Vision Ethiopia / ራዕይ ለኢትዮጵያ

Independent Team of Ethiopian Scholars in the US / የኢትዮጵያውያን ምሑራን ነጻ ስብስብ በአሜሪካ Vision Ethiopia 9th (Virtual) Conference – Saturday, October 3, 2020 – Week 6, Session 6 Posted on October 5, 2020 by admin@visionethiopia.org Vision Ethiopia 9th (Virtual) Conference – Saturday, September 26, 2020 – Week 5, Session 5 Posted on September 29, […]

የሰላም ጥሪ የጊዜ የሁኔታ እና የምክንያት አጥር የለውም! – ሙፈሪሃት ካሚል አህመድ

October 11, 2020 የሰላም ጥሪ የጊዜ የሁኔታ እና የምክንያት አጥር የለውም! – ሙፈሪሃት ካሚል አህመድ–የሰው ልጆችን ቆዳ ቀለም ወይንም ቋንቋ እንዲሁም አመለካከት ሳይገድባቸው አንድ ከሚያደርጉ ቋንቋዎች ውስጥ ሰላም አንዱ ነው፡፡የሰላም ፍላጎት ከእያንዳንዳችን ውስጣዊ ግፊት የሚመነጭ ፤ ተፈጥሮ በውስጠ ልቦናችን ያጎናፀፈን ከራሳችንም ከአካባቢያችን እና ከተፈጥሮ ሁሉ ጋር በሰላም በተግባቦት እና በተዋደደ ሁኔታ የመኖር ስነልቦና ነው፡፡– ሰላምን […]

የሴቶች መብት፡ “ወሲባዊ ጥቃቶችና ግድያ ማስፈራሪያዎች፣ አፀያፊ ስድቦች…”- በኢንተርኔት የሴቶች ጥቃት – ቢቢሲ/አማርኛ

11 ጥቅምት 2020, 07:55 EAT ሜይትሬይ ራማክሪሽናን በኔትፍሊክስ ላይ ለዕይታ በበቃው ‘ኔቨር ሃፍ አይ ኤቨር’ የኮሜዲ ፊልም ላይ በመሪ ተዋናይነት ከፍተኛ እውቅናን አትርፋለች። የ18 ዓመቷ ተዋናይት የመሪ ተዋናይነቱን ቦታ ያገኘችው ከአስራ አምስት ሺህ ተወዳዳሪዎች መካከል ነው። በኔትፍሊክስ ላይ ከፍተኛ ተመልካች ካገኙ ፊልሞች መካከል በሆነው በዚህ ፊልም ላይ ከስደተኛ የሕንድ ቤተሰቦች በአሜሪካ የተወለደችና ስደተኝነትን፣ ባህልና አሜሪካዊ […]

ቅላዩ ምን ተሰማቸው? (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

10/10/2020 ጠቅላዩ ምን ተሰማቸው? ዶ/ር በቃሉአጥናፉታዬ ጥቅምት 12 ቀን 2012ዓ.ም. አቶ ጃዋር መሀመድ በፀጥታ ሀይሎች ተከብብሁ በሚል ስበብ በተፈጠረ ሁከት መንግስት ባመነው ቁጥር እንኳን ከ86 በላይ ሰዎች እንደሞቱ እና ከስምንት ወራት በኃላም ደግሞ ሰኔ 23 እና 24 2012ዓ.ም. የሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በዚህው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከ200 በላይ ዜጎች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ እንደተገደሉ እና በርካታ […]

የአንበጣ መንጋ ፡ በአማራ ክልል የአርሶ አደሮችን ልፋት መና እያስቀረ ያለው አንበጣ መንጋ – ቢቢሲ/አማርኛ

9 ጥቅምት 2020 አቶ ይማም መሐመድ በራያ ቆቦ ወረዳ የ024 ያያ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በአካባቢው ጤፍ፣ በቆሎ፣ ማሽላ፣ አተርና ሽንብራ የሚመረት መሆኑን ጠቅሰው አብዛኛው ማሳ የተሸፈነው በማሽላ እንደሆነ ይናገራሉ። ቀደም ሲል በአፋር ክልል የአንበጣ መንጋ መከሰቱን እንደሰሙ እና ወደ አካባቢያቸው ሳይመጣ ለመከላከል እንዳልተቻለ ጠቁመዋል። መስከረም 6 ጀምሮ ወደ አካባቢው መግባት የጀመረው የበረሃ አንበጣ መንጋን ለመከላከል […]

ሥነ-ጽሑፍ፡”ሴቶች የታሪክ አካል ተደርገው አይቆጠሩም፤ በታሪክነትም አንመዘግባቸውም” መዓዛ መንግሥቴ

9 ጥቅምት 2020 ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉ ሴት የነፃነት ታጋዮችን በሚዘክረው ‘ዘ ሻዶው ኪንግ’ መፅሃፏ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊቷ ደራሲ መዓዛ መንግስቴ ለቡከር ሽልማት ከታጩት መካከል አንዷ ሆናለች። ለነፃነት በተደረገው ትግል ላይ የጥቂት ወንዶች ሚና በጎላበት ሁኔታ ሴት ነፃነት ታጋዮች ከታሪክ መዝገብ መፋቃቸውንና ግዙፍ ሚናቸው ምን ይመስል ነበር በማለት አስርት አመታትን ወደ ኋላ ተጉዛም መዓዛ […]

አበበ ገላው አንተም አትቸኩል! (ክፍል ፪ አቻምየለህ ታምሩ)

10/10/2020 አበበ ገላው አንተም አትቸኩል!  ክፍል ፪ አቻምየለህ ታምሩ ጋዜጠኛ አበበ ገላው የዐቢይ አሕመድን  Academic Achievement ለማጣራት ያደረገውን “ምርመራ” በሚመለከት ላነሳሁበት ትችት መልስ ሳይሰጥ የተነሳውን ዋና  ጉዳይ deflect በማድረግ ለማለፍ መርጧል። I mean either he missed the whole point or he wanted to miss the whole point.  But aversion and diversion of the issue at […]

ኮሮናቫይረስ ፡ “ኮቪድ-19 የሚያስከትለው የአእምሮ ጤና ችግር ለብዙ ዓሥርት ዓመታት ሊቀጥል ይችላል”- ፕ/ር መስፍን አርዓያ

10 ጥቅምት 2020, 08:00 EAT እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ ከኮሮናቫይረሰ ወረርሽኝ መከሰት በኋላ በአፍሪካ የአእምሮ ጤና መታወክ እየተከሰተ መጥቷል። ድርጅቱ ባለፈው ሐሙስ እለት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተባለው፤ በአፍሪካ የአእምሮ ጤና መታወክ ከኮቪድ-19 በኋላ መጨመር አሳይቷል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሕክምና አገልግሎቶችን በማስተጓጎሉ ሁኔታውን የበለጠ ፈታኝ አድርጎታል። በዛምቢያ የአእምሮ ጤና ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር ሪም ዳላል […]

ወይዘሮ አና ጎሜዝ እስክንድር ነጋና በሕገወጥ መንገድ የታሰሩ ዜጎች እንዲፈቱ ጠየቁ

October 10, 2020 – Konjit Sitotaw ወይዘሮ አና ጎሜዝ እስክንድር ነጋና በሕገወጥ መንገድ የታሰሩ ዜጎች እንዲፈቱ ጠየቁ Ana Gomes @AnaMartinsGomes This is so painful! So sad we need to use the hashtag #FreeEskinder again in #Ethiopia today. Please, @abyi@PMEthiopia@AbiyAhmedAli liberate Eskinder Nega & stop jailing people unlawfully. Region14 @Adugenett Eskindir nega is unlawfully held in […]