“ሥልጣን በአማራና በኦሮሞ መካከል የሚደረግ ቅርጫ መሆን የለበትም” ወ/ሮ አዳነች አቤቤ – ቢቢሲ /አማርኛ

11 ሜይ 2019 ሰሞኑን የገቢዎች ሚኒስትር ለአንድ ብሔር ያደላ ሹመት ይሰጣል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ቅሬታ ሲነሳበት ነበር። የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ የተነሳውን ቅሬታ በሚመለከት ሲመልሱ፤ “ሠራተኞች በብሔር ላይ ቅሬታ አላነሱም” ይላሉ። አንድ ሠራተኛ በችሎታው ተመዝኖ ለቦታው ብቁ ሲሆን ብቻ እንደሚመደብም ተናግረዋል። “አመራሩን በተመለከተ አብዛኛው የጉሙሩክ ቅርንጫፎች ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ነው ያሉት” የሚሉት ወ/ሮ […]
በአክሱም ኃውልት ላይ የተጋረጠው አደጋ ካልተፈታ ከዓለም ቅርስነት እስከመሰረዝ ያደርሰዋል ተባለ – ኢቢሲ

May 12, 2019 በአክሱም ኃውልት ላይ የተጋረጠው አደጋ ካልተፈታ ከዓለም ቅርስነት እስከመሰረዝ ያደርሰዋል ተባለ በአክሱም ኃውልቶችና ተያያዥ ቅርሶች ላይ የተጋረጠው ችግር ባለበት ከቀጠለ ከዓለም ቅርስነት የመሰረዝ ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል የዘርፉ አጥኚዎች ተናገሩ፡፡ በአክሱም ኃውልቶችና ተያያዥ ቅርሶች ላይ ያጋጠመውን ስጋትና ቀጣይ መፍትሄ ለማመለካት ያለመ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ አደጋ በተጋረጠባቸው እነዚህ ቅርሶች ላይ […]
የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ መነሻና መድረሻ የሚያመላክት ፍኖተ ካርታ ተቀርጿል – ዶክተር አምባቸው መኮንን (አብመድ)

May 12, 2019 የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ከሰሞኑ በክልላዊና ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአብመድ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡ በቆይታቸው የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ መነሻና መድረሻ የሚያመላክት ፍኖተ ካርታ መቀረጹን ተናግረዋል፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው ለውጥ መነሻውንና መዳረሻውን የሚያሳይ በጽሑፍ የተዘጋጀ ፍኖተ ካርታ የለውም የሚል ትችት በተደጋጋሚ ሲሰነዘር ሰንብቷል፡፡ ፍኖተ ካርታው ለውጡ የደረሰበትን ደረጃ […]
ህወሃት በጌታቸው የእስር ትዕዛዝ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ አደረገች !

May 12, 2019 Source: https://amharaonline.org የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው። እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ በምድር ላይ የለም። በሰማይ ላይ በተደረገ ጦርነት ካልሆነ በስተቀር ትግራዊያንን […]
ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን የሚያፍነው መንግስት ብቻ ነው? (በመስከረም አበራ)

Posted by: ecadforum May 12, 2019 በመስከረም አበራ ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች ክርን ስትደቆስ በመኖሯ ሳቢያ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት እጅጉን ተጎድቶ ኖሯል፡፡ በነዚህ አምባገነን መንግስታት ዘመን መናገር ከተቻለም የሚቻለው እነሱኑ ከነአፋኝ ማንነታቸው ለማወደስ ነው፡፡ በተቀረ እውነቱን ለመናገር ከሆነ ሃሳብን መግለፅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፡፡አምባገነኖቹ ገዥዎቻችን አፈናን የሚያስኬዱበት መጠን፣ተችዋቻቸውን ለማሳደድ የሚሄዱበት ርቀት ብዙ ሲባልበት የኖረ ስለሆነ […]
Suspended Football in Ethiopia ( By Damo Gotamo)

2019-05-12 Football in Ethiopia has been in life support for quite sometimes now. The ethnic virus that has spread in the country like a wildfire has found a perfect home in football. Football venues have become places where ethnic hatreds are incessantly spewed, innocent people beaten, and violent thugs promote the ethnic agendas of a […]
ሰውን በማፈን ኢትዮጵያ ውስጥ የፕሬስ ነጻነት አለ ብሎ መደስኮር የትም አያደርስም (ከጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ)

2019-05-12 ሰውን በማፈን ኢትዮጵያ ውስጥ የፕሬስ ነጻነት አለ ብሎ መደስኮር የትም አያደርስም ከጋዜጠኛ ወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ ኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ አመታት የፕሬስ አፈናን በማፈንና በማሰር ከኤርትራ በመቀጠል እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የሁለተኛ ስፍራን በመያዝ ግንባር ቀደም ሀገር ነበረች። የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ስልጣን ከተረከቡ በኋል የተሳሩ ጋዜጠኞች የተፈቱ ከመሆኑም ባሻገር የተዘጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ድህረ ገጾች […]
በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው ምርጫ ገዢው ኤኤንሲ ፓርቲ አሸነፈ

May 11, 2019 አዲስ አባባ፣ ግንቦት 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ገዢው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ 57 ነጥብ 5 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሸነፈ። ገዢው ፖርቲ ሀገሪቱ ከአፓርታይድ አገዛዝ ነጻ ከወጣችበት ጊዜ ጀምሮ ለ25 ዓመታት ደቡብ አፍሪካን መርቷል። የኤኤንሲ የአሁኑ ድል አፓርታይድ ከተወገደ በኃላ ለስድስት ተከታታይ የምርጫ ዘመናት በስልጣን ላይ እንዲቆይ ያስችለዋል ተብሏል። ሆኖም […]
የሁቲ አማጽያን የ ሁዴይዳ ወደብን ለቀው መውጣት ጀመሩ

May 11, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አባባ፣ ግንቦት 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃውቲ አማጽያን የሁዴይዳ ወደብን ለቀው መውጣት መጀመራቸው ተገለፀ። የየመን ሃውቲ አማጽያን ሃይሎች በዛሬው ዕለት የሁዴይዳ ሳሌፍ ወደብን ለቀው መውጣት መጀመራቸውን ሬውተርስ የአይን እማኞችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። እንደ አይን እማኞች ዘገባ አማጽያኑ በሁዴይዳ ሳሌፍ የሚገኙ የተለያዩ ጦር መሳሪያዎቻቸውን ከቦታው ማስወጣት ጀምረዋል። ይህም በየመን ለአራት አመታት የቀጠለውን […]
የቤንች ማጂ ዞን በይፋ ፈረሰ

የቤንች ማጂ ዞን የደቡብ ክልል በሰራው የመዋቅር ማሻሻያ መሰረት ፈርሶ እንደ አዲስ ተዋቀረ። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ የምዕራብ ኦሞ እና የቤንች ሸኮ የሚባሉ ሁለት ዞኖች ተመስርተው ሥራ መጀመራቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የሚገኘው የቤንች ማጂ የዞን መስተዳድር በይፋ መፍረሱን የዞኑ ምክር ቤት አስታወቀ። መስተዳድሩ የፈረሰው በክልሉ መንግስት የተካሄደው የመዋቅር […]
