የእንግሊዝ ኩባንያ የኢትዮ ቴሌኮምን አጠቃላይ ሀብት መገመት ጀመረ
1 May 2019 ዮሐንስ አንበርብር ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ለማዘዋወር መንግሥት በወሰነው መሠረት የተቋሙን አጠቃላይ ሀብቱን ኦዲት በማደረግ የሀብት መጠኑን ለማወቅ፣ ፕራይስ ወተር ሃውስ ኩፐር (PWC) የተሰኘ የእንግሊዝ አማካሪ ኩባንያ ተቀጥሮ ሥራ መጀመሩ ታወቀ። ይህ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው ኩባንያ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የቀደመ የሥራ ግንኙነት እንዳለው የገለጹት የሪፖርተር ምንጮች፣ ተቋሙን በጥልቀት የማወቅ ዕድል […]
መምራት መተወን አይደለም (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

May 1, 2019 c
አምስቱ የሀረር በሮች ( ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ)

May 1, 2019 አምስቱ የሀረር በሮች —– ጸሐፊ: አፈንዲ ሙተቂ —– በልጅነቴ የሰማሁት አንድ ግጥም እንዲህ ይላል (ግጥሙ በኦሮምኛ የተገጠመ በመሆኑ በላቲን ፈደላት ነው የምጽፈው)፡፡ Adaree biyyoodhaa shani karri ishiiHalaalaa mul’ata ifaan fuula ishii. ትርጉሙ፡ የአደሬ ቢዮ (ሀረር) በሮች አምስት ናቸውብርሃናማው ፊቷ ከርቀት ነው የሚታየው የሚል ይሆናል፡፡ እንዲህ የሚለው ማን መሰላችሁ? ከሀረር ከተማ በከፍተኛ ርቀት […]
የረባ ትምርት እና የረባ ስራ የሌለው ዜጋ በብሄር ቀርቶ ፤በመላኣክት ስምም ቢደራጅ ከማውደም አይመለስም! (በእውቀቱ ስዩም)

May 1, 2019 የረባ ትምርት እና የረባ ስራ የሌለው ዜጋ በብሄር ቀርቶ ፤በመላኣክት ስምም ቢደራጅ ከማውደም አይመለስም! በእውቀቱ ስዩም አንዳንድ ሰዎች ‘ የብሄር ፖለቲካ በህግ ይታገድልን ሲሉ’ እሰማለሁ፤ የብሄር ፖለቲካ አይጥመኝም፤ባገራችን ወትሮ የሚታየው መከራ ምንጮች አንዱ ያልተገራ የብሄር ፖለቲካ እንደሆነም አምናለሁ፤ ያም ሆኖ ዜጎች በቁዋንቁዋና በዘመድ የመደራጀታቸውን መብት መግፈፍ ሰላምና ደስታ ያመጣል ብየ አላስብም፤ብጤውን መርጦ […]
የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

May 1, 2019 የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!! ዘመድኩን በቀለ ★ የሱዳኑ አልበሽርም መጨረሻ በድንጋይና በአሸዋ መደብደብ ሆነ!★ የኢትዮጵያም ጦር በዘር፣ በጎሳ ባያደራጁት ኖሮ ተዐምር እናይ ነበረ። ነገ ግን አይቀርም። ኢትዮጵያ የራሷ መከላከያ ሠራዊት ይኖራታል። ትግሬም፣ ዐማራም፣ ኦሮሞም የማያዘው ሠራዊት ይኖራታል። የኢትዮጵያ ሠራዊት በጭንቅ፣ በምጥ ይወለዳል። የህዝብ ሠራዊት ይወለዳል። ዜጋ የማያርድ ሠራዊት ይወለዳል። ይሄን እንደ ትንቢት መዝግቡልኝ። […]
ዶክተር አብይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው! (ጄነራል ዋሲሁን ንጋቱ)

May 1, 2019 Filed in:Amharic
Genocide against Amhara – Interview with Dr. Nigatu
May 1, 2019
ሙስሊሙ ህብረተሰብ የአስተምህሮው ማእከል የሆነውን ሰላም ለማምጣት ዛሬ የተጀመረው ጉባኤ ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

May 1, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 23 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስሊሙ ህብረተሰብ አጥብቆ የሚፈልገውንና የአስተምህሮው ማእከል የሆነውን ሰላም ለማምጣት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ። በሸራተን አዲስ “የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ እና የአንድነት ሀገር አቀፍ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዚህ የኡለማዎች ጉባኤ ላይ በመገኘትም ጠቅላይ […]
ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት የዓለማችን መጨረሻ ናት ተባለ
የፕሬስ ነፃነትን በተመለከተ በዓለማችን ምንም ለዉጥ ያላሳየች የመጨረሻዋ ሃገር ኤርትራ ናት ሲል ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ በቅርቡ በጀርመን መዲና በርሊን ላይ ይፋ ባደረገዉ ጥናት እንዳሳወቀዉ ፤ ኤርትራ ባለፉት 10 እና 15 ዓመታት በፕሬስ ነፃነት ላይ ምንም አይነት መሻሻልን አላሳየችም። አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:51 ባለፉት 10 እና 15 ዓመታት ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት ምንም መሻሻልአላሳየችም የፕሬስ […]
ምትኩ ኪቲላ ማን ነው??

ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ምትኩ ኪቲላ ማን ነው?? . “ይህንን መጣጠፍ የላከልኝ በጊዜው የሠራተኞች ማሕበር መሪ የነበር ዛሬም በስደት በሰሜን አሜሪካ በሕይወት ያለ ወገን የሚያስታውሰውን ያክል ያቀረበው ሲሆን ለምትኩ ኪቲላ ከዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ የቅርብ ጓደኛውና በኢሕአፓም ውስጥ በአንድ ህዋስ ውስጥ አብሮ የታገለ ምስክር ነው።” (ምትኩ ኪቲላ የኢትዮጵያ ንግድ […]
