አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!! (ሲሳይ ተፈራ መኮንን)

2019-07-02 አጼ ኃይለ ሥላሴና ዘመናዊ ትምህርት በአንዳርጋቸው ጽጌ እይታ!!!ሲሳይ ተፈራ መኮንን  አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ትምህርት ለማስፋፋት ያደረጉት ጥረት አሁን አሁን በኔ ትውልድ እየታወቀ መጥቷል፡፡ በመጀመሪያው ዘመን መሳፍንቱና መኳንንቱ ከቤተክህነት ጋር በመመሳጠር ዘመናዊ ት/ት አገሩን ካቶሊክ ሊያደርገው ነው እያሉ ት/ት እንዳይስፋፋ እንቅፋት ሆነዋል፡፡ አጼው ተቃውሞ ሳይፈሩ በትዕዛዝና በማስገደድ ት/ቤቶችን መክፈትና ተማሪዎችን መመልመል የቻሉት በራሳቸው ሙሉ […]

ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው )

2019-07-02 ሃገር የሚያፈርስ ሕግ ተሸክሞ ስለ አንድነት እሞታለሁ የማለት ከንቱ ውዳሴ!!!ሀይለገብርኤል አያሌው ኢትዮጵያችን በከባድ የዘውግ ወጀብና በአደገኛ የፖለቲካ ንፋስ እየተናወጠች ያለችበት ወቅት ላይ ደርሳለች:: ለዚህ አስፈሪ ምዕራፍ እንድትደርስ የትግራዩ ነጻ አውጪ ድርጅትና የኦሮሞ ጽንፈኛ ተገንጣይ ቡድን ከፍ ያለ ድርሻ ይወስዳሉ:: ሕወሃት ለሻብያ የጭን ገረድ ኦነግ የሲያድባሬ ሽርጥ ያዥና የሚሲዮናውያን ተላላኪ በመሆን እናት ሃገር ኢትዮጵያ እንድትፈርስ […]

የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅዱ ባለ ሁለት ስለት ቢላ ነው።- ኢንጂነር ፀደቀ – BBC Amharic

July 1, 2019 BBC Amharic : ፀደቀ ይሁኔ ወልዱ (ኢንጂነር ) የፍሊንት ስቶን ኢንጂነሪንግ መስራችና ባለ አክሲዮን ናቸው። በዚህ ዓመትም በ29 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያስገነቡትና በአባታቸው ስም የሰየሙት አዳሪ ትምህርት ቤት በደሴ ሥራውን ጀምሯል። በቅርቡም “ሾተል” የሚል መጽሐፍ ለንባብ አብቅተዋል። በመጽሐፉና በሙያቸው ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። መጽሐፍዎት ምን ላይ የሚያተኩር ነው? ፀደቀ ይሁኔ፦ […]

የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሰኔ15 የባህርዳር ውሳኔአቸው የኢትዮጵያን የፖለቲካ ወደ አደገኛ መንገድ ቀይሮታል። (ከተማ ዋቅጅራ)

July 1, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95843 በአማራ  ክልል የባለስልጣን ግድያ  መፈንቅለ  መንግስት ነው ተብሎ  ከብርሃን ፍጥነት በፈጠነ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትቪ ብቅ ብለው መናገራቸው እና  ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ደግሞ  መከላከያ  እንዲገባ  ትእዛዝ መስጠታቸው ከመገረም ውጪ እውነታነትን የሌለው ጉዳይ ነው። በዚህ በከሸፈ  ቅንብር መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያሳዘነ  ብቻ  ሳይሆን ያስቆጣም ጭምር ነው። አዲስ አበባ  ለይ አፍንጫቸው ስር […]

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጠቅላላ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

July 1, 2019 ሰኔ 21, 2011 ዓም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ከ43 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በፊንፊኔ ከተማ ዉስጥ ጠቅላላ ጉባዔዉን ኣካሄደ። የኦነግ መስራች ጉባዔ በፊንፊኔ/አድስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከተካሄደበት ከ1976 እ.ኤ.አ. ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደዉ ይህ ታሪካዊ ጉባዔ ድርጅቱን (ኦነግን) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለማስመዝገብ ያቀደ ጉባዔ ነዉ። ይህ ጉባዔ በፊንፊኔ ጉለሌ ክፍለ ከተማ […]

ETHIOCRACY, Ethiopia’s Socially Responsible Market Economy – Abate Kassa

April 29, 2019 The purpose of this article is to encourage fellow Ethiopians to craft a new political economy for Ethiopia ሀገር–በቀል አዲስ የኢትዮጵያ ርዕዮተ–ዓለም ለመንደፍ, in the spirit of following our ancestor’s paradigm pioneering tradition like that of innovating the Ge’ez alphabet. This is not a prescription, but a suggestion for discussion and debate. […]

ኢትዮክራሲ፣ የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ኃላፊነትን ያነገበ የገበያ ኢኮኖሚ (በአባተ ካሣ)

July 1, 2019    መጋቢት 20, 2011 የዚህ ጽሁፍ ዓላማ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን የአባቶቻችንን የግዕዝ ፊደላትን የመፍጠር መሰል የቀደምትነት ተመክሮ እንደ አርዓያ በመከተል ሀገር-በቀል የኢትዮጵያ ርዕዮተ-ዓለም ይነድፉ ዘንድ ለማበረታታት ነው። ይህ ማዘዣ አይደለም፤ ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥቆማ እንጂ። አባተ ካሣ የበለፀጉ እና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት በዓለም ላይ ይገኛሉ። አብዛኛዎቹ በአፍሪካ የሚገኙት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት […]

“በእስክሪብቶ ሳይሆን ክላሽ ተሸክመን ለመዋጋት ዝግጁ ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ – ቢቢሲ/አማርኛ

1 ጁላይ 2019 የኢትዮጵያ ህልውናና አንድነትን በሚመለከት መንግሥት ከሰላማዊው መንገድ ባሻገር አስፈላጊ ከሆነ የጦር መሳሪያን በማንሳት የሚፈጸሙ አፍራሽ ድርጊቶችን ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ ከማድረግ ወደኋላ እንደማይል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን ያሉት የመንግሥትን የ2011 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ሲሆን በዚሁ ጊዜ “ለኢትዮጵያ አንድነት ግንባራችንን እንሰጣለን” ካሉ […]

አቶ ልደቱ አያሌው፣ ጄነራል ጻድቃን ገብረትንሳይ እና አቶ ሌንጮ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዙሪያ

ከቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ሌፍተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ፣ አቶ ሌንጮ ለታና አቶ ልደቱ አያሌው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት (ክፍል 2) July 1, 2019