‘ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ይችላልን?’ (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

February 16, 2019t [የብሽሽቅ ፖለቲከኝነት የመጨረሻ ዐዋቂ ተደርጎ በሚያስወድስበት አገር፣ ወይ ዘውግ ውስጥ ተሸሽጎ ብዙ ምስኪኖችን በተሳሳተ/በጎዶሎ መረጃ መንዳት፣ አሊያም የይስሙላ ኢትዮጵያዊ ፍቅር በማነብነብ የአገር አንድነት ብቸኛ ዋስትና መስሎ በመታየት መብለጭለጭ በበዛበት የውዳሴ ከንቱ ፈላጊዎች አገር ራስን ሆኖ መቆም፣ በማይወላውሉ መርሖዎች መመራት ነውር ነው። ለማንኛውም ጓደኛዬ ሶሊያና ሽመልስ የሺሕ ሰው ግምት ነች። አሁን የምትሠራበት ቦታም […]

‹‹7 ሚሊዮን ካድሬ መጅገሮች ሳይነቀሉ የኢኮኖሚ ለውጥ አይመጣም!!!›› ለቪዥን ኢትዮጵያ ሀገር ወዳድ ምሁራን የተበረከተ (ሚሊዮን ዘአማኑኤል)

February 16, 2019 t ህብለ ሰረሰር በሌላቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኦዴፓ/ኢህአዴግ ተከቦል፣ የተጠመጠሙበት የፖለቲካ ፓርቲዎ አንዳችም የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዳይ ፍኖተ ካርታ ማቅረብ እስካሁን አልቻሉም፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በገንዘብ ማሰባሰብ ሥራ ተጠምደዋል፡፡ በየክልላዊ መንግሥቶች የህዝብ መፈናቀል፣ ሰላም ማጣት፣ ፍትህ መጎደል ቁብም አልሰጣቸው፡፡ በመላ ሀገሪቱ የኮንትሮባንድ ንግድ፣ የመሣሪያ ዝውውር፣ የውጭ ምንዝሪ ገንዘብ ሽሽትን […]

Ethnic identification no longer compulsory in census

16 February 2019 By Dawit Endeshaw New ethnic, religious designations to appear on census Ethnic and religious identification is not compulsory in the upcoming Fourth National Census which is scheduled for April, 2019, The Reporterhas learnt. “Anyone who is, for instance, from a mixed ethnic background or born out of two ethnic groups can choose […]

ሁለት የራያ ተወላጅ ዲፕሎማቶች ሕወሓትን ለቀቁ

February 16, 2019 | Posted by: Zehabesha r ሁለት የራያ ተወላጅ ዲፕሎማቶች ሕወሓትን ለቀቁ:: ሌሎችም እየተከተሉ ነው:: በራያ ሕዝብ ላይ ሕወሓት እየፈጸመ ያለውን ግፍ በማውገዝ፣ የራያ ማንነት እንዲከበር ሕዝቡ እየጠየቀ ያለው ጥያቄ እንዲመለስ የሚደግፉ፣ በፓርቲው ውስጥ የራያ ተወላጆች መገፋትና አለመታመንን የተቃወሙ ሁለት የራያ ተወላጅ ዲፕሎማቶች ሕወሓትን መልቀቃቸው ታወቀ:: በሳዑዲ አረቢያ በዲፕሎማትነት እያገለገለ የሚገኘው ሚስባህ ማህመድ […]

የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ ! (አንዷለም አራጌ)

  February 16, 2019 0 የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ !  አንዷለም አራጌ  የኃላ ነገራችንን መተረክ ብዙም ደስታ አይሰጠኝም፡፡ ብዙዎች ብዙ ያሉበት ስለሆነ፡፡ የተለየ ምርምር ያላደረኩበትን ጉዳይ የብዙኃንን ጠቅላላ ዕውቀት መልሶ ማስተጋባት ይመስለኛል፡፡ የሚታወቀውን መድገም ደግሞ ብዙም ፋይዳ የለውም፡፡ ነገር ግን ቀጥታ ያለንበትን ዘመን ከመተንተን ይልቅ ከወዲያኛው ዘመን ላይ ሆኖ ወደ አሁኑ ለመመልከት ወታደራዊ ገዥ መሬትን […]

ተዋጽዖ!! (ዳንኤል ክብረት)

February 16, 2019 0 ተዋጽዖ!!! ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት  ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር ቀጠሉ፡፡ የሽርሽሩ ዳርቻ ደርሰው ሲመለሱ ግን ከባድ ማዕበል ተነሣ፡፡ ጀልባዋም የግልንቢጥ ትደንስ ጀመር፡፡ ግማሹ ይጸልያል፣ ግማሹ ይሳላል፣ ግማሹ ይዘላል፤ ሌላው ጥግ ይፈልጋል.. […]

Abdul Fattah al-Sisi: Egyptian president may rule until 2034

15 February 2019 Egypt’s parliament has overwhelmingly voted to approve draft constitutional changes that could extend President Abdul Fattah al-Sisi’s time in office by another 12 years. Mr Sisi is due to stand down in 2022 when his second four-year term ends. But 485 of the country’s 596 lawmakers voted on Thursday to lengthen presidential […]

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ዓመታዊ በጀታቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊጠይቁ መሆኑ ተነገረ።

February 16, 2019 | Source: https://mereja.com/amharic/v2/93514 የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ዓመታዊ በጀታቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊጠይቁ መሆኑ ተነገረ። ፍርድ ቤቶች እስካሁን እንደሌሎች የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ሁሉ በጀት የሚመደብላቸው በገንዘብ እና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ነዉ። የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት ግን ፍርድ ቤቶች የሚተዳደሩበትን በጀት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስወስናል፣ ሲፈቀድም በጀቱን ያስተዳድራል በማለት ይደነግጋል […]

ወሎ፣ ሸዋ ….በአማራ ክልል ተረስተዋል – (ግርማ ካሳ)

February 14, 2019 ዶ/ር መለሰ_መኮንን፣ የደሴ ከንቲባ ናቸው። “ላለፉት 27 አመታት ደሴ ከተማ ላይ ምንም አይነት የመንግስት መስሪያቤት አልተገነባም !በንጉሱ እና በደርግ ግዜ የተሰሩ ያረጁ ህንፃዎች ናቸው አገልግሎት እስከ አሁን እየሰጡ ያሉት ተገነባ ከተባለ የብአዴን/አዴፓ/ ህንፃ ብቻ ነው” ይላሉ። ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ጽፊያለሁ። የአማራ ክልል ሰፊ ክልል ነው። ለአስተዳደር አያመችም። የክሉ መንግስት ባህር ዳርና […]