በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

February 17, 2022 በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ከሰሞኑ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የወረ ጃርሶ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት መረጃው እንደደረሰው ገልጾ የተባለው ጉዳት ገና እንዳላረጋገጠ አመልክቷል፡፡ አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ እና የንብረት ዘረፋ እየፈጸመ ይገኛል፡፡ የሽብር […]

ዩናይትድ ኪንግደም ለውጭ አገር ባለሃብቶች የምትሰጠውን ወርቃማ ቪዛ ልትሰርዝ ነው

17 የካቲት 2022 ዩናይትድ ኪንግደም ፈጣን የመኖሪያ ፈቃድ የሚያስገኘውን ቪዛ ለውጭ አገር ባለሃብቶች (ኢንቨስተሮች) መስጠት ልታቆም ነው። አገሪቷ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ከሩሲያ ጋር ባለው ግንኙነት ጫና ስለበረታበት ነው። በአገሪቱ አሰራር መሰረት 2 ሚሊዮን ፓውንድ ወይም ከዚያ በላይ መዋዕለ ንዋይ ያላቸው ኢንቨስተሮች ደረጃ 1 የሚሰኘውን የኢንቨስተር ቪዛና መኖሪያ ፍቃድ ይሰጣቸው የነበረ ሲሆን […]

ምርጫ ቦርድ ብልፅግናን ጨምሮ በርካታ ፓርቲዎችን አሳሰበ

17 የካቲት 2022, 10:49 EAT የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ገዢው ፓርቲ ብልፅግናን ጨምሮ በርካታ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን እንዲያደርጉ አሳስቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዳር 23/ 2014 ዓ.ም ከፓርቲዎች ጋር ባደረገው ውይይት ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ መጠናቀቅ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሂዱ ገልጦላቸው ነበር። ነገር ግን ፓርቲዎቹ የሚጠበቅባቸውን አጠናቀው ባለማቅረባቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ በአንድ […]

የመተማ ጋላባት መስመር ለዜጎች ክፍት እንዲሆን ኢትዮጵያ ሃሳቧን ለሱዳን አቅርባለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

February 17, 2022 – Konjit Sitotaw  ድንበሩ ከወር በፊት ተከፍቷል የሚል ዘገባ መለቀቁ ቢታወስም ዲና ሙፊት ዛሬ የተናገሩት ግራ የሚያጋባ ነው።የመተማ ጋላባት መስመር ለዜጎች ክፍት እንዲደረግ ኢትዮጵያ ሱዳንን መጠየቋን ነው ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው ያስታወቁት። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው አንዳሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ በአማራ እና […]

ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በህወሓት ጥቃት ምክንያት አፋር ውስጥ የደረሰውን የሰብዓዊ ቀውስ በሚዛናዊነት እንዳላየው የአፋር ክልል መንግስት ገልጿል።

February 17, 2022  ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በህወሓት ጥቃት ምክንያት አፋር ውስጥ የደረሰውን የሰብዓዊ ቀውስ በሚዛናዊነት እንዳላየው የአፋር ክልል መንግስት ገልጿል። አሁንም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እየደረሰ ያለውን ጉዳት እንዲያወግዝ ጥሪ አቅርቧል። የአፋር ክልል ፤ ህወሓት አፋርን ከትግራይ ክልል ጋር በሚያዋስኑ አካባቢዎች ላይ በፈፀመው ወረራ መጋሌ፣ በራህሌ፣ ኤረብቲ፣ እንዲሁም አብአላ ከተማን በመያዝ ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች እንዲሰደዱ […]

ብልጽግና ላይ ነን ! ሃገርን እያቃጠለ ነው ! …… የነገ የሃገር ስጋት እና የህዝብ ጠላት ማነው ?

February 17, 2022 – ምንሊክ ሳልሳዊ  ምንሊክ ሳልሳዊ – የኦነግ ሰራዊትን ታንክና መድፍ ለማስታጠቅ እየደከመ ያለው የኦሕዴድ-ብልጽግና የኦነግ ሰራዊት መንግስት ሸኔ የሚለው በከፍተኛ የግብር እና ቀረጥ መሰብሰብ ላይ፣ የነዳጅና የሸቀጥ እንዲሁም የሲጋራና የማዕድን ኮንትሮባንድ ላይ እንዲሰማራ በመንግስት ባለስልጣናት ድጋፍ እየተደረገለት ነው። ከተራ ክላሽ ተነስቶ ታንክ ለመታጠቅ የግዢ ድርድር ላይ የሚገኘው የኦነግ ሰራዊት በወለጋና በሸዋ እንዲስፋፋ ሕዝብን እንዲፈጅ የመንግስት ባለስልጣናትና […]

ብሔራዊ ታሪካችንን ረስተን ሰባራ ዕቃ እንዳንሆን ልንጠነቀቅ ይገባል። – ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ

February 17, 2022 – Konjit Sitotaw  ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ጎለጎታ መዝገበ ምሕረት ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የልደተ ስምዖን በዓል ላይ ያስተላለፉት አባታዊ መልዕክት። ኢትዮጵያ ሀገራችን የአየር ንብረቷ ብቻ ተወዳጅ ነው። በዚህና በሌላም ምክንያት አልሳካ ብሎ እንጅ ይችን ሀገር ለመውረስ የማይጎመጅ የለም። እስከ አሁን ድረስ የቆየነው በአባቶቻችን ጥንካሬ ነው። አሁን […]

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ህዝብ ላይ ጥቃት መፈጸሙን ቀጥሏል።

February 17, 2022  ራሳቸውን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ብለው በሚጠሩ፣ መንግሥት ኦነግ ሸኔ እያለ የሚጠራቸውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የፈረጃቸው ቡድን ታጣቂዎች ከአማሮ ወረዳ ሦስት ቀበሌዎች ሦስት ሰዎች መግደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። ታጣቂዎቹ እያደረሱት ነው ያሉት ጥቃት መቀጠሉንና እስካሁን በውል ያልታወቁ ከብቶች መዘረፋቸውንም ተናግረዋል። የአሜሪካ ድምፅ በስልክ ያነጋገራቸው በምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና እና ሱሮ ባርጉዳ […]

Protests in Brussels outside European council as 6th EU -Africa summit takes off  – AfricaNews 12:49

https://c.newsnow.co.uk/A/1116668743?-1375:7 https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.501.0_en.html#goog_1453160288Volume 90%  https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.501.0_en.html#goog_1453160288Volume 90%    –  Copyright © africanews AFP By Rédaction Africanews  BELGIUM Nationals of the DRC, Ethiopia and the Comoros living in Belgium and coming from other European countries all had the same objective this Thursday, a few meters from the European Council in Brussels- They staged a protest to denounce the political and […]

Senior UN Official Pushes Accountability for Ethiopia Atrocities  – Human Rights Watch 12:46

February 17, 2022 12:36PM EST Remarks Follow Visit to Tigray, Other Conflict Regions Louis Charbonneau United Nations Director@loucharbon@loucharbon The United Nations deputy secretary-general, Amina Mohammed, sent a strong message to warring parties in northern Ethiopia at a news conference last week: a lasting peace can only be achieved with justice and accountability for the atrocities that have been committed in Tigray […]