ኢትዮጵያ ለጃዋር ምቹ ደሴት፣ ለእስክንድር ትልቅ እስር ቤት የሆነችበት ሀገር

June 8, 2019
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፊቱን ወደ ቻይና እያዞረ ይሆን? ቢቢሲ /አማርኛ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን መጋቢት 1/2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲበር አደጋ ካጋጠመው በኋላ ድርጅቱ አውሮፕላኖቹን ማገዱን አስታውቆ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ ለቻይናው ዜና ወኪል ዢንዋ በሰጡት መረጃ ድርጅቱ ኮማክ የተባለው የቻይና አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሚያመርታቸው ‘ሲ […]
Two Sudan rebel leaders arrested after meeting Ethiopia PM – sources Reuters.co.uk

KHARTOUM (Reuters) – Two Sudanese rebel leaders were arrested early on Saturday, opposition sources said, shortly after meeting visiting Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, who is trying to mediate in a crisis threatening a transition to democracy. FILE PHOTO: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (R) meets members of Sudan’s opposition alliance to mediate in its […]
Sudanese authorities arrest opposition officials after meeting with Ethiopia’s Abiy – Sudan Tribune

Saturday 8 June 2019 June 8, 2017 (KHARTOUM) – Sudanese security forces arrested SPLM-N Agar Secretary General Ismail Jalab and Spokesperson Mubarak Ardol in the first hours of Saturday morning after taking part in a meeting of the opposition Forces for Freedom and Change with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed. Also, the security authorities arrested […]
አማራ ማን ነዉ?

June 8, 2019 አማራ ማን ነዉ? አማራ የኢተዮጵያዊነት ሌላዉ ገጽ ነዉ:: በመሆኑም ኢትዮጵያ ተብሎ ሲጠራ አማራዉ አቤት ይላል፡፡ አማራ ተብሎ ሲጠራ ደግሞ ኢትዮጵያዊነት ብቅ ይላል፡፡ ይህነን ሀቅ በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ በኢትዮጵያዊነት የሚያምኑም ሆነ የማያምኑ ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ በዓለም ላይ ያሉ የሰዉ ዘሮች ለኢትዮጵያ ወዳጅም ጠላትም የሆኑ ሁሉ ጠንቅቀዉ ያዉቃሉ፡፡ለዚህም መረጃ ይሆን ዘንድ የዓለም ጸሀፊዎች ስለአማራዉ […]
በቡራዩ አስር ሺህ የሚደርሱ ቤቶችን ሊያፈርስ መዘጋጀቱን የከተማው ምክትል ከንቲባ አስታወቁ

June 8, 2019 ((((ምንሊክ ሳልሳዊ) በቡራዩ አስር ሺህ የሚደርሱ ቤቶችን ሊያፈርስ መዘጋጀቱን የከተማው ምክትል ከንቲባ አስታወቁ በቡራዩ የሚኖሩና መኖሪያ ቤታቸው ይፈርስባቹሃል በሚል ከፍተኛ ዛቻ በስብሰባ የተነገራቸው ነዋሪዎች ስንፈናቀል ከምትረዱን ሳንፈናቀል እርዱን።በማለት አቤቱታቸውን እያሰሙ ነው። በአሸዋ ሜዳ አብድ ኖኖ ቀበሌ የስብሰባ አዳራሽ በተጠራው ስብሰባ ላይ የተገኙት የቡራዩ ከተማ ምክትል ከንቲባ ከ2005 ወድህ የተሰሩ ቤቶች በሙሉ እንደሚፈርሱ […]
ፋሚሊ ዎች ኢንተርናሽናል: የቅዱስ ሲኖዶስን ፀረ ሰዶማውያን ጠንካራ አቋም እንደሚደግፍ ገለጸ፤ “ቤተሰብን እንታደግ፤ ትውልድን እናስቀጥል!”

June 8, 2019 Source:https://1.gravatar.com/avatar/7f09202441ad3b4b636e88820d6a7061?s=96&d=identicon&r=G ፕሬዝዳንቷ በጉባኤው ተገኝተው፣ ብፁዓን አባቶች አቋማቸውን እንዲያጠናክሩ ተማፀኑ፤ ከውግዘቱ ባሻገር ተጠቂን ለመታደግ፣ቤተሰብን ለማዳንና ትውልድን ለማስቀጠል እንሥራ፤ እንደ IPPF AR ያሉቱ፣ በሥነ ፆታ እና ጤናማ ተዋልዶ ሽፋን ድርጊቱን እያስፋፉ ነው፤ በኀያላን መንግሥታትና ሰዶማውያን ማኅበራት እስከ 250 ሚሊዮን ዶላር ተመድቦለታል፤ 42 የአፍሪቃ አገሮች ተቋማትን በአባል ማኅበራቱ ተጣብቶ ዓላማውን በሽፋን ያራምዳል፤ ከተመድ ጀምሮ፣ አህጉራዊ […]
ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው። – ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ

June 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/123506 ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው። ይልቁንም ድርጊቱ ሲደጋገም አስተዳደሩ ወይም የአስተዳደሩን ክፍሎች በስውር የመዘወር አቅም ያጎለበቱ ስውር ቡድኖች የዜጎችን መብት ለማክበር ፍላጎት እንደሌላቸው የሚያሳይ ይሆናል። እስክንድር ነጋ አባል የሆነበት የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሰናይ) መቋቋሙን ለማወጅ የተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ […]
ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ – ለታከለ ኡማ! “የአቶ እስክንድር ነጋ ነገር እያሳሰበኝ ነው”

June 8, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95620 ከንቲባ ታከለ ኡማ “አዲስአበባ እንደ ስምዋ ገና ታብባለች። አዲስአበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተማ ናት፣” ሲል ሰማሁ። በንድፈሀሳብ ደረጄም ቢሆን ይህ ቀና ሀሳብ ነው። እንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ ነው። ከአዲስአበቤዎች ጋራ መቆም ነው። . አቶ እስክንድር ነጋና ከእሱ ጋራ የተሰበሰቡትም አዲስአበቤዎች የሚሉት ይህንኑ ነው። አቶ እስክንድርም በትህትና እና በሰላማዊ መንገድ የሚያስተጋባው ይህንኑ […]
የኢሳት ችግር የገንዘብ ሳይሆን የቦርድ ነው። (አበበ ገላው )

June 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/123511 ሰሞኑን ኢሳት ላይ በደረሰው ጥፋት ዙሪያ ብዙ ሲባል ዝምታን የመረጥኩት ትንሽ የአርምሞ ጊዜ ያስፈልገኛል በሚል እንጂ እኔም እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በጣም አዝኛለሁ። ኢሳትን ለስኬት ያበቃው በሺዎች የሚቆጠሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በአንድነት አላማቸውን አስቀድመው እንደ ንብ በህብረት በመስራታቸው ነበር። ግንቦት 7ና አባላቱም ለኢሳት ስኬት ከምስረታው ጀምሮ ትልቅ አስተዋጾ አበርክተዋል። ለዚህም ማንም […]
