የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅሬታ የኦሮሚያ ክልል መንግሥትን አይመለከትም – አቶ ጌታቸው ባልቻ

August 27, 2020 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅሬታ የኦሮሚያ ክልል መንግሥትን አይመለከትም – አቶ ጌታቸው ባልቻ ቅሬታው የክልሉን መንግሥት አይመለከትም ያሉት አቶ ጌታቸው ባልቻ፤ ተጎጂዎችን ወደ ማቋቋም የምንገባው በብሔር ወይንም በሃይማኖታቸው ሳይሆን “ሰው በመሆናቸው ወይንም የክልላችን ነዋሪ በመሆናቸው” ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ያወጣችው መግለጫ የክልሉን እውነታ ያላረጋገጠ እና ክልሉ እየሰራ […]
Senators call for release of Minnesota detainees in Ethiopia amid unrest

August 27, 2020 By Leah Beno MinnesotaFOX 9 article Minnesota Senators Amy Klobuchar and Tina Smith are calling for the release of two Minnesota men, Misha Chiri (left) and Jawar Mohammed (right), detained in Ethiopia amid the unrest. BLAINE, Minn. (FOX 9) – As the unrest in Ethiopia continues, both Minnesota senators are sending a […]
ባለፉት 24 ሰዓት 1,186 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 27, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት የ20 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ፤ 1,186 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,060 የላብራቶሪ ምርመራ 1,186 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 518 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 46,407 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 745 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር […]
መስመር ላይ – ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚሰራን ሃይል በዝምታ መመልከት ለምን? | ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ |

August 26, 2020 Source: https://abbaymedia.info
ኢትዮጵያ፡ አፍሮ ባሮ ሜትር ስለ ሕገ መንግሥቱ የሠራው ጥናት ምን ያህል ወካይ ነው? ቢቢሲአማርኛ

ከ 5 ሰአት በፊት ከሰሞኑ አፍሮ ባሮ ሜትር የተባለ ተቋም ኢትዮጵያውያን ስለ ሕገ መንግሥቱ ምን አስተያየት እንዳላቸው የሚጠቁም የዳሰሳ ጥናት ይፋ አድርጓል። የአፍሮ ባሮ ሜትር ስምንተኛ ዙር ጥናት ኢትዮጵያውያን ሕገ መንግሥቱ እንዲሻሻል፣ ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች ቋንቋዎችም በፌዴራል የሥራ ቋንቋነት እንዲካተቱ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር የስልጣን ዘመን እንዲገደብ በሚሉ ጉዳዮች ላይ እንደሚስማሙ ይጠቁማል። ሕገ መንግስቱ አሁን ባለው ይቀጥል […]
Africa Live: Ethiopian coronavirus hospital ‘nearly full’

Africa Live: Ethiopian coronavirus hospital ‘nearly full’ Patients at one of the country’s main treatment centres for coronavirus were told there may not be room for new patients – and more. One of Ethiopia’s main coronavirus centres ‘nearly full’ Hanna Temauri BBC News, Addis Ababa Getty Images Most patients are receiving oxgyen One of Ethiopia’s […]
Ethiopia / The Children’s Place cancels millions of dollars of garment orders – The Guardian 08:12

Largest US childrenswear retailer blames Covid for move, as employees say they are struggling to buy food after wage cuts Ethiopian workers are the lowest paid in the global garment supply chain. Photograph: Eyerusalem Jiregna/AFPSupported by Mei-Ling McNamara@MLMcNamara Wed 26 Aug 2020 13.05 BST The largest childrenswear retailer in the US has cancelled millions of […]
Ethiopia: Sudan and Ethiopia Underline the Need to Reach a Win-Win Solution On GERD

Sudan News Agency (Khartoum) Khartoum, 25 Aug(SUNA )- Sudan and Ethiopia have issued a joint statement at the end of a one day visit to Khartoum by the Ethiopian Prime Minister, Dr Abiy Ahmed in which he held lengthy talks with his Sudanese counterpart and called on the head of the Sovereign Council, Lt Gen […]
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሥራ አመራር ቦርድ እና የዑለማዎች ምክር ቤት ባለስልጣናት ዉዝግብ ገጥመዋል

August 26, 2020 DW : የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሥራ አመራር ቦርድ እና የዑለማዎች ምክር ቤት ባለስልጣናት ዉዝግብ ገጥመዋል።–የምክር ቤቱ ቦርድ ትናንት ባወጣዉ መግለጫ የመንግስት ፀጥታ አስከባሪዎች በኦሮሚያ መስተዳድር በተለያዩ መሳጂዶች ላይ አድርሰዉታል ያለዉን ጥቃት፣በየኢማሞችና ምዕመናን ላይ ተፈፅሟል ያለዉን ግድያም አዉግዞ ነበር።–መንግስት የሕዝቡን ደሕንነት እና ሠላም የማስከበር፣ የኃይማኖት ተቋማትን የመጠበቅ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣም […]
ከድምጻዊ ሀጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ሁከት 67 ምዕመናን እንደተገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በተፈጠረው ሁከት ምክንያት ተጎድተዋል ወደ ተባሉ አካባቢዎች ተሰማርታ ምልከታ ካካሄደች በኋላ በአዲስ አበባ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት መግለጫ በመስጠት ላይ ትገኛለች። መግለጫውን ከታች ያገኙታል። ቤተ ክርስቲያኗ በዚህ ጊዜ እንዳለችው ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ ፣ በሐረሪ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳድር በተፈጠረ ሁከት 67 ምዕመናን ሲገደሉ ከ7 ሺህ በላይ […]