የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ….(ውብሸት ሙላት)

April 6, 2019 የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ….. ውብሸት ሙላትመንደርደሪያ የጥላቻ ንግግር፣ እጅግ ብዙ የሆኑ በጎ ዕሴቶችን ለመናድ መንደርደሪያ ነው፡፡ የጥላቻ ንግግር፣ ጥላቻ ላይ የተመሠረቱ ወንጀሎችን (Hate Crimes) መጥሪያ ነው፡፡ የጥላቻ ንግግር፣አድልኦ እና መገለልን ያመጣል፡፡ የጥላቻ ንግግር፣የአንድን ብሔር አባላት፣የሃይማኖት ተከታዮች፣ስደተኞችን እና ሌሎች ቡድኖችን እንበለ ምክንያት በጭፍኑ እንዲጠሉ መንገድ ያለሰልሳል፡፡ የከፋው ደግሞ የዘር ማጥፋትን ወይንም ቡድን […]
የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

April 6, 2019 የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የጥላቻ እና የቂም (የውሸት) ሐውልት ሳይፈርስ ጥላቻ ተናጋሪን የሚቀጣ ህግ አወጣለሁ ማለት ምፀት ነው:: ይህ የሃሰት ሐውልት ብቻውን ብዙ ያናግራል:: ይህ ሐውልት በጥላቻ የፀደቀው ህገ መንግስት ምልክት ነው:: — የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ሁነት) ማምሻውን ባሰራጨው ዜና የሐሰተኛ መረጃ ዝውውርንና የጥላቻ ንግግርን ለመገደብ ወይም […]
[ነፃ ውይይት] “ዶ/ር አብይ አወደሰኝ ብዬ ስህተቱን በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም!” ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር የተደረገ ቆይታ
“የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ ነው”የኢትዮጵያ መንግሥት

ሚያዚያ 05, 2019 azmatchf@gmail.com በአሁኑ ወቅት ዋነኛው የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብሄራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጡሩነህ እንዳሉት ሁኔታው ሰፊ ርብርብና ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚጠይቅ ነው፡፡ የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪው ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሰጡትን መግለጫ ተከታትለናል፡፡ ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። “የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር […]
አቶ ልደቱ አያሌው ባንድ ወቅት ስለ ባድመ እና ስለ ኢትዮ_ኤርትሪያ ይህን ተናግረው ነበር።

Bawza Ethiopian Newspaper June 14, 2018 ·
ንጉሴ ዘነበ ማን ነው?? – ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! ንጉሴ ዘነበ ማን ነው?? ንጉሴ ዘነበ በድሬ ደዋ አዲስ ከተማ ነዋሪ የነበረ ሲሆን፤ በደግነቱ፤ በሰው አክባሪነቱና በተግባቢነቱም በአካባቢውና በጓደኞቹ በጣም የሚወደድ፤ ለቤተሰቦቹም አለኝታ የነበረ ወጣት ነበር። በትምህርት ደረጃውም ምጡቅ ከሚባሉት የወቅቱ ተማሪዎች አንዱ ነበር። በአለማያ ኮሌጅ የ 2ኛ አመት ተማሪ የነበረው ንጉሴ ዘነበ ለሓገሩና ለህዝቡ በነበረው ፍቅርና መፍትሄው የስርአት […]
ለጥላቻ እና መለያየት መሰረቱ የህወሓት/ኢሕአዴግ ሕገመንግስት ነው – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

======================= ለጥላቻ ሁሉ መሰረት የሆነውን ሕገመንግስት ስናፈርስ ጥላቻ ከሀገራችን ይወገዳል! ዶክተር አብይ በአንድ ንግግራቸው ኢትዮጵያ አትፈርስም በአህያ ቆዳ አልተሰራችም የጅብ ጩኸትም አያፈርሳትም የሚል አይነት አባባል ተናግረው ነበር፡፡ ትክክል እኔም ሙሉ በሙሉ ይህን ሀሳብ እጋራለሁ። ህወሓት ወደስልጣን ስትመጣ እኮ የመጀመሪያ ተግባር ብላ የፈጸመችው ኢትዮጵያን ማፍረስ እና ከቴወድሮስ በፊት ለ 70 አመታት የነገሰውን ዘመነ መሳፍንትን በከፋ መልኩ […]
Report on Ethiopian crash ratchets up pressure on… – The Peninsula

05 Apr 2019 A technician prepares to check Boeing 737 Max 8 airplane of Garuda Indonesia parked at the Garuda Maintenance Facility AeroAsia at Soekarno-Hatta International airport, March 13, 2019. Reuters/Willy Kurniawan Bernard Condon I Associated Press NEW YORK: A preliminary report released Thursday on the Ethiopian Airlines crash last month found that pilots followed […]
ምክር ቤቱ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ አፀደቀ – ፋና

On Apr 5, 2019 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባው በአዋጁ ላይ የምክር ቤቱ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሪፖርትን እና የውሳኔ ሀሳብን ተመልክቷል። በአዋጁ ላይ ብሄርንና ፆታን […]
In-depth analysis: The postponement of the 4th Ethiopian census: Was it justified and what next

April 5, 2019 Source: http://addisstandard.com/in-depth-analysis-the-postponement-of-the-4th-ethiopian-census-was-it-justified-and-what-next/ Yohannes Kinfu (PHD), for Addis Standard Addis Abeba, April 05/2019 – The coming Sunday, the 7th of April 2019, was meant to be the census date for Ethiopia’s 4th population and housing census (henceforth the census), but the federal government has postponed it indefinitely three weeks ago, on March 18, […]
