በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ መገደሉ ተሰማ

June 5, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/122325 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ እንደሞተ ጠቁሞ የሚከተለውን የሀዘን መግለጫ አውጥቷል የሀዘን መግለጫ! የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዛሬ 27/09/2011 ዓ/ም በኣክሱም ከተማ ለሞተው ኣንድ የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የተሰማው ጥልቅ ሀዘን በትግራይ ህዝብና መንግስት ስም ይገልጻል፡፡ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተማሪው ላይ የተፈፀመው ኣስነዋሪ ድርጊት ኣጥብቆው እንደሚኮንነው እና […]
በቱሪዝም ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ እንመጣለን የሚሉ የተደራጁ ግብረ ሰዶማውያንን: መሬቷና ሕዝቡ እንዳይቀበሏቸው ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ! በመግለጫው ያካትተዋል

ሐራ ዘተዋሕዶ June 5, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.com መንግሥትም እንዲያወግዝና የወንጀል ሕጉን በማጥበቅ ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ ጠየቀ! ቶቶ ቱርስ፣በቱሪዝም ሽፋን ድርጊቱን ለማስፋፋት እንዳቀደበት ጉባኤው በስፋት ተወያየ፤ በምንም ተኣምር ቅዱሳት መካናትን እንዳይረግጡ ለመንግሥት ማሳሰቢያ እንዲጻፍ አዘዘ! በወንጀል አድራጎቱ የሚያዙ ግለሰቦች፣ በቀላል ቅጣት መለቀቅ እንደሌለባቸው አሳሰበ፤ የማኅበረ ወይንዬው ደረጀ ነጋሽ በችግሩ ወቅታዊ ኹኔታ ለምልአተ ጉባኤው አብራርቷል፤ ድርጊቱ፥ በሃይማኖት ኀጢአት፣ […]
“የዘንድሮው ኢድ ምናልባትም በመቶ ዓመት ያገኘነው ታሪካዊ ኢድ ወይንም ረመዳን ነው” (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)

2019-06-04 “የዘንድሮው ኢድ ምናልባትም በመቶ ዓመት ያገኘነው ታሪካዊ ኢድ ወይንም ረመዳን ነው” ኡስታዝ አቡበከር አህመድ (ኢፕድ) ይህንን ቀን አላህ አሳየን፣ በእኛ ዕድሜ ዕውን ሆነልን የሚሉ ሰዎች ደስታ ተናንቋቸው አስተውያለሁ ይላል ኡስታዝ አቡበከር። ባለፉት አምስትና ስድስት ዓመታት እንደ አገር ያለው ችግር ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከባድ ጊዜያት ነበሩ። የዘንድሮው የኢድ በዓልም ሆነ ረመዳን የተለየ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ህዝቦች ምናልባትም […]
“የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ለምን ተዳከመ?” ( ቴዎድሮስ ፀጋዬ – ርዕዮት)
2019-06-04
መንግሥት እስክንድር ነጋን ከሌሎች ዜጎች ነጥሎ እያዋከበው ነው!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-06-04 መንግሥት እስክንድር ነጋን ከሌሎች ዜጎች ነጥሎ እያዋከበው ነው!!!ውብሸት ሙላት እስክንድር ነጋ ሁለተኛው መንግስት ጥርስ ውስጥ እንደገባ ጥርጥር የለውም። የሁለተኛው መንግስት ትልቁ ህመም ደግሞ ለውጡን እርሱ ብቻ ያዋለደው የሚመስለው መሆኑ ካለእርሱም በከተማው የነጻነት ‘ ታጋይ’ ማየት አለመፈለጉ ነው። ሁለተኛው መንግስት ባጭሩ ቀናተኛ ጣዖት ነው ማለት ይቻላል። የእስክንድር ብቸኛው ጥፋቱ የዚህ ጣዖት ካዳሚ ሊሆን አለመፍቀዱ ነው። […]
አብርሃም ገብረኪዳን ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! አብርሃም ገብረኪዳን ማን ነው?? አብርሃም ገብረኪዳን በ አዲስ አበባ ከተማ በ 1950 ዓ.ም ተወለደ። 1ኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮልፌ አጠቃላይ ት/ቤትና በተፈረ መኮንን ት/ቤት ገብቶ ተከታትሏል። አብርሃም በወቅቱ በነበረው የተማሪ እንቅስቃሴ ውስጥ በጣም ጉልህ ሚና የነበረው የነቃ ወጣት ነበር። ኢሕአፓም ከተመሰረተ በኋላ በኢሕአፓ ወጣት ክንፍ […]
ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??.ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ይስሀቅ ደብረጽዮን ማን ነው??. ማሳሰብያ፤… ሁለተኛው ፎቶ ይስሀቅ ደብረጽዮን ኢሕአሠ ውስጥ በነበረበት ወቅት የተነሳው ነው። በባለ ታሪኮቹ እንደተነገረው፤…… ይስሀቅ ደብረጽዮን የተወለደው በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ ከሚባለው ሰፈር ነው። ይስሀቅ አዲስ አበባ በሚገኙት የመድሐኒ ዓለም ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ትምህርቱን በኮተቤ በሚገኘው በዚያን ቀ.ኃ.ሥ ተብሎ በሚጠራው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ፤ […]
ታደለ ጂዳ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስ ቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታደለ ጂዳ ማን ነው?? በ አብይ ተፈራ እንደተነገረው፤. ታደለ ጂዳ ከናቱ ከ ወ/ሮ ዘለቃ ገ/ማርያምና ከአባቱ ሻምበል ጂዳ.. በጂማ ከተማ ተወለደ። የ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን እዛው ጂማ ውስጥ ይገኝ በነበረው ሚያዝያ 27 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ገብቶ ተከታትሏል። ታደለ ጂዳ በትምህርቱ በጣም ጎበዝ ከመሆኑም በላይ በጣም ተጫዋች፤ ትንሽ […]
Odysseys Unlimited Introduces 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization Tour: Launching January… PRWeb (Press Release)

Tuesday, June 4, 2019 Odysseys Unlimited Introduces 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization Tour: Launching January 2020 with 11 Departures from $5,497 Air-Inclusive Small group specialist Odysseys Unlimited continues to make the world more affordable and accessible with its newest offering, the 15-day Ethiopia: Cradle of Civilization, launching January 17, 2020. NEWTON, Mass. (PRWEB) June 04, […]
Altau Resources secures exploration licence for deposits in Ethiopia – Deal News

4 June 2019 Africa-focused mineral exploration company Altus Strategies subsidiary Altau Resources has been granted a three-year exploration licence for the Zager copper/gold prospect in Ethiopia. Zager deposits are located in the Tigray National Regional State of northern Ethiopia. It is nearly 175km north-west of the Tigray state capital of Mekele and 610km north of […]