ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና:- (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-25 ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና:- «በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር በሌሎች ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ ወርዋሪ አይሆንም»  [ክፍል ፩]     አቻምየለህ ታምሩ የዛሬን አያድርገውና «በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር በሌሎች ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ ወርዋሪ አይሆንም» የሚለው አባባል ከዛሬ 24 ዓመታት በፊት በጥር ወር 1988 ዓ.ም. በጦብያ መጽሔት ላይ ያሳተሙትንና  የኦነግን ተነግሮ የማያልቅ ጉድ  ለኦሮሞ ሕዝብ ያስረዱበት ባለ […]

ደርግ “ጋላ” የሚለውን ቃል በህግ እንዳገደው ሁሉ፣ ብልፅግናም “ነፍጠኛ” የሚለውን ቃል ህገ-ወጥ ማድረግ አለበት!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2020-08-25 ደርግ “ጋላ” የሚለውን ቃል በህግ እንዳገደው ሁሉ፣ ብልፅግናም “ነፍጠኛ” የሚለውን ቃል  ህገ-ወጥ ማድረግ አለበት!!! ያሬድ ጥበቡ የጥንት የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የክፍል ባልደረባዬ የነበረው ዶ/ር መረራ ጉዲና ስለነፍጠኝነት ሲያወራ ሰማሁት። እናም አሰብኩ። ልክ ደርግ ጋላ የሚለውን ቃል መጠቀም በህግ እንዳገደው ሁሉ፣ የኦሮሚያ ክልሉም ብልፅግና ፓርቲና ጠቅላይ ሚኒስትሩም ነፍጠኛ የሚለውን ቃል መጠቀም ህገወጥ ማድረግ አለባቸው። ምክንያቱም […]

ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ በምርጫ ስም እየፈፀመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብቶ እንዲያስቆም ተጠየቀ

August 25, 2020 ትህነግ በወልቃይት ጠገዴ በምርጫ ስም እየፈፀመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብቶ ያስቁም ፤ ለዜጎች ደኅንነት ቅድሚያ ይስጥ! — ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፤ —- የኢትዮጵያ መንግስት ዓለም አቀፍ አደጋ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት የ2012 ዓ/ም ምርጫ እንዲተላለፍ […]

ከ10 ኢትዮጵያዊን ሰባቱ ህገ መንግሥቱ እንዲሻሻል ይፈልጋሉ

August 25, 2020 – Konjit Sitotaw በጥናቱ ከተሳተፉ 10 ኢትዮጵያዊን ሰባቱ ማለትም 69 በመቶ የሚሆኑት ህገ መንግሥቱ እንዲሻሻል ይፈልጋሉ ። – አፍሮ ባሮ ሜትር የተሰኘው ትኩረቱን በህግ እና ፌደራሊዝም ጉዳዮች ያደረገው የጥናት እና ምርምር ተቋም ከፍሪደም ሀውስ ጋር በትብብር ያጠናውን ጥናት ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ አድርጓል። – 7 out of 10 Ethiopians support amending the […]

የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በእምነቱ ሊቃውንት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አወገዘ ፟ ቢቢሲ / አማርኛ

25 ነሐሴ 2020, 11:20 EAT የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በእስልምና ሊቃውንት ላይ ያነጣጠረ ያለው ጥቃት እንዲቆም የሚጠይቅ መግለጫ ትናንት፣ ሰኞ ነሐሴ 18/2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ምክር ቤቱ በመግለጫው “የሐይማኖት ሊቃውንት ዑለማና ኢማሞች በጠራራ ጸሐይ በተከበሩ የአምልኮ ቦታዎች ሳይቀር” ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው ብሏል። ምክር ቤቱ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መገደልን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች በሰውና […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,545 ሰዎች በኮቪድ-19 በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 25, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1,545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 534 ሰዎች አገግመዋል።

በጎንደር ክፍለሃገር የወገራና የሰሜን አውራጃ የጠለምት የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

August 20, 2020 በጎንደር ክፍለሃገር የወገራና የሰሜን አውራጃ የጠለምት የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

በዘንድሮ የትምህርት ዓመት በዩኒቨርስቲዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች 12 ተማሪዎች ለሞት ተዳርገዋል – ሪፖርት

August 25, 2020 156 እየተገባደደ ባለው 2012 ዓ.ም. በ28 ዩኒቨርስቲዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች 12 ተማሪዎች ለሞት መዳረጋቸውን የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የተባለው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው ጥቅል ዓመታዊ መግለጫ እንደገለጸው በዚህ ዓመት የትምህርት በተከሰቱ ግጭቶች ብቻ ቢያንስ በ58 ተማሪዎች ላይ ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሷል።  ካርድ “የዩኒቨርስቲ ውስጥ ግጭቶች” በሚል ርዕስ […]

የድኽረ ሰቆቃ አዕምሮ ጭንቀት ሁከት- መታወክ (Post truama stress disorder- PTSD) እና መፍትሄው  

ታጠቅ መ.ዙርጋ   13 August 2020 ማሳሰቢያ፦ይህ  ጽሁፍ  ከላይ ባለው አርእስት ይጻፍ እንጂ ሌሎች በንዑስ እርእስት የጻፍኳቸው መልዕክቶች የያዘ  ነው። ሺመልስ አብዲሳ ‘ኦርሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ግራ እያጋባን/ <confuse> እያደርግን ነው የምንገዛቸው’ ካለው በተጻራሪ ፤ አንባቢ ይህ ጽሁፍ ሲያነብ ግራ እንዳይጋባ ግልጽ ላድርገው በማለት ነው ላሳስብ የወደድኩት ። ይህ በዚህ ትቼ ወደ አርእስቴ መልዕክት አመራለሁ ።  […]

US Secretary of State to arrive in Sudan on Tuesday – SUNA

2020-08-24 18:05 Khartoum, Aug.24 (SUNA) – The US Secretary of State, Mike Pompeo will arrive in Sudan tomorrow, Tuesday, in an official visit to Sudan during which he will hold talks with the Head of the Transitional Sovereign Council, Lt-General, Abdull Fattah Al-Burhan and the Transitional Prime Minister, Dr. Abdulla Hamdouk. SUNA learnt that the […]