ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? – (መንገሻ መልኬ)

  ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ ከየት ይደርሳል? የሚለውን ለመረዳት ለመገንዘብና ለማስተዋል፣ መመዘን ይረዳል። ከላይ የተጠቀሰውን ዕርስ በታሪክ ግንዛቤ መነሻነት ለማመሳከር፣ በትክክል ለማረቅ የታሪኩን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ፤ ወደኋላ ያለውን አስቀርተን  በአጭሩ […]

የቅማንት ጉዳይ – ምርጫ በ 8 ቀጥተኛ የሕወሃት ዉሳኔ በ61 ቀበሌዎች  –  ግርማ_ካሳ

September 17, 2017 09:14 ዛሬ መስከረም 7 ቀን በጎንደር ስምንት ቀበሌዎች፣ በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ ለመቀጠል ወይንም ያለ ሕዝብ ፍላጎትና ሕዝብ ድምጽ ሳይሰጥበት ሌሎች ቀበሌዎች ያቅፋል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የቅማንት አስተዳደር ውስጥ ለመቀጠል ፣ ሕዝብ በብዝት ወጥቶ ድምጽ እየሰጠ ነው። ሕዝበ ዉሳኔ እንዲሰጥ ታስቦ የየነበረው በ12 ቀበሌዎች የነበረ ሲሆን በአራቱ ቀበሌዎች ሕዝብ ቅማንት አማራ እያልን […]

ይድረስ የኢትዮጵያን አገራዊ ሏአላዊነት እና ሕዝባዊ ዲሞftራሲያዊ ነፃነት   ለምታስft

September 16, 2017 21:30 የፖለቲካ እና የማህበራዊ ድርጅቶች በሙሉ የftንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ዝቅ ብሎ በftንደር ከፍ ብሎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየደረሰ ያለውን የአገራዊ አንድነት እና የሕዝባዊ ነፃእት በደል በተከታታይ የሚሰማውን አገራዊ እና ሕዝባዊ ኃላፊነት ለመወጣት ከሚታገላቸው ድርጅታዊ ኃላፊነቶች ባሻገር ወጥቶ ከሌሎች በተለያየ መልኩ ለሕዝባቸው እና ለአገራቸው አስበው ከተደራጁ መሰል ድርጅቶች ጋር በተጓዳኝ ለመሥራት ያለውን ፍላftት […]

የአምባገነን ፍሽስት ወያኔ ምርጫ የማጭበርበር ልምዱን ዛሬም በቅማንትና አማራ ህዝብን ለመለያየት እያዋለው ነው፡፦—ሰሎሞን ይመኑ

September 16, 2017 15:13   የቅማንት የሕዝበ ዉሳኔ እሁድ መስከረም 7 በአማራ ክልል ለቅማንት ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ሕዝበ ዉሳኔ ለማካሄድ የድምፅ ሰጭዎች ምዝገባ ከነሐሴ 29 ቀን 2009 ዓም እስከ መስከረም 3 ቀን 2010 ድረስ የተካሄደ ሲሆን ዋና አላማውም ሁለቱን በጋራ አብሮ የኖረ ህዝብ እርስ በእርሱ በጠላትነት እንዲተያይ የተከዜ ማዶ ፍሽስቶች የሰይጣን መምህሮች የደገሱት […]

World Bank to Help Ethiopia Build a National Safety Net System as a More Effective Response to Droughts

PRESS RELEASE  September 14, 2017 WASHINGTON, September 14, 2017 — The World Bank today approved a $600 million International Development Association (IDA)* grant to support the Government of Ethiopia’s vision of building a national safety net system to provide effective support in chronically food insecure rural areas, including providing cover during droughts. The Rural Productive […]

የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤ ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን? (ውብሸት ሙላት)

Posted by admin | September 16, 2017 የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤ የቅማንት ሕዝበ ውሳኔ አስገዳጅ ነው? ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን? (በውብሸት ሙላት) የቅማንት ማኅበረሰብ ራሳቸውን በራሳቸው ለሚያስተዳድሩበት የአስተዳደር እርከን ምሥረታ ጋር በተያያዘ የአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙ 12 ቀበሌዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሔድ ለፌደሬሽን ምክር ቤት ኃላፊነቱን አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱም በእነዚህ ቀበሌዎች ላይ […]

የቅማንት ኮሚቴ የተባለው የጥፋት ኃይል የሚሠራውን ተመልከቱ – ሙሉቀን ተስፋው

September 16, 2017 08:21 የጎንደር ጉዳይ! ከሕወሓት በሚመደብለት በጀት በመጠቀም አንዳንድ ጥቅመኛ ሰዎችን በመፈለግ ወደማይኖሩበት አካባቢ እየሔዱ እንዲመርጡ ሲቻል በ‹ሕጋዊ› በማስመዝገብ ካልተቻለ ደግሞ ካርድ አዘጋጅቶ ነገ ሒደው እንዲመርጡ እያደረገ ነው፤ ያም ካልሆነ ደግሞ ኮሮጆ እስከመቀየር ነው እቅዱ፡፡ ለአብነት ያክል የሚከተለውን ናሙና በደንብ እዩት፡፡ ጫንቅ በተባለው ቀበሌ ‹ቅማንት› የሌለ በመሆኑ በርካታ ሰዎችን ከሌላ ቦታ ሒደው እንዲመርጡ […]

Ethiopia: Informal Channels Raise Red Flag On Forex Earning

September 15, 2017 05:51   By Desta Gebrehiwot Beset by the ever expanding informal channels of remittance, Ethiopia may continue to grapple with shortage of hard currency unless swift and collective measures are put in place, ‘Scaling up Formal Remittance to Ethiopia’ report discloses. A billion dollar transaction takes place via informal channels with 78 […]

የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል በፌስ ቡክና በተለያዩ ሚዲያዎች የሚያደርጉትን እንካ ሰላምታ እንዲያቆሙ ታዛዙ፤ ” ኢህአዴግ ባህሉ ባይሆንም ሊያፍር ይገባዋል”

 SEPTEMBER 16, 2017 ዛጎል ዜና – በሚያስገርም እና በሚያሳዝን መልኩ የሶማሌ ክልልና የኦሮሚያ ክልል መንግስታት ፌስ ቡክን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚያካሂዱትን ንትርክ እንዲያቆሙ መታዘዛቸው ተገለጸ። የሁለቱ ክልል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊዎች አንዱ ሌላውን ተከትሎ የሚወራወሩት መግለጫ ” አይ መንግስት” የሚል ሃዘን የተሞላበት አስተያየት ሲሰጥበት ነበር። በተለይም የሶማሌ ክልል ከመስመር የወጡ ሃረጎችን እና ፍረጃዎችን በማካተት ሲያሰራጭ […]

ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

September 16, 2017 በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ ይህንን ዋሾነቴንና አጭበርባሪነቴን እምናዘዘውም ለእናንተ ለኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ዛሬ ማንንም አልዋሽም፤ ግጥም አርጌ እንደ ዋሸሁና እንዳጭበረበርኩ እናገራለሁ፡፡ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ምን ገዶን! ከቤተመንግስት እስከ ቤተክህነት ተትረፍርፎልን!” ብላችሁ ፊታችሁን አታዙሩብኝ፡፡ እኔ ብዋሽም እስከ ዳግም ምጣት ከእውነትና ከእውቀት እንደተጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴሮችና ሚኒስቴሮቻችሁ አለምን በውሸት ግርሻና ጋስ ሳጥን አሥርተ-ዓመታት አልዘለኩም፡፡ […]