ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ ሊጠበቁ ነው-የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

9 ዲሴምበር 2019 በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቢቢሲ ገልጿል። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰላማዊ የመማር ማስተማር መመለስ የሚቻለው ጥበቃዎቹን ማጠናከር ሲቻል መሆኑ በመታመኑና ተቋማቱ የፌደራል ተቋማት በመሆናቸው በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑን ተናግረዋል። አቶ ደቻሳ አክለውም “ከተማሪዎች […]

ኢትዮጵያን ከ20 ዓመታት በኋላ አጉልተው ለማሳየት የወጠኑ 50 ኢትዮጵያውያንና ግኝቶቻቸው

ለማሳየት የወጠኑ 50 ኢትዮጵያውያንና ግኝቶቻቸው ፖለቲካ ኢትዮጵያን ከ20 ዓመታት በኋላ አጉልተው ለማሳየት የወጠኑ 50 ኢትዮጵያውያንና ግኝቶቻቸው 8 December 2019 ብሩክ አብዱ ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ እንደምትገኝ በርካቶች የሚስማሙበት ጉዳይ ነው፡፡ ወጣም ወረደም አሁን ያለው ሁኔታ እንደ ተሰባሪ ብርጭቆ በጥንቃቄ ተይዞ ወደ ዴሞክራሲ መሸጋገር ካልተቻለ ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደ ሕዝብ ለመቀጠል አዳጋች እንደሚሆንባቸው ተንታኞችና […]

ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በኋላ…?!

Written by  አለማየሁ አንበሴ Saturday, 07 December 2019 12:26    –  ለ6 ወራት ከዘለቀው ‹‹የዴስትኒ ኢትዮጵያ›› ውይይት ምን ተገኘ?          – ከሂደቱ ኢትዮጵያና ሕዝቧ ምን ያተርፋሉ?          – የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ድባብ ምን ያህል ይለውጣል?          ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በኋላ ‹‹ምን እጣ ፈንታ ይኖራታል›› በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ 50 የተመረጡ የፖለቲካ አመራሮችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ላለፉት ስድስት […]

‹‹ከህወሐት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም››

Saturday, 07 December 2019 12:22 Written by  አለማየሁ አንበሴ      – ዓላማችን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን መገንባት ነው           – ኦነግ የሚታገለው ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ነው           – ውህደቱ አሃዳዊነትን ያመጣል የሚለውን አንቀበለውም              በቅርቡ በምርጫ ቦርድ በአገራዊ ፓርቲነት መመዝገቡን ያስታወቀው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ከህወሐት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለኝም ይላል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ከሰሞኑ በኢሕአዴግ […]

የኢህአፓ ታጋዩ ቆይታ – ከአዲስ አድማስ ጋር

Saturday, 07 December 2019 12:13 Written by  መታሰቢያ ካሣዬ    – ‹‹የአሲምባ ታሪክ የትግሉ ሰማዕታት ሃውልት ነው››             – “የአሲምባ ፍቅር” የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዛሬ ማታ ይካሄዳል      በትግራይ ክልል አጋሜ አውራጃ ተወልደው፣ በኢህአፓ የትጥቅ ትግል ወቅት (በ1970ዎቹ)  አሲምባ ላይ ትግሉን በመቀላቀል ከሶስት ዓመታት የሞት ሽረት ትግል በኋላ በሱዳን በኩል ወደ አሜሪካ አቅንተው ኑሮአቸውን በአሜሪካ ኮሎራዶ አድርገዋል […]

መኮንን ሐጎስ ማን ነው ??

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! መኮንን ሐጎስ ማን ነው ?? በሠሎሞን ታምሩ ዓየለ እንደተናገረው……… “ይህንን የትውስታ ጽሑፍ እንድጽፍ አንዳች ነገር ሁልጊዜ ከውስጤ ይገፋፋኝ ነበር።…….. ይኸውም ስለ ቀድሞው የቀኃሥ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ንቅናቄ መሪዎች ስለነ ጥላሁን ግዛው፧ ዋለልኝ መኮንን፤ ማርታ መብራህቱና ሌሎችም ውድና ክብሩን ሕይወታቸውን ለሕዝብ እኩልነትና ለዴሞክራሲያዊ መብት፤ ለፍትህና ርትዕ፤ ለነጻነት ሰጥተው ስላለፉት ታጋዮች ሲወሳ […]

የአብይ ለውጭ ጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት! ማስተዋል ሆይ ወዴት ነሽ?! – ሰርፀ ደስታ

December 7, 2019 Source: https://www.zehabesha.com የአብይ ለጋዜጠኞች ጥያቄ እምቢ ማለት ፡ሰሞኑን እንደ ዋና የመነገጃ አጀንዳ ሆኖ የተገኘው የአብይ የኖቤል ሽልማትን በተያያዘ ለጋዜጠኞች ነጻ ጥያቄ እምቢ ማለት ነው፡፡ አብይ ከምንሰጠው ምክነያት የተለየ የራሱ የሆነ ምክነያት ሊኖረው ይችላል፡፡ እንደኔ ምክለታ ግን ለአገርና ሕዝብ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት እንኳን እምቢ አለ ብያለሁ፡፡ የአገርና ሕዝብ ጉዳይ ምናቸውም ያልሆኑ ለትችት ተመችቷቸዋል፡፡ […]

“የምንሠራው የሰብዓዊ መብቶችን ለመከላከል እንጂ፤ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ሲፈጸሙ እየጠበቅን ለመዘገብ አይደለም።” – ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

December 8, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13048899https://tracking.feedpress.it/link/17593/13048900/amharic_bc9fdf2e-91ad-42b9-aa8e-fd83a99b6d18.mp3 ዶ/ር ዳንኤል በቀለ – የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን – ኮሚሽነር ናቸው። ቀደም ሲልም በአምነስቲ ኢንተርናሽናል በገዲብ አማካሪነት፤ እንዲሁም የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ዳይሬክተር ሆነው ኒው ዮርክ ውስጥ ሰርተዋል። በየዓመቱ ዲሴምበር 10 ስለሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን፣ ኢሰመኮን በአዲስ የለውጥ መንፈስ ጠንካራና ነፃ ተቋም ለማድረግ ቆርጠው መነሳታችውን፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ […]