በአዲስ አበባ የተከፈተው ተራ የግለሰቦች ተረኝነት ስሜት ብቻ ሳይሆን ‹‹ባልበላውም ጭሬ ላፍሰው›› የሚል አስተሳሰብ እንዳለበት መገንዘብ ይቻላል – ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ

August 20, 2020 በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ – ለባለፉት ሁለት አመታት ሀገራችን የሄደችበት የለውጥ ጉዞ በብዙዎች ትግል እና መስዋዕትነት የመጣ እንደመሆኑ ከፍተኛ ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ቢሆንም በኦህዴድ/ብልጽግና ኢ-ዲሞክራሲያዊ አካሄድ የዲሞክራሲ ሽግግሩ እንደተደናቀፈ እና በመሠረታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በልሂቃን መካከል ሊፈጠር ይችል የነበረው ብሔራዊ መግባባት ሊጀመር እንዳልቻለ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ […]

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 20, 2020 በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1778 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,456 የላብራቶሪ ምርመራ 1,778 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 228 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 35,836 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 620 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,536 ደርሷል። በኢትዮጵያ ባለፉት […]

ኦሮሚያ፡ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል መጠቀምን እንዲያቆሙ ኢሰመኮ ጠየቀ

ከ 57 ደቂቃዎች በፊት በኦሮሚያ ለተቃውሞ በተጠሩ ሰልፎች ምክንያት የሰዎች ህይወት መጥፋቱን ተከትሎ የፀጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ ኃይል ከመጠቀም እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። በክልሉ በአሳሳ፣ አሰቦት፣ አወዳይ፣ ባሌ ሮቤ፣ ጭሮ፣ ደንገጎ፣ ድሬ ጠያራ፣ ዶዶላ፣ ገለምሶ፣ ጊኒር፣ ሀሮማያ፣ ሂርና እና ሻሸመኔ ባሉ ከተሞች የሰዎች ህይወት ማለፉን ኮሚሽኑ ከተለያዩ ምንጮች መረጃ እንደደረሰውም በዛሬው ዕለት […]

Ethiopian Oscar Contender ‘Running Against the Wind’ to Hit Cannes Virtual Market – Hollywood Reporter 01:48

3:22 AM PDT 5/8/2020 By Scott Roxborough French group Wide has picked up global rights outside Ethiopia to Jan Philipp Weyl’s coming-of-age drama. French sales group Wide Management has picked up worldwide rights, outside of Ethiopia, for Jan Philipp Weyl’s coming-of-age drama Running Against the Wind. The feature, which was Ethiopia’s official entry for the […]

Egypt, Ethiopia, Sudan Exchange Proposals on GERD’s Filling Asharq Al-awsat07:58

Wednesday, 19 August, 2020 – 09:00 Excavators dredge the River Nile as part of a clean up operation in Cairo as Egypt, Ethiopia and Sudan meet for talks over disputed Nile dam, Egypt, December 3, 2019. (Reuters) Cairo, Khartoum – Mohammed Abdo Hassanein and Mohammed Amin Yassin Egypt, Ethiopia and Sudan exchanged on Tuesday proposals […]

Egypt, Ethiopia and Sudan discuss GERD accord; draft agreement to be presented to ministers… Ahram Online 14:51

A committee will present the draft agreement to the ministers of irrigation and water resources of the three countries on Friday Menna Alaa El-Din Wednesday 19 Aug 2020 Water flows through GERD as it undergoes construction work (photo: Reuters) Legal and technical representatives from Egypt, Ethiopia and Sudan have begun to compile proposals for a […]

ችግሩ ከሕገ መንግሥቱ -ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁ 6

by ዘ-ሐበሻ August 19, 2020 የአንድ ሀገር! አንድ ሕዝብ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ (ኢትዮጵያችን) ልሳን ኢትዮጵያችን ቅጽ 4 ቁጥር 6                                                ነሐሴ ፲፫ ቀን ፪ ሺህ ፲፪ ዓ.ም. የ27 ዓመት ህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ በሁለት ዓመት ብልጽግና/ኢሕአዴግ አገዛዝ ቢገላበጥ መሠረታዊ የሀገራችን ችግር ካልተሰበረ ሕዝባችንም ከሰቀቀን ኑሮ፣ ኢትዮጵያችንም ከትርምስ አንፈወስም፡፡ ሀገራችን ከዘርና ቋንቋ አከላለል ተላቃ ወደ ሌላ ፌደራላዊ አስተዳደር ለምሳሌ […]

ጃዋር መሐመድ፡ በኦሮሚያ እና ድሬዳዋ ባጋጠሙ ግጭቶች ቢያንስ አራት ሰዎች መገደላቸው ተነገረ -ቢቢሲ/አማርኛ

19 ነሐሴ 2020 ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በኦሮሚያ ክልል የሃረርጌ ዞኖች፣ በምዕራብ አርሲ ዞን እና በድሬዳዋ ከተማ ባጋጠሙ ግጭቶች ቢያንስ 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ፖሊስ፣ የሆስፒታል ምንጮች እና የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። ጭሮ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የሚገኘው የአቶ ጃዋር መሐመድ ጤና ታውኳል የሚለው ዜና መሰማቱን ተከትሎ ሰዎች ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በጭሮ ለተቃውሞ […]