የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታሰሩ – ነገረ ኢትዮጵያ

በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች ለእሁዱ የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የታሰቱትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄዱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ፡፡ November 16, 2014 – አጠቃላይ በተለያዩ የአዲስ አበባ ክፍሎች ለእሁዱ የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የታሰቱትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ለመጠየቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሄዱት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ፡፡በቅስቀሳ ወቅት የነበሩት […]

Ethiopia’s land grab – The poorest citizens are paying the price

The African nation is getting richer—but some of its poorest citizens are paying the price. Ethnic Suri in Ethiopia. The group has been pushed off grazing land, without compensation, in favor of a palm oil plantation, profits from which are expatriated, according to land rights advocates. (Photo courtesy of the Oakland Institute) November 15, 2014 […]

ህወሓት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀማቸው ታሪካዊ ስህተቶች

ህወሓት በኢትዮጵያና ህዝቦችዋ ላይ ብዙ ታሪካዊ ስህተቶች የፈፀመ ቢሆንም ዋናው ግን በድርጅቱ የነበሩ( አሁንም ብዙዎች አሉ) አድራጊ ፈጣሪ ባለስልጣናት ‹‹ኤርትራውያን ናቸው›› ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ ሃገራቸውንና ህዝባቸውን ችላ በማለት ለኤርትራ ፍላጎቶችን ሽንጣቸው ገትረው በመከራከር ኢትዮጵያችን ያለባህር በር ማስቀረታቸው ነበር፡፡አንዳንዶቹ ‹‹ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረናት ታሪካዊ ህግጋቶችን ባለማወቃችን ነበር›› በማለት ፀፀታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡ስህተቶች መስራታቸውን አምነው፣ እነዝያ ስህተቶች ለመድገም […]

Billionaire Plans to Double Sales From Ethiopia Coffee

By William Davison Nov 13, 2014 6:07 AM CT (Corrects to remove figure in headline, first paragraph of story published Sept. 22.) Horizon Plantations Ethiopia Plc, majority-owned by Saudi billionaire Mohamed al-Amoudi, plans to almost double annual revenue at coffee projects within three years as part of a $500 million agricultural investment program. The company […]

የአንድነት እና የመድረክ ውዝግብ ቀጥሏል

መድረክ የአንድነትን እገዳ አስቀጠለ፤ አንድነት ሰማንያውን ቀደደ  Wednesday, 12 November 2014 13:24 በ  ፍሬው አበበ መድረክ እና የአንድነት አሰጥ አገባ እንዲህ ተጀመረ። የካቲት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከአምስት ዓመት በፊት የተመሰረተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴምክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) 9ነኛ ጠቅላላ ጉባዔ አባል ድርጅቱ የነበረውን የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) በይፋ አገደ። አንድነት ለእገዳ የበቃበት ዋንኛ ምክንያት […]

በፋይናንስ ችግርና በአንድነት ጉዳይ የሚፈተነው መድረክ

ዋና ዜና 12 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፈ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ሒደት ውስጥ ብልጭ በማለት ለብዙዎች የተስፋ ስንቅ አስይዞ የነበረው ምርጫ 97 በአወዛጋቢ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ግለሰቦች የአገሪቱ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደኋላ እየተንሸራተተ ነው በማለት ይተቻሉ፡፡ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ደግሞ አገሪቱ ለመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ግንባታና አጠቃላይ ለአገሪቱ ዕድገት ወሳኝ […]

እንግሊዝ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በተመለከተ ደብዳቤ መጻፏን ሚኒስትር ሬድዋን አረጋገጡ

  በመጪው ምርጫ የውጭ ታዛቢዎች እንደሚኖሩ ገለጹ     -የኃይል መቆራረጥ እንደሚያጋጥም በቅድሚያ አለመነገሩ ስህተት መሆኑን ገለጹ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደብዳቤ መጻፋቸውንና ኢትዮጵያም አቋሟን ግልጽ ማድረጓን የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ፣ ዴቪድ […]

ታሪክ እንደስኳርና ጨው በኪሎ

November 12, 2014 – አጠቃላይ የአጼ ቴዎድሮስ፤ የአጼ ሚኒሊክ፤ የአጼ ዮሐንስ ደብዳቤዎችን ጨምሮ ሁለት ሺህ ኪሎ የሚመዝኑ ታሪካዊ ፋይዳቸው ከፍተኛ የሆኑ መጽሃፍትና ጋዜጦች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መጽሃፍት በኪሎ 20 ብር ተቸበቸቡ። በሃገር ውስጥ እንዲኖሩ የማድረግ ፍላጎት ያላቸው–በተቻለ ለኢትጵያዊያን ብቻ መጽሃፍ የሚሸጡ ነጋዴዎች በሽያጩ እንዳይሳተፉ ሲታገዱ፤ ከውጭ ሃገር ገዢዎች ጋር ግንኙነት ያላቸውና ጥቅሙን የሚያውቁ አትራፊዎች ግን […]

“የመኢአድ ጉባኤ፣ የኃይሉ ሻውልን ፍጹም አምባገነንነት ያጋለጠ ነው”

Wednesday, 12 November 2014 13:31 በ  ፋኑኤል ክንፉ     አቶ አበባው መሐሪ የቀድሞ የመኢአድ ሊቀመንበር  መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥቅምት 29 እና 30 ቀን 2007 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባዔ ያካሄደ ሲሆን፤ በዚህም ጉባዔ ላይም ፓርቲው ያልተጠበቀ ሹም ሽር አድርጓል፡፡ በአቶ ሃይሉ ሻውል አመራር ዘመን ከፓርቲው የተባረሩት ቡድኖች የመኢአድን የፖለቲካ አመራር ቦታዎችን የተቆጣጠሩበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ የፓርቲው […]

“ምርጫ ቦርድ፣ ማብራሪያ እንጂ የሕግ ጥያቄ አላነሳም”

Wednesday, 12 November 2014 13:41  በ  ፋኑኤል ክንፉ አቶ ግርማ ሰይፉ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ም/ፕሬዝደንት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ጋር እያደረገ ባለው ውይይት ዙሪያ እና ከኢንጅነር ግዛቸው ስንበት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች ከፓርቲው ምክትል ፕሬዝደንት እና ጉዳዩን በቅርበት ከሚከታተሉት ከተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ጋር ባልደረባችን ፋኑኤል ክንፍ ቃለ-ምልስ አድርጓል፡፡   ሰንደቅ፡- ኢንጅነር […]