ዩኤንዲፒ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ተግባራት ለመደገፍ የ40 ሚሊየን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ

June 18, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት (ዩኤንዲፒ) በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የዴሞክራሲ ተግባራትን ለመደገፍ የሚያገልግል የ40 ሚሊየን ዶላር ዕርዳታ ሰጠ፡፡ የገንዘብ ሚንስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እና የዩኤንዲፒ ሃላፊዎች በተገኙበት ስምምነት ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በቀጣይ ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ አቅምን […]

የእኛዎቹ አክቲቪስቶች ‹‹ማይክሮ ዌቭ›› አክቲቪስ ናቸው!!! (ዮናታን አክሊሉ)

2019-06-18 የእኛዎቹ አክቲቪስቶች ‹‹ማይክሮ ዌቭ›› አክቲቪስ ናቸው!!!ዮናታን አክሊሉ … ኢትዮጵያ የማትለወጥበት ምንም ምክንያት የለም ። ኢትዮጵያ የተወጋችው ማደንዘዣ ብሄርተኝነት ነው፡፡ ሰርጀሪ የተወጋ ሰው ማደንዘዣውንሲያነሱለት ይነቃል፤ አሁንም ልክ እንደዚያ ነቅተናል፡፡ ድሮም ነበርን፤ ወደፊትም እንቀጥላለን፡፡ አሁን ከተወጋንበት ማደንዘዣ ነቅተናል፡፡… ከለመድኩት መድረክ እና ቦታ ለየት ያለ ስለሆነ ለእኔ ይህ መድረክ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ስለዚህ ብዙም ልምድ ስለማይኖረኝ ትረዱኛላችሁ ብየ […]

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ

June 18, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 45ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የቦርድ አባላት ሹመትን መርምሮ አፅድቋል። በዚህም መሰረትም፦ አቶ ታዜር ገብረእግዜአብሔር አቶ መስዑድ አደም ረዳት ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ ዶክተር […]

ይድረስ ለወገኖቼና የስራ ባልደረቦቼ፦ አንዱን መጤ ሌላውን ቋሚ የማስመሰሉ ግብዝነት አይጠቅመምና አቁሙት!!! (ታማኝ በየነ)

2019-06-18 ይድረስ ለወገኖቼና የስራ ባልደረቦቼ፦አንዱን መጤ ሌላውን ቋሚ  የማስመሰሉ ግብዝነት  አይጠቅመምና አቁሙት!!! ታማኝ በየነ አገሩን እንደሚወድ ህዝብ መስማት የምትፈልጉትን አውቃለሁና እንደኔም እንደናንተም ምኞት ሁሉንም በሰላም ፈትተን ወደ ቀደመው መስመራችን ተመልሰናል የሚል ዜና ይዤ ብቅ ብል ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር። ያ’ ግን  አልሆነም !  ሁላችንም ካለፈ ታሪካችን ተምረን ተሸንፈን እያሸነፍን ልዩነትን ተቀብለን አንድ በሚያደርገን በጋራ እየቆምን ወደፊት […]

የኦነግ መንታ መንገድ ወዴት ያደርሰዋል? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-06-18 የኦነግ መንታ መንገድ ወዴት ያደርሰዋል?ያሬድ ሀይለማርያም በለውጡ ላይ ወይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመሩት መንግስት ላይ እምነት ከማጣት ይሁን ሌላ ድብቅ አጀንዳ ከማንገብ፤ ኦነግ የመንታ መንገድ ጉዞውን ከጀመረ አረፋፍዷል። ኦነግ ለውጡ እሱ በሚፈልገው መንገድ እየሄደ እንዳልሆነ በተደጋጋሚ ሰገልጽ ቆይቷል። ከዛም አልፎ ሕግ እና ሥርዓትን በጣሱ የተለያዩ የወንጀል አድራጎቶችን ሲፈጽም እንደቆየ በመንግስት ሚዲያ ጭምር በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። […]

የኢንትርኔት መቋረጥ፡ የሕግ ባለሙያዎች ኢትዮ-ቴሌኮምን ለመክሰስ አቅደዋል

ሃገር አቀፍ ፈተና በመጣ ቁጥር ከተፈታኞች ቀጥሎ ጭንቀት ውስጥ የሚገባው የበይነ-መረብ [ኢንተርኔት] ተጠቃሚው ነው። ባለፈው ሳምንት፤ ማክሰኞ የሆነው ይህ ነው። ሃገር አማን ብለው ዓለም እንዴት እንዳደረች ለመቃኘት የጎገሉ አንጀት የሚያርስ መረጃ ማግኘት አልቻሉም። ኧረ እንደውም ምንም ዓይነት መረጃ ማግኘት ይቅርና የሞባይልም ሆነ ኮምፒውተር ስክሪናቸው ላይ ብቅ ሊል አልቻለም። ተጠቃሚው የሞባይልና ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት እንደተቋረጠ የገባው […]

መፈናቅሎችበዋናነት የተፈጠሩት በብሄር ማንነት አጀንዳ መሆኑን አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ

June 16, 2019 የብሔር ማንነት ከሌሎች ማንነቶች በተለየ የግጭቶች መንስዔና ሥጋት እንደሆነ ተገለጸ በኢትዮጵያ ሥጋት ከሆኑትና የአገሪቱን አንድነት እየተፈታተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች አንዱ የብሔር ማንነት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይኼን ያሉት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ናቸው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ‹‹አዲስ ወግ›› በተሰኘው ተከታታይነት ያለው የውይይት መድረክ ‹‹ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ›› በሚል ርዕስ ዓርብ ሰኔ 7 […]

በቦሌ ቡልቡላ ወጣቶች የተሰሩ የመጠለያ ቤቶችን በሃይል ለመውረር ያደርጉት ሙከራ በፖሊስ ሃይል ከሸፈ

June 17, 2019 በቦሌ ቡልቡላ ወጣቶች የተሰሩ የመጠለያ ቤቶችን በሃይል ለመውረር ያደርጉት ሙከራ በፖሊስ ሃይል ከሸፈ — የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ወጣቶቹ በፖሊስ ሃይል እንዲመለሱ ይደረግ እንጂ የአካባቢው ነዋሪ አሁንም ስጋት ላይ ነው። (ኢትዮ 360 ) በቦሌ ቡልቡላ ከ200 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የተሰሩ የመጠለያ ቤቶችን በሃይል ለመውረር ያደርጉት ሙከራ በፖሊስ ሃይል መክሸፉ ታወቀ። በአዲስ አበባ አራዳ […]

Boeing 737 Max: Ethiopian Airlines boss rejects US blame on pilots – The Independent

‘The whole world knows the standards of Ethiopian Airlines and they know what happened. Our flights are full,’ said Tewolde GebreMariam     Simon Calder Travel Correspondent @SimonCalder The boss of Ethiopian Airlines has rejected American accusations that pilots were partly to blame for the fatal crash of a Boeing 737 Max. Flight ET302 crashed shortly after […]

Ethiopia Plans to Privatize Key State Enterprises – Voice of America

By Sarah Kimani June 17, 2019 01:51 PM ADDIS ABABA – Ethiopia’s finance minister says the government is preparing to privatize some state-owned entities. However, the plan to sell off parts of the country’s once-guarded crown jewels is getting a mixed reaction. At a corner of the Ethiopian Airlines complex in Addis Ababa sits a […]