ከጋዜጠኛ የሰብአዊ መብት ተሞጋች እስክንድር ነጋ የተላለፈ መልእክት !!!

March 30, 2019 ዛሬ መጋቢት 20/2011 በራሥ ሆቴል ለአለም አቀፍ ለሃገር ውሥጥ ጋዜጠኞች እንዲሁም ለተለያዩ አካላት ለነዋሪውም ጭምር ጋዜጣዊ መግለጫ ለመሥጠት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከበላይ አካል ትእዛዝ ተሠቶናል ያሉ በርካታ ፓሊሶችን የያዙ ሃላፌዎች ቀድመው በራሥ ሆቴል በመገኘት ጥሪ የተደረገላቸውን ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች ነዎሪዎች እንዳይገቡ የከለከሉ ሢሆን የባላደራ ኮሚቴውም በሠአቱ የደረሠ ሲሆን እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡ ኮሚተው […]
ሕዝብ ማነጋገር አትችሉም ለጋዜጠኞች መግለጫ መስጠት አትችሉም- ኦዴፓ ለባለአደራው

March 30, 2019 በነእስክንድር ነጋ የሚመራው. ሰላማዊ በሆነ መንገድ በመጋቢት አንድ በተደረገውና በአስር ሺሆች የሚቆጠሩ አዲስ አበቤዎች በተገኙበት ስብሰባ በተቀመጡት አምስት ነጥቦች ዙሪያ፣ የአዲስ አበባን ህዝብ ለማደራጀትና የአዲስ አበባን ህዝብ ጥቅም የሚያስጠበቁ በመጪው ምርጫ እንዲያሸንፉ ለማድረግ፣ የባለአደራ ምክር ቤት ቤት በሚል እንቅስቃሴ ማድረጋቸው ይታወቃል። ያንን ተከትሎ ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብይ አሀመድ፣ ባላአደራውን “መፈንቀለ መንግስት” ለማድረግ […]
የሃሣብ ባለቤትን እንጂ ሃሣብን ማፈን አይቻልም!

March 30, 2019 እስክንድር ነጋ በህሊናው የቋጠረው ሐሣብ፣ በእጁ የያዘው ኢትዮጵያዊነትን በጉልህ የሚፅፍ ብዕር ብቻ ነው:: እስክንድር ነጋ እራሱ የሚሊዮኖች ሐሳብ እንጂ ግለሰብ አይደለም:: ሃሣብን በነፃነት የማሰብና ሐሳብን የመግለፅ መብት (Freedom of Thought, Freedom of Expression & The Right to Public Assembly) በዓለማቀፋዊ የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ ውስጥ በማያሻማ ቋንቋ ተቀምጧል:: ኢትዮጵያ በሁለት መንግሥት የምትተዳደር ብቸኛዋ […]
የባለአደራው ጋዜጣዊ መግለጫ ክልከላ-(ራስ ሆቴል) በድብቅ የተቀረፀ

March 30, 2019 የባለአደራው ጋዜጣዊ መግለጫ ክልከላ-(ራስ ሆቴል) በድብቅ የተቀረፀ
ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም – ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ

March 30, 2019m ቃለ ምልልስ – አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ኦሮሚያ የአዲስ አበባ ጐረቤት እንጂ ባለቤት አይደለችም” – ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ በእጅጉ እያወዛገበ ይገኛል፡፡ የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች ብቻ ሳይሆኑ የኦሮሚያ ክልልን የሚመራው ኦዴፓ በድፍረት ሲያቀነቅነው ነበር፡፡ የአማራ ክልልን የሚመራው አዴፓም አልቀረለትም፡፡ ከአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ውዝግብ […]
መገናኛ ብዙሃን የጋዜጠኝነት ሙያን የሚተገብሩበት መንገድ አስደንጋጭ እየሆነ መምጣቱን የሚናገሩና የሚጨነቁ ዜጎች እየበዙ ነው፡፡
March 30, 2019 የሃገራችን አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን የጋዜጠኝነት ሙያን የሚተገብሩበት መንገድ አስደንጋጭ እየሆነ መምጣቱን የሚናገሩና የሚጨነቁ ዜጎች እየበዙ ነው፡፡ አንዳንዶቹ መገናኛ ብዙሃን ሙያውን በጎጥ ዙሪያ እየቀነበቡ፣ እውነቱን በራሳቸው መንገድ እየጠመዘዙ፤ የጥላቻ እሳት ያነዳሉ ተብለው ይተቻሉ፡፡አንዳንዶቹ የክልል መገናኛ ብዙሃን በጀታቸውን የሚያስብላቸውን ክልላዊ መንግስት በማገልገል አተኩረው ሙያውን ለክልሉ ባለስልጣናት ፍላጎት አስገዝተው የጥላቻ መስበኪያ አድርገውታል ተብለው ይወቀሳሉ፡፡በማንኛውም መንገድ […]
ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ጋዜጠና እስክንድር ነጋ ተገናኝተው የአዲስ አበባን ጉዳይ ሊወያዩ ነው – ስዩም ተሾመ
March 30, 2019 የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት/ባልደራስ ዛሬ በራስ ሆቴል ሊያደርግ ያቀደው ሰብሰባ እንዳይካሄድ መከልከሉን አስመልክቶ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አንዲት ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። ነገር ግን ወዲያው ለጠ/ሚኒስትር ቢሮ ቅርበት ያለው አንድ የመንግስት ሃላፊ ስልክ ደውሎ ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ሰጥቶኛል። በስልክ የነገረኝን መረጃ በፌስቡክ እንዳወጣው ጠይቄው ፍቃደኛ በመሆኑ እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ። በመጀመሪያ ደረጃ ዛሬ በራስ ሆቴል […]
የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም – የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ

March 30, 2019 የኢትዮጵያ ህዝብ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም – የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ “ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያዋጣው አንድነት ፣ መተማመንና መተሳሰብ ነው፤ ህዝቡ ነገም ቢሆን ሊጠራጠረን አይገባም” ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ”ኢትዮጵያዊነት ሱስ መሆኑን ምንጊዜም ያለ ሀፍረት እናገራለሁ” ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት […]
ልጓም አልቦው የኬኛ ፖለቲካ ወዴት ያደርሰናል? ( በመስከረም አበራ )

March 30, 2019e አዲስ አድማስ ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች፣ የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤ እርሱ ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም። የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ ወዝውዞ ያዛለውን ፈጣሪ ጌታቸውን ህወሃትን ገፍትረው ለመጣል የደፈሩት የህዝብን ክንድ ተማምነው ነበር፡፡ ህወሃት ከወደቀ በኋላ ስልጣን ላይ የተሰየመው ኦዴፓ፤ ጌታው ህወሃት አይንህ ላፈር የተባለበትን […]
How the Ethiopian town of Gambella got caught up in Sudanese refugees limbo – New African

New african 30/03/2019 The Ethiopian town of Gambella, once a thriving port, has now become little more a refugee camp for Southern Sudanese fleeing the war in their country. But the presence of the refugees is causing tensions among the locals. Will the current peace-deal in South Sudan restore the city to its former status? […]
