Developing Story: Army reportedly taking over power in Sudan

April 11, 2019 (KHARTOUM) – Sudan official and radio-television have interrupted their programmes and broadcast military announcing that the Sudan Armed Forces (SAF) will issue a communiqué soon. Reports from Khartoum say the coup d’état has been carried out by the whole military institution including the defence minister and first vice-president Awad Ibn Ouf. Also, […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካልቻሉ፤ አልቻልኩም ብለው ከስልጣን ይልቀቁ – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

April 10, 2019 “አልተሸጋገርንም፤ ለውጥም የለም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካልቻሉ፤ አልቻልኩም ብለው ከስልጣን ይልቀቁ” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ለቢቢሲ የሰጡት ቃለ ምልልስ BBC: ሃገሪቱ አዲሱ አስተዳደር ከመምጣቱ በፊት ከነበረው የባሰ ሁኔታ ውስጥ ናት ማለት ይቻላል? ሻለቃ ዳዊት፡ አዎ፤ በጣም እንጂ፤ በትክክል። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን በመፈናቀል ደረጃ የወሰድን እንደሆነ፤ ድሮም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከመምጣታቸው በፊትም ነበረ። አሁን […]

ወርቅ መፍትሄ ኖሮህ አቅሙ ከሌለህ ተግባራዊ ማድረግ አትችልም – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

April 11, 2019 ‹ወርቅ መፍትሄ ኖሮህ አቅሙ ከሌለህ ተግባራዊ ማድረግ አትችልም›› የአርበኞች ግንቦት ሰባት ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ (ለግዮን መፅሄት) ያለፈውን አንድ አመት ሙሉ በሙሉ ለመገምገም አልችልም። ምክንያቱም ከተፈታሁ አመት አልሞላኝም። ከዛ በፊት የነበረውን ለማወቅም የመረጃ አፈና ነበረብኝ። ያም ሆኖ ባለፈው አመት ውስጥ የነበሩትን አብዛኛዎቹን ወራት በተመለከተ ጥቂት ማለት እችላለሁ። በእነዚህ ወራት ብዙ ጥሩም መጥፎም […]

ፌስቡክ በአዲስ ገፅ ሀሰተኛና ጉዳት የሚያስከትሉ መረጃዎች ሊከላከል ነው

April 11, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ሀሰተኛ እና ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ መረጃዎችን ለመከላከል  ሰፊ ማሻሻዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው  ከአሶሼትድ ፕሬስ፣ ቱ ቬት ቪዲዮ እና ሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመተባበር እውነተኛ መረጃ የማጥራት ፕሮግራሙን  እንደሚያስፋፋ አስታውቋል፡፡ ሀሰተኛ መረጃዎችን  ለመከላከል ከፍተኛ ክትትል እንደሚያደርግ የገለፀ ሲሆን ይህም ሀሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ አካላት ተደራሽነትን መቀነስን […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ነቀምቴ ከተማ ናቸው

April 11, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል። በነቀምቴ ከተማ በሚኖራቸው ቆይታም የወለጋ ስታዲየምን ጨምሮ የተለያዩ የልማት ስራዎችን መርቀው እንደሚከፍቱ ይጠበቃል። በዛሬው እለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የሚደረገው በነቀምቴ ከተማ የሚገኘው የወለጋ ስታዲየም ግንባታ በመንግስት እና […]

የሱዳን ጦር በሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ወሳኝ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው

ምንጭ – ፋና On Apr 11, 2019 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶዳን ጦር የሀገሪቱን ብሄራዊ ራዲዮ ጣቢያ መያዙ ተሰምቷል። ጦሩ በብሄራዊ ራዲዮ ጣቢያው በሀገሪቱ ሁኔታ ላይ ወሳኝ መግለጫ ይሰጣል ተብሎም እየተጠበቀ ነው ። ከዚህ በተጨማሪም የካርቱም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዝግ መደረጉ ተነግሯል። የሀገሪቱ ብሄራዉ የቴሌቪዥን ጣቢያም የሀገሪቱ ጦር በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ወሳኝ የሆነ […]

ፖሊስ ኮሚሽነር ሜ/ጄ ደግፌ በዲ (በጡረታ) ከኃላፊነታቸው ተነሱ።

April 10, 2019 የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሜጀር ጄኔራል ደግፌ በዲ ከኃላፊነታቸው ተነሱ። ኮሚሽኑንን ከዘጠኝ ወራት በላይ በሃላፊነት ሲመሩ የቆዩት ሜጀር ጄኔራል ደግፌ በዲ መነሳታቸው ተገልጿል፡፡ ኮሚሽነሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ሰኔ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ነበር። የኮሚሽኑን የቀድሞ ሃላፊ አቶ ይህደጎ ሥዩምን ተክተው የተሾሙት። ሜጀር ጄኔራል ደግፌ፣ ከኃላፊነታቸው በድንገት የተነሱበት ዝርዝር ምክንያት ለጊዜው ባይታወቅም፣ […]