የኢትዮጵያ የስደት መንግስት፤ ከህሳቤ ወደ ተግባራዊነት

  August 22, 2015 – አጠቃላይ የኢትዮጵያ የስደት መንግስት መመስረት አስፈላጊነት ላለፉት ሁለት አስርት አመታት፣ በተለይ ደግሞ የግንቦት 1997 ዓ.ም. ሃገራዊ ምርጫን የህወሃት/ኢህአዴግ ስርዓት በጠመንጃ አፈሙዝ ከህዝብ መንጠቁን ተከትሎ ውይይትና ክርክር ሲደረግበት ቆይቷል። የተሰረቀውን የህዝብ ድምፅ ለማስመለስ የተለያዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች የተለያየ የትግል ስልት መከተልን መርጠዋል። አንዳንዶች የትጥቅ ትግል ሲመርጡ፣ ሌሎች የምርጫ ፖለቲካን ገፍተውበታል። የአፖርታይዱ ወያኔን […]

How Real is the Ethiopia Rising Narrative

Dawit Ayele Haylemariam Become a fan A concerned Citizen and Graduate Student of Political Science at University of Passau   If you ask “Is Ethiopia rising?” the answer will most likely depend on who you are asking. If you ask a regular follower of the country’s public media outlets, the answer will be an astounding […]

የወያኔ ጄነራል አብረሃ ወልደማሪያም መኖሪያ ቤት አዲስ አበባ (ፎቶ)

    የጄነራል አብረሃ ወ/ማሪያም መኖሪያ ቤት August 20, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —  የሕወሓት መሐይም የጦር ሹማምንት በእንደዚህ አይነት ቪላ ተንደላቀው ሲኖሩ ተራው ወታደር 500 ብር ባልሞላ ደሞዝ እየተሰቃየ አፈር ድሜ እየበላ ይኖራል። በፎቶው የምትመለከቱት ቪላ ጦር ኃይሎች ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ የሚገኝ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ”የሜ/ ጄነራል” አብረሃ ወ/ ማሪያም መኖሪያ ቤት […]

የአለም ታላቋ ጓንታናሞ–ኢትዮጵያ

AUGUST 21, 2015 LEAVE A COMMENT   ከታሳሪ የህሊና ሰዎች መካከል አብጦ ሊፈነዳ የተቃረበውን የፖለቲካ ድባብ ለማስተንፈስ ሲባል ወዳጄን፣ ጓዴንና የቀድሞ ባልደረባዬን አብርሀ ደስታን፣ የሽዋስ አሰፋን፣ ሐብታሙ አያሌውን፣ ዳኤል ሽበሽንና አብሃም ሰለሞንን «በነፃ» መለቀቅ በሰማሁ ጊዜ ደስታ ቢሰማኝም፤ ንጹሓኑ «በነጻ» መለቀቃቸው ከጠባቡ ጓንታናሞ ወደ ሰፊው ጓንታናሞ መዛወራቸው እንጂ አሁንም ነጻ አለመሆናቸውን፤ እንዴውም አሁን ያለንበት በነጻነት […]

ጎጃም ውስጥ በድርቁ ምክንያት በእንሰሳትና ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ነው ተባለ

AUGUST 21, 2015   ‹‹እንሰሳት በዋሉበት እየቀሩ ነው›› ነዋሪዎች በሀገሪቱ በተፈጠረው የዝናብ እጥረት ምክንያት በተለይ በአፋር፣ በሶማሊና በሌሎች አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ ጎጃም ውስጥም በመከሰቱ በርካታ እንሰሳት እየሞቱ መሆኑንና ሰውም ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በተለይ ድርቁ በሶማ፣ አራራ፣ እነገ እና ሰንጠርጌ ቀበሌዎች ለበርካታ እንሰሳት ሞት ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር ነዋሪዎችም ለከፍተኛ ችጋር ተጋልጠዋል […]

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (መዝጊያ) – አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ

  August 21, 2015 –  ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) እንዴት ትግሉን በትክክል ወደ ፊት ማስኬድ ይቻላል? በመጀመሪያ ደረጃ ሁላችን መረዳት ያለብን፤ ይህ ትግል በአምባገነኑ ወገንተኛ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባርና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል ብቻ ነው። ይህ መነሻና መድረሻ ተደርጎ መወሰድ አለበት። አሁን ሁላችንንም ወጥሮ የያዘን፤ ትግሉን ለምን በአንድነት፤ […]

Egypt looks to import Ethiopian meat at discounted prices –

August 21, 2015 By THE CAIRO POST CAIRO: Minister of Supply and Trade Khaled Hanafi is researching the import of Ethiopian meat at discounted prices for citizens through meetings with Egyptian ambassador in Ethiopia Abu Bakr Al-Hanafi and Egyptian ambassador in the State of Togo Mohammad Karim Sharif, the ministry announced Wednesday. During one of […]

ከሁለት አስርት ዓመታት የአሜሪካ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በኋላ የሱዳን ኢኮኖሚ እጅ ሰጠ

Wednesday, 19 August 2015  በ  ፀጋው መላኩ አሜሪካ በሱዳን ላይ ማዕቀብ ከጣለች 18 ዓመታት ተቆጠሩ። እ.ኤ.አ በ1997 ዓ.ም አሜሪካ በሱዳን ላይ ማዕቀብ ስትጥል ሀገሪቱ በዋነኝነት ሽብርተኝነትን ትደግፋለች በማለት ነበር። በጊዜው በሱዳን እ.ኤ.አ ከ1991 እስከ 1996 ዓ.ም ድረስ የቀድሞው የአልቃይዳ መሪ ኦሳማ ቢላደን ነዋሪነቱ በዚያው በሱዳን ነበር።   ከዚህም ባለፈ ሱዳን በግብፅ ይንቀሳቀሱ የነበሩ እስላማዊ ታጣቂ […]

ወጣቶቹን እየበላ ያለው ስርዓት … ግርማ ሠይፉ ማሩ

AUGUST 21, 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ በቀጣይ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ላይ የተመረጡ እና የተለመዱ ፊቶችን ስብስበው ጥያቄ ሲያቀርቡና ማብራሪያ ሲሰጡ ነበር፡፡የእኔን ቀልብ የሳበው ግን አውቀውም ይሁን ሳያውቁት ወጣቶችን እየበላ ያለ ስርዓት ባለቤት እና መሪ መሆናቸውን የገለፁበት አስተያየት ከታዳሚው ሞቅ ባለ በተደጋጋሚ ጭብጨባ መታጀቡ ነው፡፡ ባለፈው የኦባማ ጉብኝት ወቅት ዲሞክራሲ ማላት ምርጫ በስላም ማጠናቃቅ ብቻ […]