የአማራው ክልል የኦነግ ግልባጭ ! “ሰላማዊ” ሰልፍ በገጀራና ጠብ-መንጃ የትውልድ መምከን ውጤት (ሰርፀ ደስታ)

March 25, 2019 በትላንትናው ዕለት በኦሮሚያ ምን እየተሰራ እንደሆነ ከሞላ ጎደል ፊንጭ ለመስጠት ሞክሪያለሁ፡፡ ብዙም አልረዳው የነበረው የአማራ ፖለቲካ አካሄዱ ባያምረኝም ብዙ ለመስጠት አልተመቸኝም፡፡ ያም ሆኖ ስጋቴን መጠቆም ከጀምርኩ ቆይቼ ነበር፡፡ እንደኔ ግንዛቤ የአማራ ወጣት ከአንድ 5 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያዊነት ወጥቶ ባዶደውን ሲቀር ማንም ሴረኞች በሰሩለት አስተሳሰብ ባርነት ወድቆ የፈለጋቸውን ንግድ ይነግዱበታል የሚል ነበር፡፡ አሁን […]

አስካለ ነጋ ማን ናት?? ፟ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!! አስካለ ነጋ ማን ናት?? ማሳሰብያ፤…ስለ አስካለ ነጋ መጨረሻ የምታውቁ አንባቢዎቼ የበለጠ መረጃ ካላችሁ ብታካፍሉኝ ታሪኩን ሙሉ ያደርገዋል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች በኢሕአፓ ስር ተድራጅተው ከወንድ ጓዶቻቸው ጋር ጎን ለጎን በመቆም የደርግ ፋሺስታዊ ስርአትን ለመጣልና የስርአትን ለውጥ ለማምጣት ታግለዋል፤ እራሳቸውንም አሳልፈው ለትግሉ ሰጥተዋል። ከእነኝህ እንቁና ጀግና […]

በአማራ ብሔረተኞች እየተፈጸመ ያለው አስነዋሪ እና ሕገ ወጥ ተግባር ሊወገዝ እና አጥፊዎችም ለፍርድ ሊቀርቡ ይገባል።

ከያሬድ ሀይለ ማሪያም ፌስ ቡክ የተወሰደ በአማራ ክልል ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታየ ያለው ጽንፍ የያዘ ብሄረተኝነት ከብሶት አቀንቃኝነት ወደ ጥቃት ሰንዛሪነት መሸጋገሩ ሌላው የአደጋ ምልክት ነው። ዛሬ ጠዋት በደሴ ከተማ በ አቶ ብሩክ አበጋዝ እና #BrookAbegazMegassa እና ከታች በፎት የሚታየው ጓደኛው ላይ የተፈጸመው ድብደባ በጠባብ ብሔረተኝ ስሜት ናላቸው የዞረ የክሉ አክራሪ ቡድኖች የፈጸሙት መሆኑን አካባቢ […]

Ethiopia in talks with China to ease ‘serious’ debt woes tied to railway – South China Morning Post

Ethiopia in talks with China to ease ‘serious debt pressure’ tied to New Silk Road rail link, envoy says https://www.scmp.com/news/china/diplomacy/article/3002957/ethiopia-talks-china-ease-serious-debt-pressure-tied-new-silk But Ethiopian ambassador to China Teshome Toga Chanaka insists signing on to the Belt and Road Initiative ‘makes a lot of sense’ He rejects criticism that the plan is a ‘debt trap’ for developing economies […]

Ethiopian Airlines questions Boeing’s ‘aggressive’ software – Reuters

March 24,2019 Jason Neely ADDIS ABABA (Reuters) – An Ethiopian Airlines executive questioned whether Boeing had told pilots enough about “aggressive” software that pushes a plane’s nose down, a focus of investigation into a deadly crash in Ethiopia this month. FILE PHOTO – Ethiopian Federal policemen stand near engine parts at the scene of the […]

የሴቶች ውክልና በፖለቲካው ምኅዳር እምን ድረስ ነው?

24 March 2019 ሻሂዳ ሁሴን በአሥራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ እያለች ትዳር እንድትይዝ በሚጠብቅ፣ ስኬቷን በትዳር አጋሯ የገቢ ሁኔታ በሚመዝን፣ ዝምተኛና አንገት ደፊ መሆኗን ከጨዋነት በሚቆጥር ማኅበረሰብ ውስጥ ሴት ሆኖ መፈጠር ፈተናው ብዙ ነው፡፡ እንዲህ ባለ ማኅበረሰብ ውስጥ ሴቶች ስኬታማ የሚያደርጋቸውን የሴትነት ሚዛን ለመድፋት የሕይወት ዘመን ትግል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ወንድ ሲወለድ እልል ብሎና ጥይት ተኩሶ፣ ሴት ስትሆን […]

በመስቀለኛ መንገድ ላይ የቆመው ደኢሕዴን

የክልልነት ጥያቄያችን ይመለስ ያሉ የሲዳማ ዞን ተወላጆች በሐዋሳ ያደረጉት ሰላማዊ ሠልፍ 24 March 2019 ብሩክ አብዱ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አባል ድርጅቶች አንዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን)፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልን ሲያስተዳድር 26 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ከ20 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች የተዋቀሩ የብሔር ፓርቲዎች ውህድ ሆኖ የተዋቀረው ንቅናቄ፣ ከስምንት ወራት በፊት በኢሕአዴግ […]

የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል

ምንጭ – ሪፖርተር መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን የወደቀበት ሥፍራ ማ የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል 24 March 2019 ቃለየሱስ በቀለ የአሜሪካ መንግሥት ዲፕሎማሲያዊ ጫና እያደረገ ነው መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ማለዳ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ   737-8 ማክስ አውሮፕላን ላይ በመካሄድ ላይ […]