ኢትዮጵያችን ሰላምም ፍትህም ያስፈልጋታል –

ወንጌላዊ ዳንኤል ጣሰው   August 25, 2016 ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ሰላም ነው ወይስ ፍትህ? ሀገራችን ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች።ምንም እንኳ በታሪካችን ብዙ መከራዎችንና የርስ በርስ ግጭቶችን ያሳለፍን ብንሆን እነዚያ አሁን መደገም አለባቸው ማለት አይደለም። እንዲያውም ካለፈው ተምረን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ መመለስ አይገባንም። በተለይም ሀገራችን የአፍሪካ መኩሪያ እንደመሆኗ ባሁን ሰአት እየሆነ ያለው ከኛ የሚጠበቅ […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ

                                   ተቃዋሚ ፓርቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ 24 Aug, 2016 By ነአምን አሸናፊ ሊገባደድ የቀናት ዕድሜ ብቻ በቀረው 2008 ዓ.ም. ለገዥው ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) እጅግ ፈታኝ ዓመት እንደነበር ብዙዎች ይገልጻሉ፡፡ በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች በተለይ ደግሞ በኦሮሚያና […]

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡

  August 24, 2016 – ቆንጅት ስጦታው   ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን እና የጎንደር ማረሚያ ቤት በአሁኑ ሰአት (ትግሬን ከከተመው አስወጥቶ ዐማራን ለመጨረስ የታሰበ እቅድ) .. ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 18 ቀን 2008 ዓ.ም.) ዝርዝር የፍኖተ ሰላም ዐማሮች የተሳካ የዐማራ ተጋድሎ […]

ተሳዳቢዋ የትግራይ ልጅ ከስራ መባረሯን አመነች (ምላሽ ንግግሯን ይዘነዋል)

  August 24, 2016 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ (ኢ.ኤም.ኤፍ) ከሁለት ቀና በፊት የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብን  እየተሳደበች ቪዲዮ በመነሳት፤ ራሷን ለህዝብ ይፋ ያደረገችው ወጣት የትግራይ ተወላጅ፤ ከስራ መባረሯን አምናለች። እንድትባረር ያደረጓትን “ቅናተኞች” መሆናቸውን ነው የገለጸችው። በሌላ በኩል ደግሞ አሁን በወር 15 ሺህ ዶላር እየተከፈላት አዲስ ስራ እንደምትጀምር፤ ትራክ የምትገዛ መሆኗንም አብራርታለች። ከአትላንታ እና […]

በጎንደር ከተማ ለሶስት ቀን የቤት ውስጥ አድማ ተካሄደ

Wednesday, 17 August 2016 12:27 ·        የከተማው የታክሲና የባጃጅ ትራንስፖርት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል   በጎንደር ከተማ ለሶስት ቀናት በቆየው የቤት ውስጥ አድማ በርካታ የመንግስት ተቋማት ከስራውጪ መሆናቸውና የከተማዋ የታክሲና የባጃጅ ትራንስፖርትም ሙሉ በሙሉ መቋረጡን የከተማዋ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሲሳይ አዳነ ለሰንደቅ ጋዜጣ ተናግረዋል። ከሁለት ሳምንት በፊት ምንም አይነት ግጭት ያልታየበትን ሰላማዊ ሰልፍ ያስተናገደችው […]

ኢህአዴግ ዳግም ውስጣዊ ተሀድሶ ለማድረግ ወሰነ

Wednesday, 24 August 2016 14:22 – ተሀድሶው በሙስናና ብልሹ አሠራር የሚታወቁ አመራሮችን ያስወግዳል ተብሎ ይጠበቃል   በዋንኛነት በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ባለፉት ወራት የታየውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከነሃሴ 10 እስከ 15 ቀን 2008 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያለፉትን የአስራ አምስት ዓመታት ጉዞ በመገምገም የገጠሙትን ችግሮች ለመቅረፍ […]

በሕዝባዊ ተቃውሞ ጉዳይ ምሁራኑ ምን ይላሉ

Wednesday, 24 August 2016 14:18 በ  ፀጋው መላኩ “አንድ ፓርቲ ሕዝቡን ስላወያየ ለውጥ አይመጣም” አቶ ገብሩ አሥራት “የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት አለበት” ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርኸ                           በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ፊኒፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላንን በመቃወም የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ንቅናቄ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛምቶ ያለፈው […]

Dam construction going full steam while Egypt-Ethiopia talks stall

An overview of the Grand Ethiopian Renaissance Dam on July 31, 2016. Journalists were given a tour of the dam that day. (photo by AL-MONITOR/Ayah Aman) BENISHANGUL-GUMUZ, Ethiopia — Ethiopia is seeking rapprochement with Egypt through the media after years of rising apprehension over the Grand Ethiopian Renaissance Dam of the Blue Nile watershed. Summary⎙ Print Ethiopia wooed […]

US official says appointment of S. Sudan’s first VP “legal”

August 22, 2016 (JUBA) – The United States Secretary of State, John Kerry, said Monday in Nairobi that the appointment of South Sudanese First Vice President Taban Deng Gai to succeed Riek Machar was “legal” under the provisions of the 2015 peace agreement. President Salva Kiir with US secretary of state John Kerry as they […]