ፖለቲከኞች ነን ባዮች በፖለቲካ ስም የሚሰሩት ታላቅ የታሪክ ወንጀል!! ክፍል ሁለት – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

 August 24, 2020  “በገሃነም ውስጥ በጣም የሚያቃጥለው ቦታ የተያዘላቸው በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የሞራል ውድቀትበሚታይበት ወቅት ድምጻቸውን የማያሰሙና በግልጽ የሚታይ ወንጀልን ለማይኮንኑ ሰዎች ብቻ ነው!“  Dante ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ነሐሴ 24፣ 2020 መግቢያ ከሃጫሉ መገደል ጋር በተያያዘ በአገራችን ምድር የተከሰተው እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ሁኔታ አብዛኛዎቻችንን አሳዝኖናል፤ አስቆጥቶናልም። የብዙ መቶ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደልና መታረድ፣ እንደሻሸመኔና ዝዋይ የመሳሰሉ የበለጸጉ ከተማዎች […]

NEWS: ETHIOPIAN ISLAMIC AFFAIRS SUPREME COUNCIL EXPRESSES GRAVE CONCERN AFTER SECURITY FORCES’ SHOOTING DEATH OF IMAMS, ATTACK ON MUSLIM SCHOLARS

addisstandard /  August 24, 2020 /  3.2k ADDIS STANDARD STAFFS Addis Abeba, August 24/2020 – The Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council (EIASC) expressed grave concern after the recent shooting death of two Imams as well as attacks on Muslim scholars by security forces in west Arsi and west Hararghe zones of Oromia regional state. The killings and attacks came in […]

Israeli-Ethiopian community divided on bringing 8,000 Falash Mura – Al-Monitor 02:44

Minister of Immigration and Absorption Pnina Tamano-Shata presented last week a plan to bring to Israel 8,000 Falash Mura from Ethiopia by the end of 2022. New Jewish immigrants exit an airplane during a welcoming ceremony after arriving on a flight from Ethiopia, at Ben-Gurion Airport, Tel Aviv, Israel, Aug. 28, 2013. Photo by Ilia Yefimovich/Getty […]

Living at higher altitudes associated with higher levels of child stunting – EurekAlert! 11:37

Download PDF Copy Reviewed by Emily Henderson, B.Sc.Aug 24 2020 Residing at higher altitude is associated with greater rates of stunting, even for children living in “ideal-home environments” according to a new study from researchers at the International Food Policy Research Institute (IFPRI) and Addis Ababa University. The study provides new insight in the relationship […]

ኦፌኮ መንግስት የኃይል እርምጃዎቹን በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ

August 22, 2020 1121 ተቃዋሚው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ መንግስት የኃይል እርምጃዎቹን በአስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ። ሀገሪቱ ትረጋጋ ዘንድም መንግስት በእስር ላይ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲ አባላትን እንዲፈታ አሳስቧል።  ፓርቲው ጥሪውን ያቀረበው “በኢትዮጵያ ውስጥ ለተከሰተው ወቅታዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትሄ ያሻል” በሚል ርዕስ ስር ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 16፤ 2012 ባወጣው መግለጫ ነው። “በሺህዎች የሚቆጠሩ የቄሮዎች ሕይወት ተገብሮበት […]

የሙታኖች ጩኸት – ዶክተር ስዩም መስፍን ስዩም

August 24, 2020 – Konjit Sitotaw ዶክተር ስዩም መስፍን ስዩምየሰላም ሚንስትር ድኤታው ያስተላለፉት መልዕክት–የሙታኖች ጩኸት – ያለፈዉ ዘመን የሰፈር ፖለቲከኞች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው፣ የፖለቲካ ሀሁ የሚጀምሩበት “X ጨቋኝ፣ ነፍጠኛ፣ ትምከተኛ ነው” “Y ነፍጠኛ ነዉ/ጨፍጫፊ ነው’’ የሚባሉ ሀረጎች ጠፉ ሲባል ዳግም አገርሽተዋል፡፡ ይሄን ጉዳይ አሁን ላይ በተደጋጋሚ ማስተጋባት በንጹሀን ላይ የተፈጸዉ ጥቃቱ ትክክል ነዉ፣ ምክንያት አለዉ፣ይቀጥል […]

በኢትዮጵያ በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 692 ደረሰ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተካሄደ 18 ሺህ 851 የናሙና ምርመራ 1472 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚንስትር እና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም በሰጡት መግለጫ መሠረት፤ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች አጠቃላይ ቁጥር 42 ሺህ 143 ደርሷል። በአንድ ቀን 14 ተጨማሪ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፤ በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 692 መድረሱ ተገልጿል። ተጨማሪ 267 ሰዎች ከበሽታው አገግመው፤ በአጠቃላይ […]

ምርጫ ፡ የትግራይ ምርጫ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል? ቢቢሲ አማርኛ

24 ነሐሴ 2020, 07:03 EAT በትግራይ ክልል የሚካሄደው ምርጫ ቀን ተቆርጦለታል። ክልላዊ ምርጫው ጳጉሜ 4 እንደሚካሄድ የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። መራጮችም ከአርብ ጀምሮ የድምጽ መስጫ ካርድ መውሰድ ጀምረዋል። በቅርቡም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክልላዊ ምርጫው መካሄድ እንደሌለበትና ምርጫውን ለማስቆም የፌደራል መንግሥት ጣልቃ ገብነትን እንደሚጠይቅ ለትግራይ ክልል ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። የኢፌድሪ ሕገ-መንግሥት የፌዴሬሽን […]

መንግስት እና የኃይል አጠቃቀም፤ የሕግ የበላይነት Vs ሥልጣን…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-08-24 መንግስት እና የኃይል አጠቃቀም፤ የሕግ የበላይነት Vs ሥልጣን…!!! ያሬድ ሀይለማርያም ከልክ ያለፈም ትዕግስት፤ ከልክ ያለፈም የኃይል አጠቃቀም መንግስታዊ ባህሪዎች አይደሉም። አንዱ የመንፈሳዊ ሰው ሌላው የአፋኝ ቡድን ባህሪዎች ናቸው። ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው የሚለው መንፈሳዊ አስተምህሮት የመንግስት ባህሪ አይደለም፤ ሊሆንም አይችልም። መንግስት ቀኝ ሲመታ መቺውን በሕግ ጥላስር አውሎ ተጠያቂ ያደርጋል እንጂ ስለ ትዕግስት እያስተማረ ግራችሁን […]