በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የተነፈገው የአዲስ አበባ ነዋሪ (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

March 26, 2019 በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሽንገላ ያለፈ ሀገራዊ አንድነት ሳያመጣ እንዲሁ የሕዝብን ህልውና አዘቅት ውስጥ ከቶ መጓዙን […]
በዘረኝነትና ጥላቻ ምክንያት የዜጎች መፈናቅልና ሞት በአስቸኳይ እንዲቆም ተጠየቀ

March 25, 2019 በዘረኝነትና ጥላቻ ምክንያት የዜጎችን ሞትና መፈናቀል መንግስት በአስቸኳይ እንዲያስቆም፤ ዘረኝነትና ጥላቻን በተለያየ አግባብ የሚያራምዱ አካላትን ለህግ እንዲያቀርብና ኢትዮጵያውያን በመረጡት የሃገሪቱ ቦታ የመኖር ህገ መንግስታዊ መብታቸው እንዲጠበቅ የፖለቲካ ድርጅቶች ጠየቁ፡፡ መኢአድና ኢህአፓን ጨምሮ ሰባት ድርጅቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በደቡብ፣ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በቤኒሻንጉልና በሌሎች አካባቢዎች በብሄር ፅንፈኛነት የደረሱ ግጭቶችንና ሰብአዊ […]
የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ ለውጥ የማሰናከልና አንድነቷን የመጉዳት እንቅስቃሴዎችን ሕዝቡ አጥብቆ እንዲቃወም ማኅበረ ቅዱሳን ጥሪ አቀረበ

March 25, 2019 – ሐራ ዘተዋሕዶ “ለመሪ ዕቅዱ ትግበራ ኹለንተናዊ አስተዋፅኦ ያደርጋል” /ሰብሳቢው አቶ ታምሩ ለጋ/ ~~~ በለውጡ ሽፋን ለግልና ለቡድን ጥቅም የሚደረግን የጎሠኝነት እንቅስቃሴ አጥብቆ ይቃወማል፤ የአባቶችን አንድነት የሚጎዱና ተልእኮዋን የሚያሰናክሉ ተግባራትን ይከታተላል፤ ያጋልጣል፤ ለቤተ ክርስቲያን አንድነት ሳይጨነቁ ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚሯሯጡትን እንቃወማቸው፤ በልዩነቶች ከመሽቀዳደም ይልቅ፣ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በማቅረብ መፍትሔ ይፈለግ፤ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት […]
የጠቅላይ ሚኒስቴሩ ትዝብቶች

Office of the Prime Minister organized Addis Wog, a two-day panel discussion, at Sheraton Addis. Panelists Abebaw Ayalew (Assistant Professor in History), Dr. Dimo Negewo (Oromo Democratic Front deputy chairman), Ekram Mohammed (lecturer at Addis Ababa… Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=f3db07a6e https://youtu.be/HOrdE_lfLK4
የትግራይ መልሶ ማቋቋም ድርጅት (EFFORT) የሃብቱ ባለቤት የትግራይ ህዝብ በመሆኑ ተጠሪነቱ ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ፡፡

f የትግራይ መልሶ ማቋቋም ድርጅት (EFFORT) የሃብቱ ባለቤት የትግራይ ህዝብ በመሆኑ ተጠሪነቱ ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ፡፡ March 25, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/103643 የትግራይ መልሶ ማቋቋም ድርጅት (ትዕምት) የሃብቱ ባለቤት የትግራይ ህዝብ በመሆኑ ተጠሪነቱ ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት እንዲሆን ተወሰነ፡፡ የትግራይ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ በሰጡት […]
መንግስት በኢትዮጵያ ሰላም እንዳይሰፍን የሚፈልጉ ሀይሎችን ከልክ በላይ መታገሱ ዋጋ እያስከፈለ ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

መንግስት በኢትዮጵያ ሰላም እንዳይሰፍን የሚፈልጉ ሀይሎችን ከልክ በላይ መታገሱ ዋጋ እያስከፈለ ነው – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች On Mar 25, 2019386 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በኢትዮጵያ ሰላም እንዳይሰፍን የሚፈልጉ ሀይሎችን ከልክ በላይ መታገሱ ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያናገራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ […]
የግንቦት 7 ችግር ወደ አዲሱ ዉህድ ፓርቲ እንዳይሄድ ሌሎች ጥንቃቄ ያድርጉ – አበበ በለው

March 26, 2019 እሁድ መጋቢት አስራ አምስት ቀን ግንቦት ሰባት በባህር ዳር ለማድረግ አስብት የነበረው ስብሰባ በተቃዉሞ መደረግ አለመቻሉን በስፋት በተለያዩ ሜድያዎች እየተነገረ ነው። በባህር ዳር ግንቦት ሰባት የቀረበበትን ተቃዉሞ ተመርኩዞም በተለያዩ አቅጣጫዎች የተእያዩ አስተያየቶች ይሰጣሉ። የግንቦት ሰባት ደጋፊዎች በዋናነት በባህር ዳር ስብሰባ የማድረግ መብታችንን የአማራ ብሄረተኞች ተጋፍተዋል በሚል በተለይም አብን ላይ ከፍተኛ ትችት እያቀረቡ […]
ደሃዴን አዴፓን በመቀላቀል፣ ኦዴፓን በመጻረር አዲስ አበባ የነዋሪዎች ናት አለ

March 26, 2019 በአዲስ አበባ የደሃዴን አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ፣ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት የሚለው የኦህዴድ/ኦዴፓ፣ የኦሮሞ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ብሄረተኞችን አመለካከት ውድቅ በማድረግ፣ አዲስ አበባ የኢትዮጵያና የአፍሪና መዲና፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን በዋናነት ደግሞ የነዋሪዎቿ መሆኗን የደሃዴን አመራሮች በግልጽ ማስቀመጣቸውን ፋና ዘግቧል። በተመሳሳይ ሁኔታ አዴፓ አዲስ አበባ የአንድ ክልል ብቻ ናት የሚል አመለካከት ተቀባየነት የሌለው እንደሆነ ገልጾ፣ […]
የመኢአድ አመራሮች ልዩነታቸውን በመፍታት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

March 26, 2019 በመሀላቸው የነበረውን አለመግባባት በመፍታት ወቅቱ የሚጠይቀውን የፖለቲካ ቁመና በመላበስ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራሮች በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ በፓርቲው አመራሮች መሀል በተፈጠረ አለመግባባት የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ረዘም ላለ ጊዜ ተገልለው የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ግን አራት አባላት ባሉት ኮሚቴ ውይይት ሲደረግ ቆይቶ አመራሮቹ በጋራ ለመሥራት እንዲችሉና እንዲመለሱ፣ […]
ዶ/ር አቢይ አሁን የቀረቻቸውን ቅቡልነት አሟጠው ሳይጨርሱ፣ ራሳቸውን ከኦዴፓ እስር ያላቁ – ያሬድ ጥበቡ

March 25, 2019 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣ የመጨረሻ ማሰሪያ ቃላቸውም በኢትዮጵያ ቀጣይነት ላይ መሆኑ ደስ የሚል ነው። ሆኖም ፣ ፓርቲያቸው ኦዴፓ በአዲስ አበባ ላይ የወሰደውን አቋም፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚያደርገውን ማፈናቀል፣ እርሳቸው በተገኙበት ስብሰባ የህዝብ ስብጥርን ስለመለወጥ ጓደኛቸው አቶ ለማ ስላደረጉት ንግግር ምንም ሳይተነፍሱ ቀርተዋል። […]
