Ethiopia faces more conflict with ethnic group’s push for region – Reuters.co.uk 10:58

July 4, 2019 / 10:48 AM Maggie Fick NAIROBI (Reuters) – Ethiopia’s destabilising regional frictions may worsen this month if the small Sidama ethnic group carries out a threat to unilaterally declare a new semi-autonomous region in defiance of the federal government, a global think-tank said on Thursday. FILE PHOTO: Coffee farmers bring their freshly […]
በክልሎች በልዩ ሃይል ስም የተቋቋመው ከፖሊስ በላይ ነው – የፌዴራል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር

July 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/128871 ከሰሞኑ የባለስልጣናት ግድያ ጋር ተያይዞ በየክልሉ ያሉ የ”ልዩ ኃይሎች” ጉዳይ እያጠያየቀ ነው።መንግስታዊው “አዲስ ዘመን” ጋዜጣ “ክልሎች ከአስር ሺዎች እስከ መቶ ሺዎች የሚቆጠር ልዩ ሃይል እንዳላቸው የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታሉ” ብሏል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ከፍያለው ተፈራ በክልላቸው “ልዩ ኃይል የሚባል መዋቅር አለመኖሩን” ለአዲስ ዘመን ተናግረዋል። በመዋቅሩ ውስጥ ያለው “መደበኛ ፖሊስ […]
“ዶ/ር አብይ ማንዴላም መንግስቱም የመሆን እድል አለዉ” ፕ/ር መራራ ጉዴና
July 4, 2019 https://youtu.be/TGZ2M9NYARc
የሰሞኑ ዱብ ዕዳ! አዲስ አድማስ
Written by አያሌው አስረስ “–ጀነራሉ የተወሰኑትን አግተው በሌሎች ላይ በህይወታቸው ፈርደው፣ ያሰቡት ተሳክቶ፣ የክልሉን መስተዳደር መያዝ ቢችሉ ኖሮ፣ ክልሉን ምን ያደርጉት ነበር? ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው፡፡ መልሱ ግን “ምንም” ከሚለው ውጪ ሊሆን አይችልም፡፡–” ሕወሓት ኢሕአዴግ ግንቦት 1983 ዓ.ም አዲስ አበባ ገባ፡፡ ሰኔ ሃያ የሽግግር መንግሥት መሠረተ፡፡ ሰማኒያ ሰባት አባላት ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት […]
አብን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር የፈረሙበት የፖለቲካ ፓርቲዎች የቃል ኪዳን ሰነድ እየተጣሰ ነው አለ
3 July 2019 ታምሩ ጽጌ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተፈቱ በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡና ሕጋዊ መሆናቸው የተረጋገጠ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና ኦዴፓን ወክለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር የፈረሙበት የቃል ኪዳን ሰነድ እየተጣሰ ነው ሲል፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡ ‹‹ተጠርጥራችኋል›› ተብለው ከሌሎች የአብን አመራሮች ጋር ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ […]
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

SourceURL:https://www.ethiopianreporter.com አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ አማካይነት ቃለ መሃላ ሲፈጽሙ 3 July 2019 ዮሐንስ አንበርብር ታዋቂው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ ከቀረቡለት አጀንዳዎች መካከል፣ ለኢትዮጵያ […]
የአየርላንድ መንግሥት ለቀጣዩ ምርጫ የ23 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው – ሪፖርተር

3 July 2019 ብሩክ አብዱ የአየርላንድ መንግሥት በኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም. ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን ምርጫ ለመደገፍ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ጋር የ700,000 ዩሮ (23 ሚሊዮን ብር) የድጋፍ ስምምነት፣ ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ይፈራረማል፡፡ ዩኤንዲፒ ‹‹የኢትዮጵያን ዴሞክራሲ ለማጠንከር ምርጫን መደገፍ›› በሚባለው ፕሮግራም ቀጣዩ ምርጫ ተዓማኒ፣ ነፃና ፍትሐዊ እንዲሆንና የምርጫ ቦርድን ከምርጫ ጋር ተያይዞ ሊመጡ […]
እንዴት በ30 ደቂቃ መፈንቀለ-መንግስት ነው ተባለ? – ሚኪ አማራ

July 4, 2019 አንድ ሀገር ከፍ ያለ አደጋ ሰያጋጥመዉ ለምሳሌ ቴረሪዝም ወይም መፈንቅለ መንግስት እንዲሁ ዝም ብሎ በደቂቃዎች ዉስጥ ተነስቶ ይህ መፈንቅለ መንግስት ነዉ፡፡ ይህ ቴረሪዝም ነዉ አይልም፡፡ መጀመሪያ ይጣራል፡፡ ችግሩን አደረሰ የተባለዉ ሰዉ ፕሮፋይሉ እና ያቀናበረዉ ነገር ብሎም ያደረሰዉ ጉዳት ይመረመር እና ለሀገሪቱ ሹማምንቶች ቀርቦ አዎ ይህ ነገር እንዲህ አይነት አደጋ ነዉ ይባላል፡፡ ባህርዳር […]
Time for Ethiopia to Bargain with Sidama over Statehood – Crisis Group

Source : https://www.crisisgroup.org/africa/horn-africa/ethiopia/b146-time-ethiopia-bargain-sidama-over-statehood Southern Ethiopia’s largest ethnic group, the Sidama, is set to declare a new regional state on 18 July. To reduce conflict risks, the Sdama should resolve sensitive issues before forming the entity, while the government should urgently organise a constitutionally mandated referendum on the question. Related Tags Ethiopia What’s new? Officials representing the […]
ግድያው ሲፈፀም ደመቀ መኮነን አዲስ አበባ ነበር – ከያሬድ ጥበቡ

July 4, 2019 “ሌሊት በሰመመን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዶክተር አምባቸው ቀብር ላይ የተናገሩት በተደጋጋሚ በእዝነ ህሊናዬ እያቃጨለ አላስተኛህ አለኝ። እናም ተነስቼ በጋላክሲ 8+ ስልኬ ይህን መተየብ ጀመርኩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ቅዳሜ እለት ለሥራ ወደ ዲሲ ከመነሳታቸው በፊት ከአዴፓ መሪዎች ጋር ከመገደላቸው ከሰአታት በፊት ምን ተነጋግረው እሁድ ጠዋት ዲሲ ሲደርሱ […]