3 Ethiopians die in Beitbridge minibus accident  – Bulawayo 24 News 00:44

by Staff reporter The accident occurred last night. Two of the injured passengers were reportedly transferred to Gwanda Provincial Hospital en-route to Bulawayo due to the serious nature of their injuries. Six others were admitted under police guard at Beitbridge, while two who escaped with minor injuries were handed to the Beitbridge immigration office. All, […]

ዓለምን መከተብ የሚችል ክትባት ቢመረትም ለምን ለሁላችንም አልደረሰም?

18 የካቲት 2022, 10:48 EAT በዚህ ሳምንት የዓለም ሃገራት አንድ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። 1 ቢሊዮን የክትባት ብልቃጦች መግዛት ለማይችሉ ሃገራት ለመለገስ። ነገር ግን 40 በመቶ የዓለም ሕዝብ አንድም ክትባት አላገኘም። እስከዛሬ 11 ቢሊዮን ክትባቶች ተመርተዋል። ይህ ለአቅመ ክትባት የደረሱ የምድራችን ሰዎችን ሁለት ጊዜ ለመከተብ የሚያስችል ነው። እና ለምን አሁንም በርካታ ሰው ክትባት ሊደርሰው አልቻለም? “ከ70 […]

የራሱን አውሮፕላን ለመስራት ያለመው ኢትዮጵያዊው መምህር

18 የካቲት 2022, 15:09 EAT በአካባቢው ያሉ ቁሳቁሶችን ተጠቅሞ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) በተሳካ ሁኔታ የገጣጠመው ኢትዮጵያዊው የዩንቨርስቲ መምህር ትልቅ ራዕይ እንዳለው ለቢቢሲ ተናግሯል። አማኑኤል ባልቻ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እያገለገለ ሲሆን ከዚያ በፊት ግን ሃገር በቀል ኩባንያ በሆነው ደጀን አቪየሽን በመካኒካል መሃንዲስነት ሰርቷል። በያዝነው ሳምንት ማክሰኞ ዩኒቨርስቲው የፈጠራ ቀንን ሲያከብር አማኑኤልም የገጣጠመውን ሰው አልባ […]

በቀን ሦስት ጊዜ ባንመገብስ? ቁርስ፣ ምሳና እራት ልማድ ወይስ አስፈላጊ የምግብ ጊዜ?

ከ 6 ሰአት በፊት ምግብ ከእጅ ወደ አፍ፣ ከአፍ ደግሞ ወደ ሆድ የሚላክ ነገር ብቻ አይደለም። ምግብ የባህል አካል ነው። ያለ ምግብ ውሎን፣ አዳርን፣ በዓልን ማሰብ ከባድ ነው። በየዓይነቱ አዘጋጅቶ ገበታውን ሙሉ አድርጎ ወዳጅ ዘመድን መጋበዝ የፍቅርና የወዳጅነት መግለጫ ነው። እዚህ ላይ ትንሽ ኢትዮጵያዊነት እንጨምርበት ካልን ‘በሞቴ’ እያሉ መጎራረስ ይቻላል። ይህም ምግብ በሰው ልጆች አካላዊ […]

የካናዳ ፖሊስ ተቃውሞ የቀሰቀሱ የጭነት መኪና ሹፌሮችን በቁጥጥር ሥር አዋለ

ከ 5 ሰአት በፊት የኦታዋ ፖሊስ መንግሥት ላይ አምጸዋል በሚል በዋና ከተማዋ የሚገኙ ሁለት የጭነት መኪና ሹፌሮች መሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሏል። የጭነት መኪና ሹፌሮች የካናዳ መንግሥት ያወጣውን ጠንከር ያለ የኮቪድ ደንብ እየተቃወሙ ይገኛሉ። ታማራ ሊችና ክሪስ ባርበር የተሰኙት ግለሰቦች ሐሙስ ምሽት ሲሆን በቁጥጥር ሥር የዋሉት በቅርቡ ክስ ሊመሠረትባቸው ይችላል። የሃገሪቱ ባለሥልጣናት ድንበር አካባቢ ያሉ ተቃዋሚዎች […]

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከ70 ቀናት  የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ዛሬም ቀነ ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀበት….!!! – ተራራ ሚድያ

17/02/2022  ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከ70 ቀናት  የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ዛሬም ቀነ ቀነ ቀጠሮ ተጠየቀበት….!!! ተራራ ሚድያ *…. ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ  በዛሬዉ ዕለት  ፍርድ ቤት ቀርቦ  ለየካቲት 17 ቀን  ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠዉበአስቸኳይ ጊዜ  አዋጁ  ስር እንዲታሰር አድርጎት የነበረዉ የኦሮሚያ ፖሊስ  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ  ተነስቶ   ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ   ከእስር ይፈታል በሚል  ቢጠበቅም ፖሊስ በድጋሜ  ምርመራ መጀመሩን […]

“ጆሮ ከቀንድ በፊት ቢበቅልም … ቀንድ ሲዋጋ፣ ጆሮ እንደተንጠለጠለ ይኖራል” – አቶ ፀጋ አራጌ 

 17/02/2022  “ጆሮ ከቀንድ በፊት ቢበቅልም … ቀንድ ሲዋጋ፣ ጆሮ እንደተንጠለጠለ ይኖራል” አቶ ፀጋ አራጌ  ከ10 አመት በፊት በኢህአዴግ የማዕከላዊ ስብሰባ ላይ አቶ በረከት ስምዖንን ሞገተው አሉ። አማራ የሚወከለው በእኛ በአዳዲስ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንጂ፣ እንደነ በረከት ስምዖን ባሉ አማራን በማይወክሉ አመራሮች አይደለም። ነባሩ የብአዴን አመራር የህወሃት ተላላኪ ነው። በደምም ቢሆን ለእነሱ ይቀርባሉ … በማለት […]

‹‹ውጊያ ከአማሌቃውያን ጋር›› (ከይኄይስ እውነቱ)

16/02/2022  ‹‹ውጊያ ከአማሌቃውያን ጋር›› ከይኄይስ እውነቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለፉት ሠላሳ አንድ የግፍና የሰቈቃ ዓመታት አገርና ሕዝብን ለማጥፋት ከተነሡበት ‹‹አማሌቃውያን›› ጋር አምላኩን በመተማመን ለሰልፍ መውጣት የማይቀር ግዴታው የሆነበት የታሪክ አጋጣሚ ላይ ደርሰናል፡፡ በዚህ ጽሑፍ አግባብ ‹አማሌቃውያን› የምንላቸው የእቡዳነ አእምሮ ውጤት የሆነው ኢሕአዴግና አዋልዱ በተለይም ብአዴን የተባለው የወያኔ ትግሬና የኦነግ/ኦሕዴድ ቅጥረኛ እና የኋለኞቹ ውሉደ ዲያቢሎስን ነው፡፡  በቅዱሳት […]