“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

May 8, 2019 ዘ-ሐበሻ መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ለውጡን ወደ ሕዝቡ በማድረስ እና ጥያቄዎችን በመመለስ በየቦታው እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ማስቆም እንደሚገባም ፕሮፌሰር መረራ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የወቅቱን ኢትዮጵያ ግጭቶች እና መፍትሔዎች በመተመለከተ ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና […]
Facts why Ethiopia does not fit “The Failed State” Status Response to Major Dawit Woldegiorgis: (Part 2) – Tibebe Samuel Ferenji

May 6, 2019 “There is always a struggle between hope and fear, between the world as it is and how we’d like it to be… The good news is that fear is typically the province of the old. And hope is the province of the young.” (Emphasis added). Barack Obama In Part 1 of my […]
የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት መግለጫ

“ አገር አፍ አውጥታ ጮሀ ትጣራለች፣ ልጆቼ በህብረት አድኑኝ ትላለች።” ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን በተደጋጋሚ የሚደቀንባትን አደጋና ወረራ በሕዝቧ አንድነትና የጋራ ትግል እያከሸፈች ለአያሌ ዘመናት ነፃነቷን አስከብራ ኖራለች፡፡ ምንም እንኳን ከባዕዳን ቅኝ አገዛዝ ነፃ ሆና ብትኖርም ከአገር በቀል አምባ ገነኖች፣ ከጨቋኝ ሥርአቶችና ከዘራፊዎች መዳፍ አላመለጠችም፡፡ በተለይም ላለፉት 28 ዓመታት የሰፈነው የጎሰኞች ሥርዓት የሁሉንም […]
Ethiopia Andnet Radio Interview with Ato Agere Addis 2019

Ethiopia Andnet Radio Interview with Ato Agere Addis 2019 https://youtu.be/VXKtteRjOrc
በአሰላ ግጭት ተቀሰቀሰ

May 8,2019 በአሰላ ከተማ ከፍተኛ ግጭትና ረብሻ ተቀሰቀሰ!! አሰላ ላይ ረብሻ እንዳለ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተሰሙ ነው።መረጃዎቹ የሚጠቁሙት አሰላ የማርያም ቤክ ጥምቀት ባህር ወይም የታቦት ማረፊያ ቦታ ላይ መስጊድ መሰራቱን ተከትሎ የማርያም ቤክ ደውል ተደውሎ በትላንትናው ዕለት መስጊዱን አፍርሰውታል። በአሰላ እየተደረገ ያለውን ተግባር በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጥተው የነበሩት ክርስቲያኖች ጋር አለመግባባት ተከስቶ ከፍተኛ ረብሻ መከሰቱና እንዳልበረደም […]
ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የ33 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

May 8, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የ33 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ትብብር ልዑክ መሪ ኤሪክ ሃበርስ ተፈራርመውታል። የዛሬው ስምምነት የአውሮፓ ህብረት አደጋን ለመቀነስ ለሚተገብረው ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መሆኑን ከገንዘብ […]
የኩሽ ፖለቲካ ቀመር ግብ
May 8, 2019 Source: http://moreshinfo.com/archives/3806 ሰሞኑን የኦነግ መሥራች አባሎችና ተከታዬቻቸው አዲስ አጀንዳ ይዘው ብቅ ብለዋል:: ይህም አጀንዳ የኩሽቲክ ቁዋንቁዋ መሠረት ያላቸውን ነገዶች በኦነግ ፍላጎት ሥር ለማዋል የታቀደ እንደሆነ ድርጊቱ በግልጽ ያመላክታል:: የማስታዎስ ችሎታችን የቅርብ የቅርቡን ካልሆነና የሩቁንም ካስታዎስን የኦነግ ዓላማ ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው:: ለዚህ ዓላማው ዕውን መሆንም በቅድሚያ የነባር የነገዱን ስም ለውጦ “ኦሮሞ” ነህ በማለት […]
በምስራቅ ጎጃም መነኩሴው ለምን በቁጥጥር ሥር ዋሉ?

ከትናንት በስቲያ ሚያዚያ 28 ቀን 2011 ዓ. ም. በምስራቅ ጎጃም ዞን፤ አዋበል ወረዳ በምትገኘው እነጋትራ ሐና ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑ መነኩሴ ከጦር መሣሪያ ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው ባለስልጣናት ለቢቢሲ አስታወቁ። የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ኃላፊ አቶ ይሄነው አበባው ከመነኩሴው ጋር 7 የጦር መሣሪያዎች የተያዙ ሲሆን፤ ስድስቱ ለገዳሙ መጠበቂያ ተብሎ ከመንግሥት ወጭ ተደርጎ ነው የተሰጣቸው ነው ይላሉ። […]
የአቶ ታዬ ቦጋለ የታሪክ መምህሩ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና ስለ ታሪክ እዪታ በአንዳፍታ ከስዩም ተሾመ ጋር ያደረጉት ዉይይትን አድምጡ
በሊቀ ጳጳስ ደረጃ የመጀመሪያው የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ – ብፁዕ ዶር. አቡነ ገሪማ – ሐራ ዘተዋሕዶ

May 8, 2019 ስለ መጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ – ዋና ሥራ አስኪያጅ ምደባ እና የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር መጠናከር ካሰፈሩት ጽሑፍ ˜˜˜ መንግሥት፥ በሚኒስትር እና በም/ል ሚኒስትር ማዕርግ ዋና ሥራ አስኪያጆችን ይሾም ነበር፤ በመንፈሳዊ ጉባኤ አቅራቢነት በንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድ ይሾሙ ነበር፤በዘመነ ደርግም ቀጥሏል፤ በ3ኛው ፓትርያርክ ዘመነ ክህነት፣“ሊቀ ማእምራን” በሚል ስመ ማዕርግ የተጠሩም ነበሩበት፤ ከቤተ ክርስቲያን ልዕልና ይልቅ […]
