Press Statement on the Human Rights Situation in the Federal Democratic Republic of Ethiopia

October 30, 2019 የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አስመልክቶ የአፍሪካ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መግለጫ አወጣ:: በመግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተፈጸመውን ኢሰብዓዊ ድርጊት አውግዞ ንጹሃን ላይ የተወሰደውን እርምጃ በማንሳት በቡድን የተደራጁ ኃይሎችና የጸጥታ ኃይሎች በንጹሃን ላይ የወሰዱትን እርምጃ እና በቤተክርስቲያናትና በሌሎች ብሔር ተኮር ጥቃቶችን ጠቅሶ የተወሰደው እርምጃ እንዳሳሰበው ገልጿል።ስለሃይማኖትና ስለብሄር ጥቃቶችም በመግለጫው አስፍሯል። Press Statement on the Human […]
እነኤልያስ ገብሩ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ያስተላለፉት መልዕክት

2019-10-30
መደመጥ ያለበት!…. የኦሮሞ ቄሮ ንቃ! የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ ! (መምህር ታሪኩ አበራ)
2019-10-30 ኦሮሞ ቄሮ ንቃ!የኦሮሞ ሕዝብም ንቃ…! መምህር ታሪኩ ቄሮን ደም አፍሳሽና ሰው አራጅ ያደረጉት በኦሮም ሕዝብ ስም ገንዘብ ከግብጽ የሚቀበሉ አጭበርባሪ አክቲቪስትና ፓለቲከኞች ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ላለው ግድያና ደም መፍሰስ የግብፅ እርዳታ አለበት። ቄሮ በስምህ ገንዘብ እየሰበሰቡ ኑሯቸውን የሚያደላድሉና አንተን ከወገንህ ጋር የሚያጋጩህን አክቲቭስትና ፓለቲከኞች ለፍርድ አቅርብ ። ለሌሎችም ሼር አድርጉት።
“በተከሰተው ሁከት በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት!” (ከኢሰመኮ የተሰጠ መግለጫ)

2019-10-30 በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ!!! “በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት!” በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ እና ተሃድሶ እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶች እንዳስገኘ ሁሉ ውስብስብ ተግዳሮቶችም እየገጠሙት ይገኛል፡፡ በተለይ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በተቀሰቀሰው ውዝግብ እና ሁከት […]
አዲሱ የህወሓት ዕቅድ እና “ጠንቋይ” አክቲቪስቶቹ!

October 30, 2019 Seyoum Teshome — በአንዲት ቀዳዳ አሾልቆ የህወሃቶችን ቤት ማየት እንዴት ደስ ይላል? ምክንያቱም ወደ ቅጥር ግቢው የማይመጣ ሰው የለም። ያረጀ አስተሳሰብ ያላቸው ወጣት አመራሮች፣ ያፈጀ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ የድርጅቱ መስራቾች፣ ከአዲስ አበባ እስከ ዋሽንግተን ያሉት የህወሓት አፈ-ቀላጤዎች፣ “አንጃ” ተብለው ከድርጅቱ የተባረሩ የቀድሞ ባለስልጣናትና የጦር አዛዦች፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያስተማሩ ለህወሓቶች የሚሰልሉ ገለልተኛ […]
የብሔርና የመደብ ጥያቄ ንትርክ ወደ ሕልውና ጥያቄ ሲቀየር! (ጌታሁን ሔራሞ)
October 30, 2019 የብሔርና የመደብ ጥያቄ ንትርክ ወደ ሕልውና ጥያቄ ሲቀየር! (ጌታሁን ሔራሞ) የዶ/ር አብይ “መደመር” መፅሐፍ አጀማመሩ በ”የሰው ፍላጎቶች” መሆኑ ይበል የሚያሰኝ ነው። የየትኛውም መንግስት የማታ ማታ ግቡ (Ultimate goal) የዜጎችን ፍላጎት በተቻለ አቅም ማሟላት ነው። መፅሐፉ ገና በገፅ 2 ላይ የሰው ልጅ ፍላጎቶችን እንደሚከተለው አስቀምጧል። 1. ቀጥተኛ የሕልውና ፍላጎት 2. ተዘዋዋሪ የሕልውና ፍላጎቶች […]
የጃዋር ሰለባዎች በሱ መመሪያ የተጨፈጨፉት ብቻ ሳይሆኑ ሚዲያውም ጭምር ነው

October 30, 2019 Source: http://www.goolgule.com/jawar-and-his-media-manipulations/ October 30, 2019 10:09 am የሚዲያ አውታሮች ከውስጥም ከውጭም፣ የመንግሥትም ሆኑ የግል፣ የተገዙም ሆኑ በሊዝ የተያዙ፣ በደመ ነፍስ የሚጓዙትን ጨምሮ ሆን ብለው አስበውበትም ሆነ ሳያውቁት የጃዋር ሰለባና አንደበት ሆነዋል። አንዳንዶቹ በሳል የሚባሉት የሚዲያ አውታሮች ተቆጣጣሪ ኤዲቶር ያላቸውም አይመስሉም። “በድንገት በጃዋር ላይ በለሊት ከበባ መደረጉን ተከትሎ” እያሉ እሳቱ ላይ ነዳጅ ያርከፈክፋሉ። […]
የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት በኦቶማን ስርወ መንግስት በአርሜኒያውያን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በዘር ማጥፋት ፈረጀ

October 30, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦቶማን ስርወ መንግስት በአርሜኒያውያን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በዘር ማጥፋት ፈረጀ። ምክር ቤቱ በፈረንጆቹ ከ1915 እስከ 1923 በአርሜኒያውን ላይ በኦቶማን ስርወ መንግስት የተፈፀመውና 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ህይወታቸውን ያጠቡትን ጥቃት በማውገዝ በዘር ማጥፋት ፈርጆታል። አባላቱ […]
በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ
October 30, 2019 በወቅታዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ ጋዜጣዊ መግለጫ “በተከሰተው ሁከት በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በጥፋቱ ተሣታፊ የሆኑ ሰዎች ሁሉ በሕግ ተጠያቂነታቸው መረጋገጥ አለበት!” በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ እና ተሃድሶ እርምጃ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተጨባጭ ውጤቶች እንዳስገኘ ሁሉ ውስብስብ ተግዳሮቶችም እየገጠሙት ይገኛል፡፡ በተለይ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ […]
ከሰኔ 15 የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በተያያዘ ተጠርጥራችኋል በሚል ታስረው የነበሩ ከእስር ተፈተዋል፡፡

October 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/164338 በተለያዩ የምርመራ መዝገቦች በሽብር ትጠረጠራላችሁ በሚል ለወራት በእስር ላይ ሆነው ምርመራ ሲደረግባቸው የቆዩ ሰዎች ዛሬ ከእስር ተፈተዋል፡፡ እስረኞቹ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አባላት፣ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት አመራሮች፣ ጋዜጠኞች እና ሌሎች ከሰኔ 15 የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በተያያዘ ተጠርጥራችኋል በሚል ታስረው የነበሩ ይገኙበታል፡፡ ከተፈቱት መካከል፣ 1ኛ) አንተነህ ስለሺ 2ኛ) ንጉሡ […]