ወገን ፈራሁ! አሁንስ ሰጋሁ! (ዳንኤል ሺበሺ)

October 13, 2019 ክቡር ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ “ለራሴ ደንነት ነው! በሚል በአይነቱም በይዘቱም ልዩ የሆነ የጥበቃ ኃይል አቋቋሙ፡፡ ስሙም የሪፑብሊካኑ ጋርድ ይባላል፡፡ ይህን ተከትሎ አንዱ የእንግሊዘኛ ሚዲያ እንዲህ ጽፎታል፡፡<<Dr. Abiy Ahmed created a “Republican Guard” to protect himself and his family.>> ብሎ ጽፏል፡፡ ይህ የሪፑቡሊካኑ ኃይል እንደ አብሪ ጥይት የሚፈጥን፣ እንደ ጅራታሙ ኮከብ የሚዘገዘግ ተወርዋሪ […]

ኢትዮጵያ፡ 2011 እንዴት – 2012 ወዴት? – ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው /SBS Amharic

October 13, 2019 ዶ/ር አብርሃም ዓለሙና አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ ከ2012 ፊት የተደቀኑ ተስፋና ስጋቶችን ያነሳሉ። አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ።

Did you say Ethiopia? The Telegraph, Calcutta 07:10

The Nobel Committee stated that the prize was for Abiy’s efforts to resolve the border conflict with neighbour Eritrea in particular By Upala Sen Published 13.10.19, 5:31 AM Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed at the European Council headquarters in Brussels in January AP Photo/Francisco Seco, file If nothing the Nobel Prize will make better map-pointers out of […]

የእሥስት ፖለቲካ ሀገር ያፈርሳል እንጅ ዲሞክራሲም አይገነባ ሀገርም አያንጽ – ሸንቁጥ አየለ

በአንድ አመት የአቢይ መንግስት እድሜ የሚከተሉት ግፎች እና በደሎች ተከናዉነዋል:: 1-ሶስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ተፈናቅሎ2-45 ቤተክርስቲያናት ተቃጥለዉ3-በብዙ አስር ሽህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች በጅማ: አርሲ: ሀረር: አጣዬ: ከሚሴ : በቡራዩ በገጀራ አንገታቸዉን እንደ ሳር ተጨፍጭፈዉ4-ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ ዙሪያ እንዲሁም በኦሮሚያ ከተሞች ኢትዮጵያዉያን ቤት አልባ እንዲሆኑ ተደርጎ እና በሜዳ ላይ ወጥቶ ተጥሎ5- የአማራ ሰዉ […]

ከአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት ዛሬ የወጣው መግለጫ::

October 13, 2019 ከአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት ዛሬ የወጣው መግለጫ:: ፖሊስ የጥቅምት ሁለቱን ሰልፍ ስለመከልከሉ ……. የአዲስ አበባ ምክር ቤት ጥቅምት 2 2012 ዓ.ም የጠራውን ሰልፍ የአዲስ አበባ መስተዳድር በህጉ መሠረት በዝምታ ፍቃድ ከሰጠ ቦኃላ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥቅምት 1 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ክልከላ አድርጎበታል። ይህን አስመልክቶ ምክር ቤቱ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ምክር ቤቱ […]

ከሁለት ቀናት በኋላ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይወስናል! – ስዩም ተሾመ

October 13, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com ህወሓት መጋቢት 2011 ዓ.ም ወይን በተሰኘው የድርጀቱ የንድፈ ሃሳብ መፅሄት ላይ ባወጣው ባለ 43 ገፅ ፅሁፍ የኢህአዴግ ውህደት ቀጥተኛ የሆነ የህልውና አደጋ እንደጋረጠበት ገልጿል። በዚህ መሰረት ላለፉት ስድስት ወራት በውህደቱ የተደቀነበትን አደጋ ለመመከት ዝርዝር መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። መርሃ ግብሩ በዋናነት ሦስት ዓይነት የተግባር እርምጃዎችን ያካተተ ሲሆን ሦስቱም በተቀናጀ […]

የዐቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማትና የኤርትራ ሁኔታ! – በፍቃዱ ኃይሉ

October 12, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97446 ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥም እንዲህ እንደትላንቱ በደስታ እና በሙገሳ ተነስቶ አያውቅም። ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያዊ ዜጋን ደጃፍ ያንኳኳው እና በዓለም በትልቅነቱ ወደር የማይገኝለት የኖቤል የሰላም ሽልማት ብዙዎች ዳግም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ ተስፋ እንዲያጭሩ አድርጓቸዋል። በፍቃዱ ኃይሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥም እንዲህ […]