ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ከአርብ ጀምሮ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

(ኢሳት ዜና–ነሐሴ 25/2009) በኢትዮጵያ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ያለውን የምግብ እህል እጥረት በተመለከተ ሶስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ከአርብ ጀምሮ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ባለስልጣናቱ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት/ፋኦ/ዳይሬክተር፣የአለም አቀፍ የግብርና ምርት ፈንድ ተጠሪና የአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሃላፊ ናቸው። የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በሐገሪቱ ያለውን አሳሳቢ ድርቅ በተመለከተ ከኢትዮጵያው አገዛዝ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ለማወቅ ተችሏል። […]

የህወሓት መንግስት ወደ አናርኪስት መንግስት መቀየር እና ከፈረሱ ጋሪው የቀደመው የስርዓቱ የአዲስ ዓመት መርሃ ግብር- ጉዳያችን

 Wednesday, August 30, 2017 ጉዳያችን / Gudayachn ነሐሴ 25/2009 ዓም (September 1/2017)ኢትዮጵያ ውስጥ ነገሮች በወራት ሳይሆን በሳምንታት ውስጥ እየተቀየሩ ነው።በአገዛዙ ላይ የተነሳው ተቃውሞ ምኑንም ያህል ግድያ እና እስር ቢከተለውም ሕዝብ በበለጠ የተቃውሞ መንፈስ በገዢው ስርዓት ላይ ያለው ጥላቻ እየባሰ ብቻ ሳይሆን እንደ እሬት እየመረረ መጥቷል።በአንፃሩ ስርዓቱ የግፍ ጡጫ በማብዛት የአገዛዝ ዘመኑን የሚረዝም መስሎት እየታተረ ይገኛል።ከእዚህ […]

የጋምቤላ ክልል ካቢኔ ባለሃብቶቹ ላይ የተጣለውን፣ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዝ እና የመሬት ውል መቋረጥን ማንሳቱን አስታወቀ

Wednesday, 30 August 2017 12:48 በ  ፋኑኤል ክንፉ የክልሉ መንግስት ካቢኔ በ05/12/09 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ የካቢኔ ስብሰባ ባሳለፈው ውሳኔ በ2006 ዓ.ም የመሬት ኪራይ ውል ፈርመው የእፎይታ ጊዜያቸውን ያላጠናቀቁ ባለሀብቶች የተቋረጠባቸው የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዝ እና የመሬት ውል፣ ውላቸው እዲቀጥል ከክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት በቁጥር መ2/376/ሰ3/13 በ08/12/2009 ዓ.ም የተጻፈ ደብዳቤ ለኢንቨስትመንት ኤጀንሲው መድረሱ ታውቋል፡፡ የጋምቤላ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ም/ዳሬክተር ያንግዶግ ጋትሉዋክ […]

የወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር ሕዝባዊ መግለጫ

August 31, 2017 01:39 ወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር Wollo Ethiopian Heritage Society ‘ወሎየነት መለያችን፣ኢትዮጵያዊነት ማንነታችን!’ ሕዝባዊ መግለጫ የወያኔ መንግስት የሰሜን ጎንደር ዞንን ለመከፋፈልና የምዕራብ ጎንደርን መሬት ለመቀራመት ያወጣዉ እኩይ እቅድ አገር አጥፊ ነው! በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እንድምንሰማዉ የወያኔ አስተዳደር የሰሜን ጎንደር ዞንን ለሶስት ለመክፈል እንደወሰነና ለዚህም ምክንያቱ ላለፉት 26 አመታት ለልማት ምቹ ስላልሆነ ነው […]

ጎንደርን የመከፋፈል አደገኛ ዘመቻ ኢትዮጵያን የማፈራረስ የመጨረሻው ደወል ነው (የጎንደር ሕብረት)

  August 31, 2017 – መግለጫ ይድረስ ለጎንደር ህዝብ (ቁጥር 13) ባለፉት ሶስት አመታት በተደጋጋሚ እንዳሳሰብነዉ የጎንደር ህዝብ በአንድነት ቆሞ በዉስጥም በዉጭም ያለዉ ኢትዮጵዮያዊ ሁሉ ተባብሮ የጠላትን ሴራ ለማክሸፍ ብቃት እንዳለዉ በሙሉ ልብ አስገንዝበን ነበር። አሁንም የዛሬዉ ጽሁፋችን የሚያተኩረዉ ወያኔ መልሶ መላልሶ የሚያመጣዉን የመከፋፈል አጀንዳ አደገኛነቱን ለማሳሰብ ነዉ። የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር አዲስ አበባ ከገባ […]

ኢሕአዴግ በምርጫ ቦርድ ተቋማዊ ቅርፅ ላይ የማሻሻያ ሐሳብ ሊያቀርብ ነው

30 Aug, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር ተቃዋሚዎች ለምርጫ ሕጉ ድርድር ዝግጅት እያደረጉ ነው ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቋማዊ ቅርፅ ላይ ማሻሻያ ለማድረግና የምርጫ ኮሚሽን ሆኖ እንዲቋቋም ጥናት እያከናወነ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ ከሳምንት በፊት በጉዳዩ ላይ የሚመክር ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ ቡድን በሐዋሳ ከተማ ሲመክር ነበር፡፡ ማሻሻያው በምርጫ ቦርድ ላይ የመዋቅር ለውጥ […]

“ጃዋር የትግሉ ደጋፊ እንጂ ጥያቄው የሕዝቡ፤ መሪውም ሕዝቤ ነው” – ነጌሳ ኦዶ ዱቤ

August 30, 2017   <…ይሄ ትግል የህዝብ ትግል ነው ወያኔ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ትቶ ጃዋር ጃዋር የሚለው ሆን ብሎ ጥያቄውን ለማዳፈን ነው። ጃዋር የትግሉ ደጋፊ እንጂ ጥአቄው የሕዝቡ መሪውም ሕዝቤ ነው፤የተጠራው ተቃውሞ የመገንጠል ጥያቄ አይደለም። ሰሞኑን የተደረገው ተቃውሞ በተመሳሳይ ሆነ በሌላ መልኩ ወደፊትም የህዝቡ ጥያቄ እስኪመለስ ሚቀጥል ይሆናል ። ተቃዋሚው ግን …>   – አቶ […]

U.S.-funded Ethiopian abattoir hopes to help herders during drought

August 30, 2017 / 6:04 PM / 2 hours ago Lesley Wroughton JIJIGA, Ethiopia (Reuters) – An abattoir located among herding communities in Ethiopia’s eastern Somali region, known more for droughts and famine than business opportunities, is an unusual stop for a U.S. aid administrator. But USAID chief Mark Green stopped at the Jijiga Export […]

Ethiopia collects public funds for mega dam construction

By: Xinhua Published: August 31, 2017 The new dam under construction in Ethiopia. Net. Ethiopia has collected $460 million from the public for the construction of a 6,450 megawatts hydro dam on Blue Nile River. Named Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), located in western Ethiopia, 40 kilometres from Ethiopia’s border with Sudan, it is the […]

USAID Administrator to Visit Ethiopia

August 30, 2017 08:39 August 29, 2017 – The US Agency for International Development (USAID) administrator, Mark Green, will arrive in Ethiopia on Wednesday for a two-day visit. The administrator will visit multiple USAID-funded projects in Ethiopia that contribute to strengthening community resilience and economic development in Ethiopia. Green will also visit a programme supported […]