የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ

May 22, 2019 የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ አብመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ጫኔ ከበደን አነጋግሯል፡፡ የፓርቲዎቹ መሪዎች የወቅታዊ ሀገራዊ ችግሮችን መንስኤና መፍትሔ አስመልክቶ ሐሳቦችን ሰጥተዋል፡፡ እንደ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ: ሕዝብን ከሕዝብ የሚያገናኝ የሰላምና የዕርቅ ዐቢይ ኮሚቴ አቋቋመ፤ በቤተ ክርስቲያን ጥቃት ባለሥልጣናትን ጠርቶ ስለማነጋገር እየተወያየ ነው

ሐራ ዘተዋሕዶ May 23,2019 ቤተ ክርስቲያንን ባልዋለችበት የሚያጠቁ የውስጥና የውጭ ኀይሎች ቅንጅትን ተገንዝቧል፤ በጠ/ሚኒስትሩ በኩል የሚመለከታቸውን ሚኒስቴሮችና የጸጥታ አካላት ለማነጋገር አስቧል፤ የመብቶች ጥሰት፣ ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ቤተ ክርስቲያን መዝረፍና ማቃጠል መቆም አለበት! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን የእምነት ነፃነትና ዜግነታዊ መብቶች ያካትታል፤ *** ዐቢይ ኮሚቴው በሥሩ፣ በ4 የአህጉረ ስብከት ክልሎች የተደራጁ ንኡሳን ኮሚቴዎች አሉት፤ የቤንሻንጉል ጉምዝ፣ የደቡብና […]

ከሀገር እንድወጣ ምክር በዶ/ር አምባቸው ተሰጥቶኛል – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ

May 23, 2019 እስር እና ወከባ ትግልን አያቆምም – የመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ከረጅም ውጣ ውረድ በሗላ የኢትዮጵያ ህዝብም የአማራ ህዝብም እኩልነት እና ነጻነት መጣ ብሎ ተስፋ ሲያደርግ ተረኛ ነኝ በሚል ኦህዴድ ከግንባር ፓርቲው ህወሃት የተማረውን የዘረኝነት አካሄድ ማስቀጠል የፈለገ በመሆኑ እና ምልክቶችንም በማየቴ የአማራ ህዝብ ለተጨማሪ ባርነት እንዳይዳረግ ወጣቱን እና ፋኖውን እያደራጀን እንገኛለን። ፨ […]

‹‹የሚሠራ ቢሆን ሁሉም በየጎጡ የሚመኘውን ነፃነት ቢያገኝ መልካም ነበር፤ ግን አይሠራም፡፡” ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ

May 23, 2019 (አብመድ) የታሪክ መምህር ናቸው፤ ለ27 ዓመታት ያክል በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ክርስቶፎር ኒፖት ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በዚህ ወቅት ወደ ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሰው በሙያቸው ሀገራቸውን እያገለገሉ ነው፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በታሪክ አስተማሪነት እየሠሩ ይገኛሉ፤፡ ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ፡፡ ሁሉም በሀገሩ ያምራል እና ከስደት መልስ አፈር ፈጭተው፣ ውኃ ተራጭተው ወደ አደጉባት ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሰው […]

በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ፡፡

May 23, 2019 በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ፡፡ ሰላማዊ ሠልፉ መፈናቀልና ግድያን በማውገዝ ነው እየተካሄደ ያለው:: ማንነትን መሠረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆምም ሠልፈኞቹ ጠይቀዋል:: የአማራ ወጣቶች ማኅበር በሸዋና የሸዋ ተወላጅ አማራዎች በጥምረት ያዘጋጁት ሠልፍ በደብረ ብርሃን እየተካሄደ ነው:: ሰላማዊ ሠልፉ መፈናቀልና ግድያን በማውገዝ ነው እየተካሄደ ያለው:: ማንነትን መሠረት ያደረገ ጥቃት እንዲቆምም ሠልፈኞቹ ጠይቀዋል:: […]

መገናኛ ብዙኃን ለተወሰኑ ቡድኖች ዓላማ ማስፈጸሚያ ከሆኑ ለሀገር አደጋ ነው፤ ሩዋንዳ ላይ የታየውም ይህ ነበር ተባለ

May 23, 2019 “መገናኛ ብዙኃን ለተወሰኑ ቡድኖች፣ ፖለቲከኞች፣ ጓደኞቻቸው… ዓላማ ማስፈጸሚያ ከሆኑ ሥራቸው ጋዜጠኝነት ሳይሆን የቡድን መሣሪያነት ነው፤ ይህም ለሀገር አደጋ ነው፤ ሩዋንዳ ላይ የታየውም ይህ ነበር፡፡” የሩዋንዳ ጋዜጠኛ (አብመድ) ወቅቱ እ.አ.አ. 1994 ነው፤ ሩዋንዳ ውስጥ፡፡ በሰው ልጅ ታሪክ አስከፊ ከሚባሉት ሰብዓዊ ጥፋቶች አንዱ ሆኖ በታሪክ የተመዘገበ ድርጊት የተፈጸመበት ነው፡፡ ሁቱዎች በቱትሲዎች ላይ እንዲዘምቱ ታቅዶ […]

“ፍላጎቴ ኢህአዴግ እንዲነቀል ሳይሆን በምርጫ እንድናሸንፈው ነበር!!!” (አቶ አንዱአለም አራጌ )

019-05-2 “ፍላጎቴ ኢህአዴግ እንዲነቀል ሳይሆን በምርጫ እንድናሸንፈው ነበር!!!”  አቶ አንዱአለም አራጌ  የኢትዮጵያ ዜጐች ማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ምክትል መሪ ለሰው ልጅ ሰብአዊ መብት መከበርና ልዕልና በርካት ዋጋ ከፍሏል በምርጫ 97 በነበረው ትግል ከፖለቲከኞች አንዱ ሆኖ ከሲቪክ ማህበራት አመራሮችና ከጋዜጠኞች ጋር ሁለት ዓመታትን በእስር አሳልፏል፡፡ በአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፖርቲ / አንድነት/ ውስጥ በነበረው ብርቱ ትግልና ተቃውሞ የእድሜ ልክ […]

በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!! (ደረጄ በላይነህ)

2019-05-21 በደም የተገነባች በአጥንት የቆመች አገር!!!ደረጄ በላይነህ “–ኢትዮጵያን ለማፍረስ ማሰብ ራሱ የአባቶቻችንን ሥጋና አካል ማፍረስና መቀንጠስ ነው፡፡ በጣልያን ቦንብ ተደብድቦ የተበተነውን አካላቸውን እንደ ጅብ መጋጥ ነው፡፡ እርም መብላት ነው፡፡ ክህደትም ነው፡፡ ኢትዮጵያ የነፃ ስጦታ ሳትሆን በመስዋዕትነት የተሠራች፣ የደም ዋጋ ናት፡፡ ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብለን ከድረ ገፆች ላይ የምናወርዳት ፊልምና ታሪክ ሳትሆን፣ በፈረሰ የጀግኖች ሥጋ፣ በውድ […]

Grant approved to support private investment in Ethiopia’s hydro sector – International Water Power and Dam Construction

23 May 2019 The African Development Bank’s Sustainable Energy Fund for Africa (SEFA) has approved a grant to help spur investments in hydropower in Ethiopia. SEFA has approved a $995,000 grant to support the roll out of a sustainable procurement framework for Independent Power Producers (IPPs) in the grant, with the goal to encourage private […]