በኦሮሚያ ክልል አወዳይ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ከ32 የማያንሱ የኦጋዴን የሱማሌ ክልል ተወላጆች ተገድለዋል

September 16, 2017 ቆንጅት ስጦታው በኦሮሚያ ክልል አወዳይ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ከ32 የማያንሱ የኦጋዴን የሱማሌ ክልል ተወላጆች ተገድለዋል (ምንሊክ ሳልሳዊ ) ፦ እሳቱ ላይ ነዳጅ ማርከፍከፍ ሊበቃ ይገባል ። በውስጥም በውጪም በስሜትና በቁጭት የሚራገቡ ጉዳዮች ሀገርን ለአደጋ አጋልጠው ሕዝብን ዋጋ እያስከፈሉት ነው ።የጎሳ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ፈተና ሆኖ ውጥረት አስከትሏል ። ኢትዮጵያ እየተገበረች ያለችው የዘር ፖለቲካ […]

በቅማንት ስም የታቀደው የድምፅ መስጠት ተንኮል እንዳይሳካ ማድረግ ትውልድን ከእልቂት መታደግ ነው።ጉዳያችን / Gudayachn 

 Friday, September 15, 2017 መስከረም 6፣2010 ዓም (ሴፕቴምበር 16፣2017 ዓም) የጎንደር አብያተ መንግሥታት  የእንግሊዝ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ቢቢሲ) መስከረም 5፣2010 ዓም በድረ ገፁ ላይ ‘‘ከኦሮሞ እና ሱማሌ ክልል ግጭት ጀርባ ምን አለ?” (What is behind clashes in Ethiopia’s Oromia and Somali regions) በሚል ርዕስ በዘገበው ዜና ላይ ከግጭቱ ጀርባ የሚጠቀሰው አንዱ እና አይነተኛ ምክንያት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2004 […]

ወደ 61 ቀበሌዎች ህዝብ ሳይወስን የቅማንት ዞን እንደሆኑ እየተነገረ ነው  –   (ግርማ ካሳ)

 September 15, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ወደ 61 ቀበሌዎች ህዝብ ሳይወስን የቅማንት ዞን እንደሆኑ እየተነገረ ነው  (ግርማ ካሳ) ብዙ ወገኖች ያላወቁት ሕዝብ ሳይወስን እና ሳየመርጥ ወደ ስድሳ አንድ ቀበሌዎች ከወዲሁ በሕወሃት ዉሳኔ የቅማንት ልዩ አስተዳደር ውስጥ እንዲሆኑ ተወስኗል።፡ መስከረም 7 ይደረጋል የተባለው ምርጫ፣ ከስድሳት አንድ ቀበሌዎች በተጨማሪ ነው እንግዲህ በ12 ቀበሌዎች የሚደረገው። ምርጫውን የሚያደርገው ምርጫ […]

አስቸኳይ መልእክት ለጎንደር ሕዝብ!

ነገ መስከረም 7,2010ዓ.ም. ወያኔ የ8 ቀበሌን የጎንደር ሕዝብ ቅማንት/አማራ ብሎ ድምፅ በማሰጠት ሕዝቡ ከሚሰጠው ድምፅ ተቃራኒ የሆነ ውጤት በማወጅ የሕዝቡን አንድነትና ጥንካሬን ለመፈረካከስ እንዲሁም ወደፊት ላሰበው ግፈኛ ጥቅሙ አመች መደላድል ለመጣል መዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡ አንዳንድ ነገሩ ያልገባቸው ወገኖች ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ ድምፅ እንዲሰጥ እየቀሰቀሱ ይገኛሉ፡፡ እነኝህ ወገኖች ምንም እንኳ ፖለቲካ (እምነተ አስተዳደር) ባይገባቸውም እንኳ አስመራጩ አካል […]

Deconstructing Teddy Afro

One among the many Fascist Tigrians wrote the following about Teddy Afro. Teddy Afro’s only Crime?  His unconditional Love and never ending Praise for Our beloved Country, Ethiopian, and some fascist Tigrians do not like it. Read the article below ****** By Haile Tessema Tigrai Online, Sept. 15, 2017 http://www.tigraionline.com/articles/teddy-afro-bigot-amhara.html http://welkait.com/wp-content/uploads/2017/09/teddy-afro-uncovered.jpg This bigoted little man […]

Africa’s economic giants face increasing competition from upcoming Kenya and Ethiopia, index

  <a href=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/ck.php?n=aeee5519&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE’ target=’_blank’><img src=’http://adserver.20nine.nl/www/delivery/avw.php?zoneid=19&cb=INSERT_RANDOM_NUMBER_HERE&n=aeee5519′ border=’0′ alt=” /></a> 15-09-2017 09:31:24 | by: Bob Koigi Africa economic giants stumble, as Ethiopia outperforms peers, Africa’s economic giants, Nigeria, South Africa and Egypt, have been stumbling recently. Rising security risks and political instability in Egypt, economic downturn and militancy in Nigeria and escalating political risks in South Africa […]

Ethiopia’s Economic Growth Hides Fear and Oppression in the One-Party State

September 15, 2017 by Graham Peebles Scan the mainstream media for news about Ethiopia and discover headline after headline describing the country’s economic successes: double-digit economic growth, foreign investment and aspirations to become a middle-income country by 2030. Ethiopia, we are told, is a functioning democracy, an African tiger economy and an important ally of […]

“ሶማሌ፣ኦሮሚያ እና ኢትዮጵያ !”

September 15, 2017 — [ የምንከተለው የተለያየ ሐይማኖት፣ የምንናገረው የተለያየ ቋንቋ እንዲሁም የምንኖርበት በዓል፤ የእኛነታችን ጌጥ ሆኖ በአደባባይ የምንሞሸርበት እንጂ! ኢትዮጵያዊነታችንን ነጥቆ ሊከፋፍለን አይገባም!! ] — ለረዥም አመት ታስቦበት የተቀበረው የህወሃት/ኢህአዴግ አደገኛ “የብሔር/የጎሳ”ፖለቲካ ፈንጂ እዚህም እዚያ እየፈነዳ ነው። አሁን ላይ ሃገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በባሰ እጅግ በጣም አሳዛኝ እና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እየገባች ነው። ለዚህም […]

በቋራ መስመር ሽንፋ ላይ ከባድ ተኩስ አለ

September 15, 2017  ሙሉነህ ዮሐንስ (አርብ መስከረም 5 2010) በቋራ መስመር ያለችው ሽንፋ ከተማ በዲሽቃና በከባድ መሳሪ እየተናወጠች ነው የሚባል መረጃ ደርሶናል። የወያኔ አጋዚ ሰራዊት በብዛት እየተጫነ ወደ ስፍራው እየተጓጓዘ መሆኑ ተገልጿል። የመረጃ ልውውጥ እንዳይኖር ወያኔ የስልክና የኔትወርክ አገልግሎቱን እየዘጋ ነው። መረጃውን ከቦታው ያደረሱን ሰወች ዝርዝሩን የማንገልፀው ዘዴ ተጠቅመው ነው። የከባድ መሳሪ ድምፅ አካባቢውን እያናወጠው […]