Ethiopia, China´s Companies Sign Memorandums of Understanding

Addis Ababa, Apr 27 (Prensa Latina) The Ethiopia Investment Commission signed memorandums of understanding with four Chinese companies interested in investing in Ethiopia, the Prime Minister”s Office reported Saturday in a statement. The agreements with the companies Zhende Medical, Amity Printing, Taison and Green Diamond, and CGCOC were initialed in Beijing, as part of the […]

ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! – (ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ)

April 27, 2019 ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ታሪክ፣ አፈ-ታሪክና ቀዶጥገና የተካሄደበት ታሪኮች ተደባልቀዋል!!! የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ የአካባቢው በየአጋጣሚው እዚህም እዚያም የሚስተዋሉችግሮች በእርሳቸው እምነት ለውጡ ሲመጣ ይገጥማልብለው ከገመቱት አንፃር አነስተኛ መሆኑን የነገሩን በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ መምህሩፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ ናቸው። በጂኦ ፖለቲክስ፣ በፍልሰት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይምርምር የሚያካሂዱት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ተወልደውያደጉት ቢሾፍቱ ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃትምህርታቸውን የተከታተሉትም በዚያው በቢሾፍቱ ነው።የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ያቀኑ ሲሆን፤ ከተመረቁ በኋላ ለሃያዓምስት ዓመታትም ከረዳት መምህርነት እስከ ሦስተኛዲግሪ መምህርነት በዩኒቨርሲቲው ሲሠሩ ቆይተዋል።በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትናምርምር ማዕከል፣ የጂኦፖሊቲክስና ሶሻል ጂኦግራፊፕሮፌሰር ከሆኑት ከተስፋዬ ታፈሰ ጋር የወቅቱን የኢትዮጵያፖለቲካ ሁኔታ በሚመለከት የነበረንን ቆይታ እንሆ ብለናል። አዲስ ዘመን፡–የወቅቱን የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ምንይላሉ? ፕሮፌሰር ተስፋዬ፡– የዛሬ አንድ ዓመት ገደማ ከኢሕአዴግ ውስጥ ፈንቅሎ የወጣው ኃይል ለኢትዮጵያ ትልቅ ዕድልን ፈጥሮላታል። የለውጥ ኃይሉ አገሪቱን ወደ ገደል ጫፍ እየገፋት የነበረውን የፖለቲካ ውጥረት እንዲረግብ ዕድል ፈጥሯል። ነገር ግን ሥልጣኑ፣ ቢሮክራሲው፣ መከላከያው፣ ደህንነቱ፣ ሀብቱ በተወሰኑ ቡድኖችና ግለሰቦች የበላይነት (በሞኖፖል) […]

ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች በሶማሊያ ቦሳሶ ወደብ

April 27, 2019 Source: https://mereja.com/video/watch.php?vid=be8759c50 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከሶማሊያ ቦሳሶ ወደብ ተነስተው ቀይ ባህርን በጀልባ ለመሻገር ሲሞክሩ ይሞታሉ፡፡ የሶማሊያ ፑንትላንድ ባለሥልጣናት እንደሚገልፁት ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በመነሳት ፍልሰተኞቹ ባህርና በረሃ አቋርጠው የሶማሊያ ወደብ በሆነችው ቦሳሶ ለቀናት ይከትማሉ፡፡ Originally published at – https://amharic.voanews.com/a/un-migration-agency…

ኑ ፣ የመቃብር ጠባቂነታችንን ትተን – የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናብሥር – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

ምንጭ – ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት On Apr 27, 2019 1,155 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የትንሳዔ በዓል በማስመልከት መልክት አስተላልፈዋል፡፡  የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መላ የሀገሬ ህዝቦች፤ ለሁለት ወራት ያህል በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት እና ከአምላክ ጋርም በተመስጦ ልቦና በመገናኘት ያሳለፍነውን ዐቢይ ጾም እንኳን በሰላም እና በፍቅር አጠናቀቃችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ […]

አፋኝነት ከብሔረተኛ መንግስት ወደ ብሔረተኛ ቡድኖች የተሸጋገረ ይመስላል – በያሬድ ሃይለማሪያም

April 27, 2019 ትላንት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ሃሳባቸውን በመግለጻቸው የተነሳ ይቆጣና ጥቃት ይሰነዝር የነበረው በወያኔ የሚመራው የጎሳ ብሔረተኛው ቡድን እና አጃቢዎቹ ነበሩ። ሰዎች ሃሳባቸውን በመግለጻቸው ብቻ ሽብርተኛ እየተባሉ በየማጎሪያው ይታሰሩ እና ይሰቃዩ እንደነበር የቅርብ ትውስታችን ነው። ብሔረተኛ ገዢዎቹ ዛሬም በስልጣን ላይ ያሉ ቢሆንም የአፈናው ነገር ለጊዜው ጋብ ብሏል። እንደገቡት ቃልም ከተፈጸመ ከነወዲያኛው ሰዎች በሃሳባቸው የማይታሰሩባት፣ […]

Breaking: Former President Dr. Negasso Gidada passed away – addisstandard

Source: http://addisstandard.com April 27, 2019 Addis Abeba, April 27/2019 – Former President of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and a seasoned politician Dr. Negasso Gidada has passed away. Addis Standard learned that Dr. Negasso passed away in Germany while receiving medical treatment. Short Biography Born on September 8, 1943 in Dembi Dolo, Wellega of […]

ከእውነት ሸሽቶ የፖለቲካ አክሮባት መስራት የማታ ማታ እኛን ለትዝብት ሕዝቡን ለጉዳት ይጥላል።(በአሰማኸኝ አስረስ)

April 27, 2019 ከእውነት ሸሽቶ የፖለቲካ አክሮባት መስራት የማታ ማታ እኛን ለትዝብት ሕዝቡን ለጉዳት ይጥላል። … አቶ አዲሱ አረጋ ከእውነት ጎን ይቁሙ፤ “የቡርቃ ዝምታ” ተራ የሀሰት ልብ ወለድ መሆኑንም መመስከርዎትን ይቀጥሉ! (በአሰማኸኝ አስረስ) ሰሞኑን የአማራና የኦሮሞ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መካሄዱ ይታወቃል፡፡ ይህ ጉዳይ መሰንበቻውን በበርካታ አውዶች ውስጥ እየገባ ሲተነተን ቆይቷል፡፡ በተለይ በማሕበራዊ ሚዲያው ውስጥ ከፍ […]

“ለውጡ የሚቀለበሰው በሴረኞች ሳይሆን የለውጥ ኃይሉ ከተሳሳተ ብቻ ነው”

Written by ናፍቆት ዮሴፍ Interview by Adiss Admass news paper አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ኡመር፤ የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት “ለውጡ የሚቀለበሰው በሴረኞች ሳይሆን የለውጥ ኃይሉ ከተሳሳተ ብቻ ነው” •ሶማሊኛ ቋንቋ የሚናገር ኢትዮጵያዊ የፓርቲያችን አባል መሆን ይችላል •ሰው ለራሱ የሚፈልገውን ነፃነት ለሌላው የመፍቀድ ባህል ቢለመድ መልካም ነው • እንደ አገር የሃሳብ ልዩነትን ማክበርና መቻቻል ላይ መስራት ይጠበቅብናል (አቶ […]