በማንነት ፖለቲካ አዙሪት የሚዳክረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ
በሀብታሙ ግርማ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ስለሚመሩት መንግሥት የግማሽ የበጀት ዓመት አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባቀረቡበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች የለውጡ ደጋፊ ከሆኑ በዋናነት ሥነ ልቦናዊና (ሥነ ምግባራዊ) ጉዳይ ላይ ሊያስቡበት እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው እንዳመላከቱት መንግሥታቸው ለተያያዘው የለውጥ ጉዞ ፈተና የሆነባቸው፣ የኢትዮጵያዊያን የሥነ ልቦና ውቅር እየተቀየረ መምጣት አንዱ ነው፡፡ ዶ/ር […]
News: Islamic Affairs Supreme Council denounces security forces’ attack on mosque, worshipers

addisstandard / April 17, 2019 Mahlet Fasil Addis Abeba, April 17/2019 – The Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council Addis Abeba office denounced security forces’ attack on Abdulqadir mosque and worshipers inside the mosque located in Akaki Kifle Ketema, Wereda 08, in the southern outskirt of Addis Abeba. At least nine people, including women and children, […]
The Great Political Scandal in Ethiopia: Join the dots and you can see the figure clearly

(Serbessa K. April 16, 2019) Prior to April 2018 (mainly in 2016 and 2017), the Oromo activists, politicians and professional in Diaspora made several open, public conferences and secret meetings with the participations of their “cells” with in the then EPRDF regime to come up with detailed strategies and plans how to achieve Oromo dominance in […]
አዲስ አበባ ከ‹‹አዳም ርስት ሀገር›› እስከ አጼ ምኒልክ

ምንጭ – እኢትዮኦንላይ አዲስ አበባን አጼ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ የመንግስታቸው መቀመጫ ዋና ከተማ እንድትሆን ከመወሰናቸው በፊት፤ ስፍራው በርካታ ታሪኮች የተከናወኑበት እንደነበር ከሚነገሩት ታሪኮች፣ የረር ተራራን ማዕከል የሚያደርገው በዝቶ ይታያል፡፡ ለስያሜዋ ምክንያት የሆኑት አጼ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ መናገሻ ከተማ ሳያደርጓት በፊት፣ ጥቂት ለማይባሉ መንግስታት መቀመጫ እንደነበረች፣ በርካታ ትውልዶች እንደተፈራረቁባት፣ አያሌ ታሪኮች እንደተከናወኑባት የሚቀርቡ መረጃዎች አሉ፡፡ ደራሲ […]
ደራሲያን ስለ ኢትዮጵያ ምን ፃፉ?

Source – EthioOnline 2019-04-17 Author: ጥበቡ በለጠ ደራሲያን ስለ ኢትዮጵያ ምን ፃፉ? ኢትዮጵያን በተመለከተ በርካታ ደራሲያን፣ ፈላስፋዎችና ተመራማሪዎች አያሌ ርዕሰ ጉዳዮችን ጽፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን በተለይም በውጭ ሀገር ፀሐፊዎች ዘንድ እንዴት ተገለፁ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሁሉንም ጽሁፎች ማንበብ ግድ ይላል፡፡ ነገር ግን የእውቀትና የምርምር ፀጋ የተሰጣቸው አንዳንድ ፀሐፍት ያነበቧቸውን ሁሉ ሰብስበው እንዲህ ተፅፏል ብለው ያቀብሉናል፡፡ […]
ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት ማን ነው?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት ማን ነው?? በቤተሰቦቹ እንደተነገረው፤….. “ስለ ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት መረጃ ያላችሁ የዚህ አምድ ተከታታይና አንባቢዎች፤ የምትሰጡኝ ተጨማሪ መረጃ ለታሪኩ መሟላትና ለቤሰቡም የህሊና እረፍት የሚሰጥ ስለሆነ በቅድምያ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።”………… ሳምሶን ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት ከአባቱ ሌትናንት ኮሎኔል ወርቃለማሁ ተ/ሃይማኖት እና ከእናቱ ወ/ሮ ወይንሸት ይመር በየካቲት 23/1946 በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። […]
ሳምሶን መኮንን ሃብተ ወልድ ማን ነው?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሳምሶን መኮንን ሃብተ ወልድ ማን ነው?? በደርግ ለተሰዉ ሰማእታት መታሰብያ መጽሃፍ የተወሰደ፤….. ሳምሶን መኮንን ሃብተ ወልድ ህዳር 7/1948 ዓ.ም ተወለደ። የመጀመርያ ከዚያም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በ 1966 ዓ.ም አጠናቆ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል ላይ ሳለ፤ ከቅጥር ግቢ ውስጥ በደርግ ካድሬዎች ተይዞ ለእስራት ተዳርጓል። ለጥቂት ጊዜ ከታሰረም በኋላ በሽተኛ መሆኑ […]
‹‹የተወሰደው እርምጃ አግባብነት የሌለው ነው››-የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት

April 17, 2019ሻ አብዱልቃድር መስጂድ ላይ የተወሰደው እርምጃ አግባብነት የሌለው ነው ሲሉ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱላዚዝ ወጉ ገለጹ። የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ ትናንት በአብዱልቃድር መስጂድ የተፈጠረው ችግር ከከተማ አስተዳደሩ እውቅና ውጭ ነው ብሏል። ትናንት ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት አካባቢ በአቃቂ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሚገኘው አብዱልቃድር መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሰዎች […]
የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ምን ወሰነ?

Source – Mereja TV
Stand on the side line and we all go under (By Kebour Ghenna)
April 15,2019 Today, we turn our attention to those people that sit silently in protest as others speak out. I mean the so called ‘Silent Majority’. These people don’t express their opinions publicly. They do not join in any demonstrations against anything, nor belong to any movement, political party, or any counterculture. They don’t participate […]
