Mogadishu truck bomb: 500 casualties in Somalia’s worst terrorist attack

October 15, 2017 14:26 Jason Burke Africa correspondent At least 239 people killed and hundreds seriously injured in attack blamed on militant group al-Shabaab   Destroyed vehicles in the centre of Mogadishu. Officials fear the death toll will continue to rise. Photograph: Mohamed Abdiwahab/AFP/Getty Images At least 500 people are believed to have been killed […]

መምህር ስዩም ተሾመ “አባዱላ ገመዳን ማቃለል ያዋጣል?” ወይ ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሰጠ | አዲስ ቃለምልልስ ይዘናል

October 15, 2017 Posted by: Zehabesha <…በሱማሌ ልዩ ሐይል የተወሰደው አሰቃቂ እርምጃ በኦሮሚያ የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማዳከምና ሕዝቡ በጊዜያዊ ችግር ተይዞ ዋናውን ጥያቄ ይረሳል ብለው በንጹሃን ላይ የወሰዱት ጭፍጨፋ አገሪቱን ጭምር ወደ አደገኛ ሁኔታ እያመራና በውስጥም …> ጦማሪና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ስዩም ተሾመ ስለ አገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የሰጠን ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ( ሙሉውን ያድምጡት)

እነ አቶ በቀለ የተከሰሱት እነ አባዱላ ገመዳ ክብሩ ተነክቷል ያሉትን ህዝብ አነሳስታችሁዋል፣ አሳምፃችሁዋል ተብለው ነው።

October 15, 2017 – ቆንጅት ስጦታው እነ አቶ በቀለ የተከሰሱት እነ አባዱላ ገመዳ ክብሩ ተነክቷል ያሉትን ህዝብ አነሳስታችሁዋል፣ አሳምፃችሁዋል ተብለው ነው። (ጌታቸው ሽፈራው) ስለ ኦህዴድ ብዙ ብዙ እየተባለ ነው። አባዱላ የህዝብና ድርጅት ክብር ስለተነካ ለቅቄያለሁ ብሏል። በመሰረቱ የህዝብ ክብር አሁን አይደለም የተነካው። ብዙ ሳንርቅ በ2008 እነ አባይ ፀሃዬ፣ እነ ጌታቸው ረዳ በህዝብ ላይ ምራቅ ሲረጩ […]

አምባገነንነትን የሚጠቅሙ ዴሞክራሲን የሚደፈጥጡ ችግሮች

15 October 2017 የትኛውንም የብሔር የበላይነት የሻረና እኩልነትን ያረጋገጠ የዴሞክራሲ ሥርዓት እስከተዘረጋ ድረስ አብሮ መኖር ችግር አለመሆኑን፣ እንዲያውም ዴሞክራሲ ቢጎድል እንኳ ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ይበልጥ የሚከብደው ከአብሮ መኖር የላቀ መለያየት መሆኑን፣ ትግል ተሳክቶ ዴሞክራሲ ከተገነባም በኋላ የመነጠል ጥያቄ ቢኖር ጦርነትና ብጥብጥ በማይኖርበት ሁኔታ ምላሽ የመስጠትን ዕድል ራሱ የዴሞክራሲ ሥርዓትና ባህል ይዞታ የሚመጣ መሆኑን ያስተዋለ ብልህ ትግል […]

ሊቃውንት ጉባዔ ወዴት አለ ? መስቀሉ አየለ

  October 14, 2017 አገራዊ ራእያችንን የሚያናውጡ፤ የህዝባችንን ማንነት የሚመርዙ፣ ስብእናችንን የሚያዘቅጡ አዳዲስ አስተሳሰቦችና መጥፎ ልማዶች በወንጌል እና በስልጣኔ ተሽፍነው ወደ አደባባይ ሲመጡ እንክርዳዱን ከስንዴው ለይቶ ማሳየት ልጆቿን ከጥፋት መታደግ በእቶጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስር ካሉት መዋቅሮች በዋናነት የሊቃውንት ጉባዔ ስልጣንና ተግባር ነበር። ብዙም ሩቅ ሳንሄድ በአስራ ስምንት መቶዎቹ መጨረሻ በግዜው የመጻህፍት ትርጏሜ መንበር በነበረው ከወሎ […]

ወጣትነት እና ለውጥ ናፋቂነት – ሳምሶን ገነነ

October 15, 2017 Samson Genene የትኛውም የእድሜ ክልል በተለየ  የወጣትነት የእድሜ ዘመን ነፃነት የሚፈልግበት እና እምቢ ባይነት የሚጠነጠንበት ዘመን ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የወጣትነት የእድሜ ዘመን እምቅ ጉልበት ለሀገር ግንባታ የሚውልበትም ዘመን ነው፡፡ የአለም ሀገራት የአብዮት ታሪክ እንደሚነግረን ከሆነ አብዛኛዎቹ አብዮቶች የተመሩት በወጣቶች እንደነበር ነው፡፡ ከጥቁር አሜሪካዊው ማርቲን ሉተር ኪንግ እስከ ኩባው አብዮት መሪ ፊደል […]

በስመ ‹‹ፕራይቬታይዜሽን!›› የእንግዴ ሜቴክ ሚሊየነሮች! (ፂዩን ዘማርያም)

  October 15, 2017 የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (Metals and Engineering Corporation (METEC)፣ የህወሃት የጦር አበጋዞች መንግስት፣ በመከላከያ ሚኒስትር ስር የተዋቀረው የእንግዴው ልጅ ብኢኮ/ሜቴክ፣ ከደርግ ወታደራዊው መንግስት፣ መከላከያ ሠራዊት የተወረሱ ፋብሪካዎች ሥራ የጀመረ የእንግዴ ድርጅት ነው፡፡ ሜቴክ በ2010 እኤአ በአስር ቢሊዩን (10,000,000,000) ብር መነሻ ካፒታል ተመሠረቶ ሥራ ሲጀምር ከደርግ መከላከያ ሠራዊት የተወረሱ አስራሁለት ሜካናይዝድ ፋብሪካዎች […]

ሰበር ዜና … ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁን ጥቅምት 5/2010ዓም ከዝዋይ እስር ቤት ወጥቷል – ታሪኩ ደሳለኝ

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ዛሬ ከእስር ተፈቷል ከእስር ከወጣ በኃላ ከወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ ጋር       የፍትሕ ዋና አዘጋጅ ከዝዋይ እስር ቤት ተፈታ 15 October 2017 ታምሩ ጽጌ የፍትሕ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከሦስት ዓመታት የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠዋት ከዝዋይ እስር ቤት ተፈታ፡፡ የዛሬ […]

“የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” – ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

October 15, 2017 07:49 ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ ማስረጃዎችን በመንተራስ ስለ ህገ መንግስቱና የጸደቀበትን ሂደት መቼም ቢሆን ከማስረዳት ሰልችተውና ቦዝነው አያውቁም፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በሰንደቅ ዓላማ ዙሪያ አሁን ለነገሰው አለመግባባት መንስኤው ምን እንደሆነና መፍትሄውን እንዲሁም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ ከዶ/ር ነጋሶ ገዳዳ ጋር […]