የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360)

2019-06-25 የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360 – ሰኔ 18/2011) በአዲስ አበባ የባላደራው ምክር ቤት ባልደራስ አባላትንና ሌሎችን ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል ማሰር መጀመሩ ተገለጸ። እስካሁንም የባላደራውን ሕዝብ ግንኙነት ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ ሌሎችም በታሰራቸውን የባላደራው ጸሃፊ ኤልያስ ገብሩ ለኢትዮ 360 ገልጿል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ አብሮ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው መርከብ […]

ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-25 ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!! ዘመድኩን በቀለ ★ ይህቺ አጭር ጦማሬ ለታሪክና ለምስክርነት  ትቀመጥልኝ።  “ ኦ እግዚኦ አእርፍ ነፍሳተ አግብርቲከ ኩሎሙ ክርስቶሳውያን ” ። • ሟቾቹ፣ የተገደሉት ሁሉም ሰሜነኞች፤ ነገደ ሴማውያን፤ ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆች መሆናቸው ስታይ ደግሞ ሌላኛው አስገራሚ መገለጥ ይመጣብሃል። • ሁለት ትግራዋይ፤ 4 ዐማራ ተቀንሷል። • አሁን የከሚሴው ጭፍጨፋ ፋይል […]

ዐብይ መርዝ! ዐብይ መርዝ

ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት ዐመድ፡፡ መስፍን አረጋ መንደርደርያ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ የዚህ ጦማር ዓላማ ደግሞ /መደመር/ የሚሰኘው ያብይ አህመድ /የመቀነስ/ ጎርፍ ጦቢያን ጠራርጎ ከመውሰዱ በፊት ጦቢያውያን እንዲገድቡት ለማሳሰብ ነው፡፡ እኔ እራሴ መስፍን አረጋ ይህ የዐብይ ጎርፍ እያሳሳቀ ከወሰደኝ አያሌ ጦቢያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ፡፡ ጎርፉ ከማሳሳቅ አልፎ አጃጅሎኝ ስለነበር፣ ጎርፉን በማሞገስ […]

Ethiopia security forces kill alleged coup leader

June 25, 2019 Ethiopian security forces have killed the man accused of orchestrating a failed coup d’etat in the northern Amhara region over the weekend. General Asamnew Tsige, who allegedly led the coup attempt, was shot on Monday near the Amhara state capital Bahir Dar, the prime minister’s press secretary, Negussu Tilahun, told Reuters news agency on Monday. […]

የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ

ሰኔ 24, 2019 እስክንድር ፍሬው Source: https://amharic.voanews.com/a/us-presser-in-ethiopia-security-forces-kill-alleged-coup-leader-6-24-2019/4971947.htmlhttps://gdb.voanews.com/1E3C676F-9B73-468D-9C2C-20F5A765F970_cx15_cy0_cw69_w800_h450.jpg በአማራ ክልል አመራር አባላትና በኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ላይ የተፈፀመው ግድያ “ተገለገሏት ኢትዮጵያና በተቋማቱ ላይ እንደተፈፀመ የሚቆጠር ነው” ሲል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። አዲስ አበባ —  ዩናይትድ ስቴትስ ፖለቱካዊና ምጣኔኃብታዊ ማሻሻያዎችን እያካሄደች ላለችው ኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ ያላትን ቁርጠኛነትም እንደምትቀጥል ኤምባሲው አረጋግጧል። የተያያዘውን […]

“የኢህአፓና መኢሶን ነገር አማራ ክልል ላይ ሊከሰት ይችላል ብዬ ነበር” አቶ ቹቹ አለባቸው – ቢቢሲ – አማርኛ

አቶ ቹቹ አለባቸው ከጥቂት አመታት በፊት ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት እስከተለያዩበት ጊዜ ድረስ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር ነበሩ። የሟች ዶ/ር አምባቸው መኮንንም የቅርብ ጓደኛ ነበሩ። ቢቢሲ በአዴፓ ውስት አሉ ስለሚባሉ ልዩነቶች አነጋግሯቸዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(አዴፓ) ውስጥ ልዩነቶች እየጎሉ መጥተዋል፤ መካረሮችም ነበሩ ይባል ነበር? አቶ ቹቹ፡ ቆይቷል፤ ከአንድ ዓመት በላይ ይሆነዋል። የድርጅቱ ባህሪ እየተቀየረ አንድ […]

ራሱን አጥፍቷል የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ሆስፒታል እንደሚገኝ ተገለፀ – ቢቢሲ / አማርኛ

24 ጁን 2019 የሃገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንንና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ጄነራል ገዛኢ አበራን ተኩሶ ገደለ የተባለው የጄነራል ሰዓረ ጠባቂ ራሱን ያጠፋው ወዲያው መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ መናገራቸው ይታወሳል። ሰኞ ምሽት ፌደራል ፖሊስ በብሔራዊው ቴሌቪዥን (ኢቢሲ) ቀደም ሲል ራሱ የሰጠውን መግለጫ አስተባብሎ ጠባቂው በሕይወት እንደሚገኝ አስታውቋል። […]

Ethiopia Is at a ‘Very Critical Juncture’ -Foreign Policy 18:59

After high-level assassinations, the country may still be in danger, says Human Rights Watch expert Felix Horne. By Jefcoate O’Donnell | June 24, 2019, 6:51 PM Ethiopia marked a national day of mourning on Monday after four government officials, including the governor of the Amhara region and the chief of the army, were assassinated over […]

Ethiopia’s ethnic militias in the spotlight after failed coup – Reuters 14:07

(Reuters) – A foiled coup in the Ethiopian state of Amhara that left five senior officials dead, including the army’s chief of staff, has thrust ethnic militias in one of Africa’s fastest-growing economies into the spotlight. The two attacks on Saturday night were led by Amhara’s head of state security General Asamnew Tsige, who had […]