Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በፌዴራሉ መንግስትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ችግር የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር አሳስቦኛል አሉ

November 10, 2020 The Chairperson of the African Union Commission Moussa Faki Mahamat በፌዴራሉ መንግስትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ችግር የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽ ሊቀመንበር አሳስቦኛል

Read More »
ጤና አጠባበቅና ምርምር
Gureza

ሠራዊቱን ከውስጥ ለማፍረስ የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ አዲስ አበባ በሚገኘው የመገናኛ ሀላፊ አማካኝነት ወደነሱ አዙረዋል – ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ

November 10, 2020 ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መገለጫ ሰጥተዋል። ከሽራሮ እስከ ዛላንበሳ ድረስ ያሉትን የሰሜን እዝ የጦር ክፍሎች በአሁኑ ሰዓት በጥሩ የዝግጁነት

Read More »
ጤና አጠባበቅና ምርምር
Gureza

ግጭቶች ቆመው ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ድርድር ይጀመር – ኦፌኮ

November 10, 2020 የፖለቲካ ሁኔታው ወደ የእርስ በርስ ውግያ መሸጋገሩ የሃገሪቱን የወደፊት እጣ ፋንታ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል፤ ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ አስታወቀ።

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የሕወሓት ልዩ ሃይልና ሳምሪ በሚባል ያደራጀው ገዳይ ቡድን በማይካድራ ከተማ ባልታጠቁ ንፁሀን ላይ ጭፍጨፋ ፈፀመ

ጨካኙና አረመኔው የሕወሓት/ትህነግ ከማይካድራ ሲባረር በከተማዋና አካባቢው ባሉ ንፁሃን ላይ እጅግ ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋ መፈፀሙን አማራ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል። በማይካድራ ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ አማራዎች ቢሆኑም

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የህዋሃት የሴራ አካል በአገር መከላከያ ሰራዊት የመገናኛ መምሪያ ሃለፊ ሜጀር ጀነራል ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

November 10, 2020 የሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ በህዋሃት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል መኮንኖች ከነ ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች (ከይኄይስ እውነቱ)

10/11/2020 በኢትዮ-360 እና በርዕዮት ሜዲያዎች ላይ  የሚደረጉ የሐሰት ወሬዎችና ዘለፋዎች ከይኄይስ እውነቱ ዛሬ በኢትዮጵያችን በሕዝብ ሀብትና ‹‹ባለቤትነት›› የሚንቀሳቀሱ ‹መንግሥታዊ› የመገናኛ ብዙኃኖች፣ በየክፍላተ ሀገራቱ ጐሣን መሠረት

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ህወሃት ዛሬ ላይ እያደረሰች ላለችው ውድመት ዋና ተጠያቂው አብይ አህመድ ናቸው…!!! (ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ

10/11/2020 ህወሃት ዛሬ ላይ እያደረሰች ላለችው ውድመት ዋና ተጠያቂው አብይ አህመድ ናቸው…!!!  ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ * …  አማራን በሄደበት ሲያስጨፈጭፈው ፣ እንደ በግ ሲያሳርደው፣ የቀስት መለማመጃ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

ነገር በየፈርጁ:- ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ጦርነት ማካሄድ፣ የጦርነቱ ስያሜ፣ ወንድማማችነት…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

10/11/2020 ነገር በየፈርጁ:- ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ጦርነት ማካሄድ፣ የጦርነቱ ስያሜ፣ ወንድማማችነት…!!! ያሬድ ሀይለማርያም አንዳንድ ሰዎች ሆነ ብላችሁ፤ አንዳንዶችም ነገሮችን በቅጡ ካለመረዳት ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዘ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

የቅዱስ ሲኖዶስ ጎርበጥባጣ ውሳኔዎች…!!! ( በመሪጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ )

10/11/2020 የቅዱስ ሲኖዶስ ጎርበጥባጣ ውሳኔዎች…!!! ( በመሪጌታ ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ ) በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባዔ የቤተክርስቲያኒቷ የበላይ አካል የሆነው ጉባዔ ታላላቅ ታሪካዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?” ( ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

09/11/2020 “መዘግየቱ ወይስ መዋጋቱ?” ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ትህነግ ከጦርነት በስተቀር ለመንግስት ምንም የሰላም መንገድ አልተወለትም፡፡ መንግስት መጠየቅ የሚገባው አሁን ወደ ጦርነት በመግባቱ ሳይሆን፣ እስከዛሬ በመዘግየቱ

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም…!!! ” ( (አቶ ገብሩ አስራት፤)

09/11/2020  “መገንጠል በየትኛውም መንገድ መፍትሄ አይሆንም…!!! ”       አቶ ገብሩ አስራት እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ ጦርነት ነው፡፡ ጦርነት ሀገርን ያጠፋል፤ ዜጎችን ይበላል፡፡ ዝም

Read More »
ወቅታዊ ሁኔታዎች
Gureza

“ሕወሓት ላይ የሚደረገው ጦርነት የወንድማማች ጦርነት ሳይሆን ፍትሐዊ የሆነ ጦርነት/Just War ነው!!!” (አቻምየለህ ታምሩ)

09/11/2020 “ሕወሓት ላይ የሚደረገው ጦርነት የወንድማማች ጦርነት ሳይሆን ፍትሐዊ የሆነ ጦርነት/Just War  ነው!!!” አቻምየለህ ታምሩ ሕወሓት የሚባለው ለወንጀል የተቋቋመ ድርጅት  የኢትዮጵያ ካንሰር ነው። ማንም ያድርገው

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች