ትግራይ – ባለቤት ያጣች የአፈና የእስርና የጨለማ ደሴት ሆናለች (ዲያስፓራ የዓረና መድረክ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ)

May 5, 2019 Zaggolenews. የዛጎል ዜና “ግራኝ መሐመድ መጣብህ ተነስ ተዋጋ” እያሉ በመቀስቀስ ሕብረተሰቡን ማሸበር ከጀመሩ ውለው አድሯል:: በተለይም መንግስት ያወጣቸውን የይቅርታና የምህረት አዋጆች በክልሉ ተፈፃሚነት እንዳይኖራቸው አድርጓል:: ከህወሓት የተለየ አመለካከት አላችሁ ተብለው በሰበብ አስባብ ለዓመታት የታሰሩ ዜጎችም እስካሁን ድረስ በህወሓት የጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ታጉረው ይገኛሉ:: በቅርቡ በመቀሌ በኩይሓ በዓዲ ግራትና በሌሎች ቦታዎች እየተካሄዱ ያሉት […]
ይድረስ ለብሔረተኛው ወገኔ!

May o5,2019 በያሬድ ሃይለማሪያም በብሔር መደራጀት መብትህ ነው። ባህልህን፣ ቋንቋህን፣ ታሪክህን እና ሌሎች የማንነትህ መገለጫ የሆኑ እሴቶችህን የማጎልበት እና ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ መሰባሰብ እና የበኩልህን ማበርከት መብት ብቻም ሳይሆን የትውልድ ግዴታህም ነው። አንተ የተውከውን ባህልህን፣ ቋንቋህን እና እምነትህን ትውልድ አይረከበውም። የሁሉም ብሔረሰብ ባህል፣ ቋንቋ እና ታሪካዊ ትውፊቶች ናቸው አንድ ላይ ሆነው ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያሰኟት። ባለንበት […]
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ጉዳይ – ቪኦኤ / አማርኛ

ግንቦት 05, 2019 መስፍን አራጌ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሲተዳደሩ የቆዩ ሦስት ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የክልሉ ገዥ ፓርቲ በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ የሚጋሩ ድጋፋቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል። ደሴ — በሌላ በኩል ደግሞ የሚቃወሙት በመግለጫ ቅሬታቸውን አሳውቀዋል። በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችን ያነጋገረው የደሴው ሪፖርተራችን መስፍን አራጌ ከአፋር ከሶማሌ ክልሎች መሪዎች ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ለማግኘት እየጣረ […]
Ethiopia-Djibouti Railway brings people closer – CGTN

By Zhang Xiaohe 12:58, 05-May-2019 Africa’s first standard-gauge electrified railroad began operating in January 2018. The Ethiopia-Djibouti Railway Line stretches 752 kilometers, from the Ethiopian capital Addis Ababa to the Red Sea port of Djibouti. The trains travel at speeds about 120 kilometers per hour, reducing the journey time from three days by road to […]
ቀድሞው አንድነት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አቶ አስራት ጣሴ በዶ/ር ነጋሶ ሥርዓተ ቀብር የሽኝት ሥነ ሥርዓት ላይ ከተናገሩት

May 5, 2019 “— ጨካኝ እና አምባገነን መሪዎቻችን ዶ/ር ነጋሶ በመርህና በሀሳብ ከተለያቸው በኋላ እንዳጉላሉትና እንደጎዱት ሁሉ ሞቱንም ርካሽ የማይረባ እና እርባና ቢስ ሊያደርጉት የነበራቸው ተስፋ በመክሸፉ ነው። ዛሬ እነሱ ያጡትን ክብርና ሞገስ እሱ በሞቱ አግኝቶታል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፡፡ እሱም የሞቱን ፅዋ በፀጋ እንደተቀበለው ሃሳቤና መንፈሴ ይነግረኛል፡፡” ኢትዮጵያ ከነሙሉ ክብሯ በልጆቿ በአንድነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም […]
ጠ/ሚ አብይ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት
May 5, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=cea0d7a85 Ethiopia: PM Abiy Ahmed speaks with healthcare professionals in Addis Ababa — Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://goo.gl/jT1CDS Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional infor…
ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ – ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና

May 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/114325 ደጃዝማች ዑመር ሰመተር!! …..የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ ተገዳይ እወልወል እጠረፉ ዳር፤ የመትረየሱ ሼክ የለበን መምህር፤ ሞት ጠራህ አንተንም ዑመር ስመጥር!!! ጣልያንን ከአፈር የደባለቀ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመተርበኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ለአገራቸው ነጻነት ሲሉ በፍጹም አገራዊ ፍቅር መተኪያ የሌለው ህይወታቸውን የከፈሉ አካላቸውን ያጎደሉ በርካቶች ናቸው፡፡ የቀደሙትን የእነዚሕን አባቶች ውለታ አቅም በፈቀደ በምናስታውስበት […]
Please Stop Predisposing Amaras to Continue Perishing in Cities and Rural Areas!

May 5, 2019 / By Belayneh Abate It is with a deep grief that I watched the body of a toddler slaughtered with a spear that penetrated his belly and passed out through his lower back in Metekel. This tragedy tests our humanity, brotherhood, sisterhood and parenthood. We are becoming parents, sisters and brothers who […]
አንድም የመንግስት አካል መጥቶ የጠየቀን የለም: ክረምት እየመጣ ነው ምንድን ነው የሚውጠን ? – ተፈናቃዮች
May 5, 2019M አ -ተቸግረናል በስጋት ውስጥ ነው ያለነው: ልጅ ይዤ ነው ከቤት የወጣሁት :አሁንም ነፍሰ ጡር ነኝ: የት እንደምወልድ እንኳ አላውቅም: አንድም የመንግስት አካል መጥቶ የጠየቀን የለም: ዝናቡ እየመጣ ነው ምንድን ነው የሚውጠን ? -መስራት እየቻልን መንግስት አፈናቅሎ ተረጂዎች ያደረገን ለምንድን ነው? “…መንግስት አልጎበኘንም ረስቶናል: መጪው ክረምት ነው :ጨለማ ነው እንዴት ነው የምንሆነው ? […]
የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸው እንዲፈጸምላቸው ጫና ለመፍጠርና ለማስገደድ ተፈናቃዮችን በካምፖች እስከ ማገት ደርሰዋል

May 5, 2019 Source : https://mereja.com/amharic/v2/114365 አንዳንድ የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸውን አስገድደው ለማስፈጸም ተፈናቃዮችን በካምፖች እስከ ማገት መድረሳቸው ተገለጸ Reporter Amharic ‹‹እንደ ዜጋም እንደ አመራርም ግራ የሚያጋቡኝ ሁኔታዎች አሉ›› ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ‹‹ጨከን ማለትና መከፈል ያለበት ተከፍሎ የዜጎችን ሥቃይ ለማስቆም ወስነናል›› ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አንዳንድ የክልል አመራሮች ፖለቲካዊ ፍላጎታቸው እንዲፈጸምላቸው ጫና ለመፍጠርና ለማስገደድ […]