‘ሕገ-መንግስቱ’ ፣ ዜግነት፣ እኩልነት እና የብሔር-የተዋረድ ግንኙነት!

ምንጭ – እኢትዮ ዳዪጀስት (ethiodigest) April 9, 2019         አናንያ ሶሪ ~ “በብሔሩ ሳቢያ የተጨቆነ ነበር” ካልን ፤ ሁሉን በኢትዮጵያ ምድር የሚኖር ሰው ሁሉ ባለመብትና ግዴታ ነፃ ዜጋ አድርገን ፤ መበላለጡን ማስቀረትና እኩልነት ማስፈን በተቻለን ነበር! ~ ነገር ግን የመለስ እና ሌንጮ የአእምሮ-ፈጠራ ውላጅ /brainchild/ የሆነው ‘ሕገ-መንግስት’ ፤ በዜግነት ኢትዮጵያዊ – በመብትና […]

የኢህአፓ ሊቀመንበር መርሻ ዮሴፍ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ

Source: Mereja TV Ato Mersha Yoseph is Ethiopia’s foremost politician who has been in politics for more than forty years. Despite a temporary split in 2007, he has been the chairman of Ethiopian People Revolutionary Party (EPRP) alongside other prominent political figures such as Iyasu Alemayehu. He returned to Ethiopia in 2018 accepting PM Abiy […]

የጌዴኦ ተፈናቃዮች ጉዳይ፣ ዕውኔታውና ወከባው (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

April 9, 2019 ምንጭ – ኢትዮ ሚዲያ ፎረም ከጥቂት ቀናት በፊት በኢሳት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ላይ ከወደ ዋሺንግቶን በቀጥታ የሚተላለፈውን ስለ ጊዴኦ ተፈናቃዮች ወቅታዊ ችግር ስርጭት አይቼ በጥሞና መከታተል ጀመርኩ። ለችግር ለተዳረጉት ትዮጵያውያን ወገኖቹ ዕርዳታ በማሰባሰብ የታወቀው ወንድማችን ታማኝ ጥቁር ልብስ ለብሶ በመሃሪ ደገፋው የሃዘን ሙዚቃ ታጅቦ ከበስተኋላው የሰቆቃን ህይወት በማሳለፍ ላይ ያሉትን ህዝቦች ፎቶግራፍ […]

መሐመድ አዴሞ “የግሉ ሚዲያ ላይ ስጋት አለኝ” – ቢቢሲ / አማርኛ

ያ አቶ መሐመድ አደሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስተዳደር ወደ ስልጣን እንደመጣ ቀድመው ወደ ሀገር ቤት ከገቡ የዳያስፖራ አባላት መካከል አንዱ ናቸው። ከዚያም በኋላ የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ የክልሉን መገናኛ ብዙሃ ድርጅትን በኅላፊነት እንዲመሩ ኅላፊነት ሰጥቷቸዋል። ይህ ግን ረጅም ጊዜ አልቆየም፤ ከኅላፊነታቸው መነሳታቸው ተሰማ። የአቶ መሐመድ ከስልጣን መነሳትን ተከትሎ በሌሎች ኅላፊነቶች ሊመደቡ እንደሚችል ሲወራ ከርሟል። እኛም ናይሮቢ […]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የመደመር እሳቤ ከአንድ ዓመት በኋላ – ቢቢሲ / አማርኛ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት አንደኛ ዓመት ከመከበሩ ቀደም ብሎ በማህበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ ሲዘዋወር የነበረና አፈትልኮ ወጣ የተባለው ቪዲዮ እንደሚለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊትም ‘መደመር’ የሚለው ቃል ከአንደበታቸው የማይይለይ እንደነበር ያሳያል። ብዙዎቹ “ለመተቸትም ለመደገፍም ጽንሰ ሃሳቡ ግልጽ ተደርጎ ተተንትኖ አልወጣም” የሚል ጥያቄ የሚያነሱ ቢሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን መንበረ ስልጣኑ ከተቆጣጠሩ […]

The Ethiopians are building a massive dam, and Egypt is worried

April 9, 2019 By SALMA ISLAM Since Ethiopia announced plans nearly a decade ago to build a massive hydroelectric dam along the Blue Nile tributary, the Egyptian government has waited in dread at the prospects that its freshwater lifeline could slow by as much as 25%. Alternately threatening and negotiating, Egyptian officials have sought to scuttle […]

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂ ሃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወሰዳል – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

April 9, 2019 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 01፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ጥቃት በፈፀሙ ታጣቂ ሃይሎች ላይ መንግስት የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት የፕሬስ ሴክሬታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናግረዋል። አቶ ንጉሱ ጥላሁን ጉዳዩን አስመልክቶ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የፌዴራልና የክልል የፀጥታ አካላት አካባቢውን ለማረጋጋትና ነዋሪዎቹን ለመታደግ […]

የምጣዱ እያለ የእንቅቡን፤ የእርስ በርስ ግጭት እና የመንግስት ምላሽ (ያሬድ ሃይለማሪያም)

April 9, 2019 በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አሁንም ግጭቶች መበራከታቸው እና መፈናቀል መቀጠሉ የአገራችንን ፖለቲካ አሳሳቢ እያደረገው እና አገሪቱንም ወደ ችግር ውስጥ እየከተታት ይመስላል። መንግስት ለችግሮቹ የሚሰጠው ትኩረት እና ፈጣን ምላሽ እንዲሁ አጠያያቂ እየሆነ ነው። በብዙዎቹ አካባቢዎች ግጭቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ቅድመ ምልክቶች እየታዩ አፋጣኝ እርምጃ ሲወሰድ አይስተዋልም። ከዛም አልፎ ግጭቶቹ ተከስተው ሰዎች ከሞቱ፣ በሺዎች ከተፈናቀሉ እና […]

Ethiopia: A Country on the Brinks .[i]

ECf April 8, 2019 By Dawit W Giorgis * ‘Absolutely Oversold’ As instability and violence spreads across much of Ethiopia, with most recent incidents getting close to the capital in Northern Showa, it is becoming a matter of grave concern to Ethiopians and regional governments, whether there will be a full fledged civil war in […]