ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ September 11, 2016 – ቆንጅት ስጦታው   ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ እሁድ መስከረም 1/2009   የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/zVxoF1   Liinkii PDF Ibsichaa፡- http://goo.gl/jcAQ8y   Copy of the press release in English፡- http://goo.gl/taJ9aN   የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡-   ************************** **************************   ከኢትዮጵያ […]

የተቃውሞ ዓመት

10 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር  2008 ዓ.ም. በገባ በሦስተኛው ወር በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እየተቀጣጠለ በርካታ የክልሉን አካባቢዎች አዳረሰ፡፡ በተለያዩ የክልሉ ከተሞችና ዩኒቨርሲቲዎች በሰላማዊ መንገድ የተጀመረው ተቃውሞ መልኩን በመቀየር ወደ ደም መፋሰስ፣ የበርካታ ነዋሪዎችንና የፀጥታ ኃይሎችን ሕይወት እስከ መቅጠፍ ተሸጋገረ፡፡ በተመሳሳይ ወቅት በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን ለዓመታት ሲንከባለል በቆየው የቅማንት ብሔረሰብ የማንነት ጥያቄ ፈጣን […]

አዲሱ ዓመት በእውነት አዲስ ይሁንላችሁ! [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም

September 11, 2016 ለሁላችንም የነጻነት፣የሰላም፣ የፍቅር፣ የሥራና የብልጽግና ዓመት ይሁንልን ተጠየቅ መስከረም! ተጠየቅ መስከረም፤ ዛሬስ ዋዛ የለም! አንተን ለመቀበል እንቁጣጣሽ እያልን፤ ከርስ እንሞላለን፤ እንሳከራለን፤ እንጨፍራለን፡፡ አልገባኝም እኔን አንተ መወደድህ፤ ስትገባ ስትወጣ ድግስ መቀበልህ፤ ዶሮው፤ በጉ፤ ሰንጋው ይታረድልሃል፤ ርጥብ ቄጠማና ደም መውደድህ ታውቋል፡፡ እንስማው ተናገር፤ የያዝከውን ነገር፡፡ ስጦታህ ምንድን ነው? ለኛ ያመጣኸው? ክፈተው ሣጥንህን፤ እስቲ እንመልከተው፡፡ […]

ለዓመት በዘለቀ ተቃውሞ ከ1ሺ በላይ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል

Sunday, 11 September 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች ቃጠሎ 40 ሰዎች ሞተዋል በኢህአዴግ የሚመራው መንግስት የዘንድሮውን ያህል ህዝባዊ ተቃውሞ ደርሶበት አያውቅም ይላሉ የፖለቲካ ተንታኞች በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ህዳር ወር የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም የተነሳው ተቃውሞ ማስተር ፕላኑ መሰረዙን መንግስት ቢያስታውቅም ተቃውሞው ግን አልበረደም። በርካታ የመብት ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ወጣቶች የሚበዙባቸው የተቃውሞ […]

‹‹የባለ አደራ መንግስት መቋቋም አለበት››

Sunday, 11 September 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር) የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደ አገራቸው የተመለሱት ኢ/ር ይልቃል ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር አጭር ቃለ- ምልልስ አድርገዋል፡፡ የአሜሪካ ጉብኝትዎ አላማ ምን […]

“በኦሮሚያ የተጠራው የንግድ አድማ ተሳክቷል” – ኦፌኮ – “አድማው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል” – መንግሥት

Sunday, 11 September 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ ከጳጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 በኦሮሚያ በማህበራዊ የንግድ አድማ መጠራቱን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ተግባራዊ መደረጉን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያስታወቀ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ የአድማ ጥሪው በህብረተሰቡ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል ብሏል፡፡ የኦፌኮ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ ለአዲስ አድማስ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ “በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች የንግድም ሆነ […]

Ethiopia ‘at crossroads’ warns opposition leader

By Addis Getachew Ethiopia ‘at crossroads’ warns opposition leader ADDIS ABABA, Ethiopia A recent statement of concern by the African Union has thrown the spotlight onto what many see as a simmering problem in Ethiopia which — if left unaddressed — could rapidly descend into a nationwide crisis. AU Commission chief Nkosazana Dlamini-Zuma last week […]

The TPLF Welcomes Ethiopia’s New Year with Bullets [Aklog Birara (Dr)]

Aklog Birara (Dr) September 9, 2016 The TPLF Welcomes Ethiopia’s New Year with Bullets [Aklog Birara (Dr)] Prime Minister Hailemariam Dessalegn gave the killing machine of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) the license to take any covert and overt military action against peaceful protestors throughout the country, targeting the Amhara population in Gondar, Wolkait-Tegede, […]

ፈይሳ ሌሊሳ አሜሪካ ገባ (አዲሱን ቪዲዮ ይዘናል – ደራሲውን አነጋግረናል)

September 8, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ – የዳዊት ከበደ ወየሳ አጭር ዘገባ) በሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር 2ኛ የወጣው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ፤ በአሜሪካ መንግስት ተቀባይነት በማግኘት ወደ አሜሪካ የሚገባበት ቪዛ ተሰጥቶታል። ምሽቱን ዘግይቶ የደረሰን ዜና እንዳመለከተው ደግሞ፤ አሁን አሜሪካ የሚገኝ መሆኑን ውስጥ አዋቂ ምንጮች በተለይ ለኢ.ኤም.ኤፍ ገልጸዋል። አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የሪዮ ኦሎምፒክን 2ኛ ሆኖ ሲያጠናቅቅ፤ ሁለት እጆቹን አቀናጅቶ፤ […]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተፈልጎ ጠፋ (የዝዋይ እስር ቤት እንቆቅልሽ)

September 8, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ሃሳቡን በነጻነት ስለገለጸ “አሸባሪ” ተብሎ በዝዋይ እስር ቤት ውስጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። ዛሬ ቤተሰቦቹ ተመስገንን ለመጠየቅ ዝዋይ እስር ቤት ቢሄዱም፤ ሊያገኙት አልቻሉም። ታሪኩ ደሳለኝ፤ የጋዜጠኛ ተመስገን ወንድ እንዲህ በማለት ስለሁኔታው ገልጿል። “ዛሬ ጳጉሜ 3/08 ዝዋይ እስር ቤት ብንገኝም፤ ተመስገን ከዚህ በፊት የነበረበት ደቡብ ክልል ተብሎ የሚታወቀው ቦታ የለም […]