የነልጅ ኢያሱ መንገድ – “ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም!” (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

February 15, 2019 “ታላቁ ተቃርኖ” በሚል ርዕስ ሀብታሙ አለባቸው የተባለ ኢትዮጵያዊ የጻፈውን ግሩም ጥናት-አከል መጽሐፍ እያነበብኩ ሳለ የልጅ ኢያሱ ታሪካዊ ስህተት የተጠቆመበት ቦታ ላይ ስደርስ አላስችልህ አለኝና ወደራሴው ጭሮሽ ገባሁ – እንደለመደብኝ ልብሰከሰክ፡፡ ልጅ ኢያሱ ከነዚያ ውክቢያ ከበዛባቸው ጥቂት የሥልጣን ጊዜያቱ በኋላ በባላንጣዎቹ እጅ ሲወድቅ ምን አለ – “ልጅነትን ‹እግዚአብሔር ይማርሽ‹ በሏት”፡፡ ወርቅ አበባባል ነው፡፡ […]

ለውጡ ትግራይ ውስጥ እንዲገባ እንቅስቃሴ እያደረግን ነው ያለነው።” – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – SBS Amharic

February 15, 2019 ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀመንበር፣ ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ምክትል ሊቀመንበርና አቶ መኮንን ዘለለው – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ትዴት ስለምን ወደ አገር ቤት ገብቶ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የለውጥ ሂደት ለመሳተፍ እንደወሰነ፣ ድርጅቱ እያካሄደ ስላው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች፣ ስለ ወቅታዊው […]

በምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር አካባቢ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ

February 15, 2019 ሰላማቸውን በጋራ ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ተወካዮች አረጋገጡ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2011 ዓ.ም(አብመድ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ነጋዴ ባሕርና አካባቢው የሚኖሩ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ተወካዮች የእርቀ ሰላም ውይይት ጀምረዋል፡፡ ውይይቱ ነጋዴ ባሕር ከተማ ላይ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ የእርቀ ሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ያደረጉት ከሁለቱም ወገኖች የኃማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ናቸው፡፡ የውይይቱም ዓላማ አሁን […]

የሕዝብ ቆጠራው ለምን መራዘም እንዳለበት – አምሰት በቂ ምክንያቶች (ግርማ ካሳ)

February 16, 2019 መጋቢት 29 4ኛው ዙር የህዝብና ቤት ቆጠራ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። ግን ቆጠራዉ የሚደረገው ከዚህ በፊት በነበሩ ካድሬ ሰራተኞችና በፊት በነበረበው ግልጽነት በሌለውና ፖለቲካዊ በሆነ አሰራር ነው። እንግዲህ በሚከተሉት አምስት ነጥቦች የሕዝብ ቆጠራው እንዲራዘም እጠይቃለሁ። አንደኛ – የዶ/ር አብይ አስተዳደር ይኽው ስልጣን ከያዘ አንድ አመት ሊሞላው ቢሆንም፣ ሕግና ስርዓትን ማስጠበቅ አልቻለም። በብዙ የአገሪቷ […]

በአዋጅ የሚጫን የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ዘመኑን አይመጥንም (ከህዝባዊ ሰልፉ)

February 16, 2019 እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ባልነበረበት ምን አልባትም ተሰምቶ በማያቅበት ከዚህ አለፍ ካለም ፈላጭ ቆራጭ ስርዓት በነገሰበት ከዛሬ መቶ ምናምን አመት በፊት ስልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋ የሆነው አማርኛ አገራዊም የስራም ቋንቋ ሆኖ እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ጉዳይ አሁን ባለንበት ዘመን መስፈርት ሲለካ መሆን ያልነበረበት የታሪክ አጋጣሚ […]

በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዙሪያ ያሉ ሕገ መንግስታዊ ግድፈቶች – ግርማ_ካሳ (በረራ ጋዜጣ ላይ የወጣ)

February 16, 2019 ↓e በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወሰን፣ አከላለልና የማንነት ጉዳዮችን የሚመለከት ኮሚሽን በአዋጅ አቋቁሟል። የዚህን ኮሚሽን መቋቋምን አንዳንድ ወገኖች “ሕገ መንግስቱን የጣሰ ነው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ስልጣንና ሃላፊነት የሚጋፋ ነው” እያሉ ይከሳሉ። በሌላ በኩል የኮሚሽኑ መቋቋም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ሆኖ ጥናትና ሪፖርት የሚያቀርብ እንደሆነ የሚናገሩት የኮሚሽኑን መቋቋም የሚደገፉ አካላት፣ […]

Ethiopia: [ሰበር መረጃ] ሜቴክን የሚያስንቀው መንግስታዊው የዘረፋ ተቋም እና የሚኒስትሮቹ የገንዘብ ቅሌት ሲመረመር | በይርጋ አበበ

Andafta Published on Feb 14, 2019 ሜቴክን የሚያስንቀው መንግስታዊው የዘረፋ ተቋም እና የሚኒስትሮቹ የገንዘብ ቅሌት ሲመረመር ወይዘሮ ገነት ዘውዴ፣ አቶ ግርማ ብሩ፣ አቶ ዓለማየሁ ተገኑ፣ አቶ አባይ ፀሀዬ እና አቶ አታክልት ተካ የት ነው ያሉት? በተንዳሆ ግድብ ግንባታ ላይ የተቀጠሩት ዐይነ ስውሩ ጥበቃስ ኃላፊነታቸውን የተወጡት በምን መልኩ ይሆን? በይርጋ አበበ Show more