምየለህ ታምሩ * ኸርማን ኮህን የዐቢይን መግለጫ ተከትሎ አሳምነውን ሲወነጅለው ወሎዬ ብሎ ሳይሆን «ለሰባት መቶ ዓመታት የኖረውን የአማራ የበላይነት ለመመለስ የተነሳ ቀቢጸ ተስፈኛ አማራ» በሚል ነበር!! ደብረታቦር ብንወለድ ጋይንት፤ ላሊበላ ብንወለድ ዳንግላ፤ ሐረር ብንወለድ ሸዋ ጠላቶቻችን እየገደሉን ያሉት አማራ ብለው ነው። የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል […]
ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-06-27 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!!ያሬድ ጥበቡ* መፈንቅለ መንግስትም በምሽትና ጭለማ እንደማይካሄድም እንኳንስ ጄኔራል አሳምነው የአቢይ ሪፐብሊካን ጋርድስ ተራ ወታደሮችም የሚያውቁት ሀ…ሁ ይመስለኛል። በሰላማዊ ህዝባዊ ትግል ፍፁም እምነት ያለው ወጣቱ ምሁር በሪሁን አዳነ ደግሞ እንዲህ ዓይነት የጅል የምሽት መፈንቅለ መንግስት ውስጥ እጁን ሊያስገባ አይችልም! — ከታች ከተያያዘው የቪዲዮ ምስል ላይ ንግግር ሲያደርግ የምታዩት ወጣት […]
