Rita Pankhurst Short Narrative

June 1, 2019 By Alem T Rita was born in Romania in 1927. She emigrated to the UK with her parents in 1938. After attending the Perse School for Girls in Cambridge she studied modern languages (French & Russian) at Oxford (LMH) & obtained her MA in 1948. She spent the next year in Paris […]
የኢትዮጵያ ፊደል!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ)

2019-06-01 የኢትዮጵያ ፊደል!!! ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]
ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? ኢትዮ ኦንላይን

ጸሃፊ – ሸንቁጥ አየለ 6/30/2019 12:00:00 AM ኢትዮጵያዊነት ሰዎች በፈቃዳቸዉ ሊለዉጡት የማይችሉት ማንነት ነዉን ? (በሸንቁጥ አየለ) —————- ብዙ ጸሃፊዎች ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የተለያዬ ሀሳብ ያራምዳሉ::እኛ በእግዚአብሄር ቃል እንደሚያምን ሰዉ ግን እግዚአብሄር ህሊና ዉስጥ ያለዉ ኢትዮጵያዊነት መገለጫችን ነዉ ብለን እናምናለን:: ስለሆነም የኢትዮጵያዊነት የአስተምህሮታችንም ሆነ የህሳቤአችን እንዲሁም የኢትዮጵያዊ ማንነታችን ማጠንጠኛ መሰረቱ የእግዚአብሄር ቃል የሚገኝበት መጽሃፍ […]
ኢዴፓ መጋቢት 1 ቀን በጠራነው ጉባኤ ፈርሷል – ዶ/ር ጫኔ ከበደ – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር

June 1, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121513 “ኢዴፓ ፈርሷል የተባለው በውሸት ነው” – አቶ ልደቱ አያሌው “ኢዴፓ መጋቢት 1 ቀን በጠራነው ጉባኤ ፈርሷል” – ዶ/ር ጫኔ ከበደ – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር (ኢ.ፕ.ድ) – ኢዴፓ ፈርሷል የተባለው ውሸት መሆኑንና ለኢዴፓ ህጋዊ ዕውቅና የሚሰጠው ምርጫ ቦርድም ኢዴፓ አለመፍረሱን እንደገለጸ አቶ ልደቱ አያሌው ተናገሩ፡፡ አቶ ልደቱ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር […]
የዳግማዊ ዓጼ ምኒሊክ መታሰቢያ ሙዚዬም ሊቋቋም ነው ተባለ

June 1, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121510 የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት የዳግማዊ ዓጼ ምኒሊክ መታሰቢያ ሙዚዬም ማቋቋሚያ ደንብን አጸደቀ፡፡መስተዳደር ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ እንደተመለከተው ደንቡን ማውጣት ያስፈለገው ለኢትዮጵያ አንድነት ጉልህ ሚና ላበረከቱት ዳግማዊ ዓፄ ምኒሊክ መታሰቢያ እንዲሆን በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር የተቋቋመው ሙዚዬም በአጠባበቅና አያያዝ ጉድለት ለአደጋ እየተጋለጠ በመሆኑ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ነው፡፡ የደንቡ […]
ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ (አ•ለ•ን) የተሰጠ መግለጫ

June 1, 2019 Source: https://amharaonline.org ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ(አ•ለ•ን) የተሰጠ መግለጫ:- አ•ለ•ን እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ የሚታገል ሲሆን ቢሮ ከፍቶ የሚንቀሳቀስ ሲቪክ ማህበር መሆኑ ይታወቃል ሕጋዊ ፈቃዱን ለማግኘት መንግስት የሚያሳትመውን የነጋሪትን ጋዜጣ ህትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ ዙሪያ አሉታዊም ይሁን አወንታዊ ጉዳዬችን በመከታተል የተለያዩ መግለጫዎችን አሳልፈናል ይሁን እና ከግዜ ወደ ግዜ የምናየው […]
ታሪካዊው ቡፌት ደላገር እንዳይፈርስ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

May 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121349 Filed in:Amharic
ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ተማፅኖአቸውንም ሆነ ማስፈራሪያቸውን የሚሰማና የሚታረም ተቋምም ሆነ ኃላፊ ያለ አይመስልም

May 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121331 አዲስ ዘመን ሰውየው ሲያዩዋቸው ሩህሩህና ለስላሳ ይመስላሉ፡፡ መስሪያ ቤቶች በሚያባክኑት ገንዘብና የአሰራርና የሕግ ጥሰት አንጀታቸው ብግን ብሎ ሪፖርት ሲያቀርቡና ሲማጸኑ የብዙዎችን አንጀት ይበላሉ፤ አንዳንዴም ህግ ይከበር ሲሉ ኮሰተር ብለው ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ! ይሁን እንጂ ተማፅኖአቸውንም ሆነ ማስፈራሪያቸውን የሚሰማና የሚታረም ተቋምም ሆነ ኃላፊ ያለ አይመስልም፡፡ እርሳቸው […]
Analysis: Press freedom in Ethiopia: From vice to hot property

May 31, 2019 Source: http://addisstandard.com/analysis-press-freedom-in-ethiopia-from-vice-to-hot-property/ Real Press Freedom in Ethiopia depends on liberating the commercial shackles on a stunted media system Elshadai Negash , For Addis Standard A year of sweeping reforms in Ethiopia’s political and media landscape culminated early this month with Prime Minister Abiy Ahmed receiving the Felix Houphouet-Boigny Prize for Peace on […]
“የህወሓትን ሌጋሲ እናስቀጥላለን¡” የልማት ባንክ ፕረዜዳንት

May 31, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/05/31/development-bank-of-ethiopia-is-keeping-the-legacy-of-tplf/ አብይያችን ችግኝ ይተክላል! ባንካችን ደን ያስጨፈጭፋል! ላለፉት አመታት የህወሓት ካድሬዎች ከልማት ባንክ ኃላፊዎች እና የጋምቤላ ክልል መስተዳደር ጋር በመመሳጠር የክልሉን 65% የሚጠጋ መሬት መዝረፋቸው፣ 9.3 ቢሊዮን ብር ብድር በመውሰድ መቀሌ ላይ ፎቆ መስራታቸው፣ በጋምቤላ ክልል በሚገኘው የተፈጥሮ ደን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ መፈፀማቸው ይታወሳል። በተለይ ከደን ጭፍጨፋ ጋር በተያያዘ የህንድ ሀገር […]
