Temesgen Desalegn – an Ethiopian embodiment of courage

October 29, 2014 by Hindessa Abdul In one of his articles Temesgen discusses how the struggle of the Ethiopian opposition and other activists were reduced from raising political and civil liberty issues to merely demanding the release of opposition figures or imprisoned journalists. Ironic as it may seem, now the 37 years old is in […]

የማለዳ ወግ … በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ / ደ.ህ.ዴ.ን ክብረ በዓል – ነቢዩ ሲራክ

  November 7, 2014 – ትንታኔ      በገዥው ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ክንፍ የደ.ህ.ዴ.ን ፖለቲካ ፖርቲ አባላት ወዳጆቸ ባደረጉልኝ ግብዣ መሰረት በደ.ህ.ዴ.ንን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ተገኝቸ ነበር ።  እንደ ዛሬው የደ.ህ.ዴ.ን በዓል ፍሪዳ ተጥሎ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ድርጅቶች የልደት በዓላቸውን ሲያከብሩ እግር ጥሎኝ ስገኝ በምባረርበት የጅዳ ቆንስል ግቢ በሚገኘው የኮሚኒቲ አዳራሽ ተገኝቸም ኬክ እስኪቆረስና ሙዚቃው እስኪጀመር ያለውን […]

በቅርቡ የተመሠረተው የዘጠኝ ፓርቲዎች ትብብር ለሁለት ቀናት ሰላማዊ ሠልፍ ጠራ

05 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ -የሃይማኖት ተቋማት በፀሎት እንዲያስቡት ጥሪ አስተላልፏል በቅርቡ የተመሠረተው የዘጠኝ ፓርቲዎች ትብብር ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሰላማዊ ሠልፍ ጠራ፡፡ ጥሪው የተደረገው ፓርቲዎቹ በኅዳር ወር የሚያካሄዱትን እንቅስቃሴ በተመለከተ ያዘጋጁትን የድርጊት መርሐ ግብር ጥቅምት 25 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፋ ሲያደርጉ ነው፡፡ ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ትብብር የመሠረቱት ዘጠኝ ተቃዋሚ ፓርቲዎች  ኃላፊዎች […]

ውጤት አልባው የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድርና የኢጋድ ሚና

05 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ ከሱዳን በመገንጠል የምሥራቅ አፍሪካ አገሮችን ቁጥር በአንድ እንዲጨምር ያደረገችው ደቡብ ሱዳን ነፃነቷን ለማጣጣም አልታደለችም፡፡ የዚህ መንስዔ ደግሞ የሌላ ሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት አይደለም፡፡ ነፃነቷን ባገኘች ማግስት አገሪቱን ወደ ነፃነት ለማድረስ ከፍተኛ ትግል ያደርጉ የነበሩት የቀድሞ የትግል አጋሮች ግጭት እንጂ፡፡ በፕሬዚዳንትነትና በጠቅላይ ሚኒስትርነት አገሪቱን ሲመሩ የነበሩት ሳልቫ ኪርና ሪክ […]

“የጠንቅ አምራቹ የአሜሪካን ኩባንያ፣ ተፅዕኖ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እየተጠጋ ነው”

Thursday, 06 November 2014 08:39 በ  ፋኑኤል ክንፉ ሻምበል ገ/መድህን ቢረጋ የተዘጋ አጀንዳ መስሎ የነበረው ልውጥ ሕያው (Modified Organism) ቀስ በቀስ እግር እያወጣ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደርሷል።ልውጥ ሕያው፣ ሰው ሰራሽ የሆነ ወይም ከሌላ ሕያው የተወሰደ ወይም እንደአዲስ የተቀመመ ባይተዋር ዘረመል ወይም ሌላ ንጥረ ነገር ስለተከተተበት የዘረመሎች ይዘቱ ወይም ባሕርዩ ክስተት የተለወጠለት ሕያው ማለት ነው። […]

ቀውጢ ቀን ሲመጣ

Wednesday, 29 October 2014 15:00 በ  አሸናፊ ደምሴ        በል አንተ ታውቃለህ የምንከርምበቱን ሰው ኑሮውን እንጂ አያስብም ሞቱን። እንደው ለምናልባት ቀውጢ ቀን ድንገት ቢመጣ “ምን ይዤ ልመለስ ወደናቴ ቤት ከማለት የሚያድነን ነገር ይኖረን ይሆን?አንዳንዴ ሳስበው የአንዳንድ ነገሮች መጨረሻ ሁሉ “ሲያልቅ አያምር” የምንለው አይነት ሆኖ ያልፋል። በተለይ ፖለቲካችንንና አንዳንድ ታሪካዊ ክስተቶቻችንን ላስተዋለ በብዙ ይደነቃል። ለምሳሌ አፄ […]

የግንቦት 7 ወቅታዊ ጽሁፍ: የወያኔ ግፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ

ዘረኛዉ ወያኔና ባለሟሎቹ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በጋምቤላና በሸኮ መዠንገር አካባቢ የሚያካሄዱትን የማንአለብኝነት የመሬት ዝርፍያና ዜጎችን እርስ በርስ በማጋጨት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያደርጉት አራዊታዊ ሩጫ የተነሳ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝብ ይህ ነዉ ተብሎ ሊነገር የማይችል እልቂት እየተፈጸመበት ነዉ። የመዠንገር ህዝብ የሞትና የህይወትን ያክል የማይወጣዉ ምርጫ ስለቀረበለት ተወልዶ ያደገበትን የአባቶቹንና የአያቶቹን አካባቢ ለቅቆ በመዉጣት እራሱን ለመከላከል ባደረገዉ እንቅስቃሴ […]

ሰመጉ፤ በጋምቤላ ክልል በመዥንገር ዞን በተከሰተው ግጭት ከ123 በላይ ሰዎች ለሞትና ለጉዳት ተዳርገዋል አለ

Wednesday, 05 November 2014 12:00 የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ወይንም የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በጋምቤላ ክልል በመዥንገር ዞን በቅርቡ በተከሰተው ግጭት 60 ያህል ሰዎች መሞታቸውን፣ 23 ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን፣ 36 መፈናቀላቸውንና አራት ያህሉ የደረሱበት እንዳልታወቀ ትላንት ለሰንደቅ ጋዜጣ በላከው 132ኛ ልዩ መግለጫው አስታወቀ። ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ ብቻ በህይወት የመኖር፤ የአካል ደህንነትና ነጻነቱ […]

ፀጋዬ ገ/መድህን ስለ ራሱ፤ ፀጋዬ – ስለ ሎሬትነቱ

Wednesday, 29 October 2014 14:51 በጥበቡ በለጠ   ዓለም ብዙውን ጊዜ በግርምት ውስጥ ነች፡፤ መውጫና መግቢያዋ አይታወቅም። በትንሽ ዓመታት ርቀት ላይ አብረውን የነበሩ ሰዎች በአፀደ ሥጋ እንደዋዛ ተለይተውን ሲያልፉ እናያለን። ለምሳሌ የዛሬ 20 ዓመታት ግድም ኢትዮጵያዊ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን፣ ደራሲ መስፍን አለማየሁ እና ደራሲና ጋዜጠኛ ደምሴ ፅጌ አንድ ላይ ያወጉ ነበር። በተለይ መስፍን አለማየሁና ደምሴ […]

የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዲሰደድ ያደረገው ገዥው ፓርቲ ነው”

03 November, 2014 የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ ቆይተው በቅርቡ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በአሜሪካ ስለነበራቸው ቆይታ፣ ስለ ጥናታቸው፣ እንዲሁም በሃገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ከፍተኛ ሪፖርተር አለማየሁ አንበሴ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ እንዲህ […]