Ethiopian Airlines Explains What Happened On ‘Almost Crashed’ Aircraft – Sahara Reporters

She added that on “a second attempt, it made a safe and normal landing. by SaharaReporters, New York May 30, 2019 Ethiopian Airlines has confirmed that its aircraft, Boeing 737-300 made a “go-around” at the Murtala Muhammed International Airport (MMIA), Lagos on Wednesday. The General Manager, Ethiopian Airlines, Nigeria, Firihiewot Mekonnen said that the aircraft, which […]
ዘረኛ ድርጅትን ደግፎ ሌላውን ማውገዝ መርህ እና ሞራል የት ናቸው? ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

======================== የዴሞክራሲ መርህ አንዱ የዜጎችን ባሻቸው መደራጀትን መቀበል፣ የተሰማቸውን በተቃርኖ ሲያሰሙ መብት መሆኑን ማወቅ ማዳመጥ የዜጋ ቅሬታን ለውይይት ማብቃት፡፡ በዚህ አንጻር አንዳንድ ለዴሞክራሲ ታግልን ያሉ ግለሰቦች በአደባባይ መንግስት ያለውን ብቻ ደግፉ ሲሉን ምን እንበል? በብርሀን ፍጥነት ከተቃዋሚነት ወደ የመንግስት ካድሬነት ሲለወጡም አየን፡፡ የዘር ፖለቲካ በተንሰራፋባት ኢትዮጵያ የፖለቲካውን ፈጣሪወች ደግፈው ሌላውን ዘረኛ ሲሉም ታዘብን ትግሉ በጎመራበት […]
ቅ/ሲኖዶስ: በሰ/አሜሪካ ሊቃነ ጳጳሳት የሀ/ስብከት ድልድል ማስተካከያ ጥያቄ ውሳኔ ሰጠ፤ በአትላንታ ሰዓሊተ ምሕረት የብፁዕ አባ ያዕቆብ ጉዳይ እየተነጋገረ ነው

ሐራ ዘተዋሕዶ May 31, 2019 ብፁዕ አቡነ አብርሃም ራብዕ፣ የመካከለኛው ካናዳ እና አካባቢው ጳጳስ ኾኑ፤ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ፣ በገዳማት መምሪያ የበላይ ሓላፊነት ተወስነው ይሠራሉ፤ የአድባራት የበላይ ጠባቂ ጳጳሳትን ሓላፊነት እና ተግባር ዝርዝር ይወስናል፤ በሀገር ውስጥ ተመድቦ ላለመሥራት፣ የጤና እክልን በመከላከያ ያቀረቡ አሉ፤ በቋሚ ሲኖዶስ በሚታዩ አቤቱታዎች እና በሥልጣኑ ጉዳይ መመሪያን ሰጠ፤ *** የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል […]
“ማንነት! ማንነት ማንነት !”የአላዋቂዎች ጩኸት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95527 May 30, 2019 እኔ ማነኝ?ሰው ነኝ።ሰው ከመሆን ውጪ ፣ለሰው ሌላ ማንነት የለውም። ” ያላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋል።” የአእምሮ ልማት የሌሎች ልማቶች መሠረት ነው። ሀገርን በፈጣን ዕድገት ለማሳደግና ልማቷም ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ከተፈለገ በቅድሚያ የሰው አእምሮ በጠቅላላ ዕውቀት መልማት አለበት።በጥበብም መበልፀግ አለበት። በጠቅላላ ዕውቀት በመዳበር በወጉ ያለማ ና […]
“ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ) ኣብርሃ በላይ

2019-05-30 “ታግለህ ምን አመጣህ?” (ግንቦት 20 ሲታወስ) ኣብርሃ በላይ “The end justifies the means” ይላል ፈረንጅ። “የትም ፍጪው፣ ዱቄቱን አምጪው” እንደ ማለት ነው። አንድ ጊዜ የህወሃት ቤዝ ለመያዝ የኢትዮጵያ ሠራዊታችን በድንገት “ዳንሻ ” ደርሶ እነ መለሰ ዜናዊ እና ሌሎች የህወሃት መሪዎች የሚኖሩበት ቤዝ በቁጥጥር ስር ለማድረግ ከፍተኛ ጥቃት ከፈተ። ህወሃት አለቀላት በተባለባት በዛች ቀውጢ ሰዓት፣ […]
«የጎባጣ አሽከር ጎንበስ ብሎ ይሄዳል፤ ምነው ቢሉት ጌታዬን ለመምሰል!!!» (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-30 «የጎባጣ አሽከር ጎንበስ ብሎ ይሄዳል፤ ምነው ቢሉት ጌታዬን ለመምሰል!!!»አቻምየለህ ታምሩ አምባቸው መኮንን የሚባለው የአማራ ሕዝብ ሸክም ከሰሞኑ ደብረ ታቦር ላይ ባደረገው ንግግር «አዲስ አበባ ከኦሮምያ ለምታገኘው ውኃ ልዩ ጥቅም ብትሰጥ ምናለበት?” ሲል አምቦ ላይ በሞቅታ የተናገረውን ድንቁትውን ደግሞታል። «ተሳስተሀል?! ብለው ትችት ለሰነዘሩበት የደብረ ታቦር ልጆች ትክክል ስለመሆኑ ራሱ ሲከላከል «ከሕገ መንግሥቱ የወጣ አንዳች ነገር አልተናገርሁም» በማለት […]
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ጎንደር ከተማ ላይ የሚገኝው ጱህፈት ቤት !
ኩምሳ ዲሪባ (መሮ)፡ የኦነግ ጦር መሪ በትግላችን እንቀጥላለን አለ – ቢቢሲ /አማርኛ

May 30,2019 በምዕራብ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የጦር መሪ የሆነው ኩምሳ ዲሪባ ወይም መሮ፤ በምዕራቡ ክፍል የሚገኘው የኦነግ ጦር የትጥቅ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል ለቢቢሲ ተናገረ። መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለማስታረቅ ተዋቅሮ የነበረው ኮሚቴ ትናንት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት መድረክ ላይ የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከአሁን በኋላ ኦነግ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ የጦር ኃይል […]
“ቤቶች ከመፍረሳቸው በፊት ዜጎች መጠለያ የማግኘት መብታቸው መከበር አለበት” ባለአደራ ምክር ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገወጥ ቤቶችን” ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚያፈርስ መግለፁን ተከትሎ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እንቅስቃሴውን ኮንኖታል። ከ30 ሺ በላይ ቤተሰቦች የሚኖሩባቸው ቤቶች በምን ሁኔታ እንደተገነቡ፤ መቼ እንደተገነቡና በወቅቱ የከተማው አስተዳደር ለምን ኃላፊነታቸውን እንዳልተወጡ ለህዝብ መረጃ ሳይቀርብ ማፍረሱ ዜጎችን ከሰላማዊ ኑሯቸው ማፈናቀል፣ የዘፈቀደ አካሄድና በአስተዳደሩም ላይ ጥያቄ የሚያስከትል […]
ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት እና አንድ
ኢሕአፓዎች ፤ ቁጥር ሁለት፤ 21/05/2019 የግለኝነት፣ የስግብግብነት፣የሙሰኝነት ወዘተ..ፀሮች የጎሰኝነት፣የጎጠኝነት ፣ የጠባብነት፣የትምክህተኝነት ወዘተ..ጠላቶች የእኩልነት ፣የሕባዊነት፣ የአንድነት ወዘተ..ተምሳሌቶች የሥነ ስርዓት (ዲሲፕሊን) እና የዓላማ ጽናት ምሳሌዎች [የሰባአዊነት ፣የትኅትነት፣የሰው አክባሪነት፣የታዛዥነት፣ የሕዝብ ልጅነት ወዘተ..በተባር ገላጮች የሰፊው ሕዝብ ህመም ፣ብሶትና እከክ ዳሳሾች [የሰፊው ሕዝብ መራብ፣ መታረዝና መጎሳቁል አልቃሾች [በየበረንዳው ፣በየጎዳው ፣በየድልድዮች ሥር ፣በየጉራንጉሩ ወዘተ.. ተዳዳሪዮች፤ መከራና ፍዳ] አዛኞች ፣ እንባቸውን ተካፋዮች […]
