በኦሮሚያ በርካታ ከተሞች የንግድ አድማ 5ኛ ቀኑን ይዟል

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ • ክልሉ የተቃዋሚ አመራሮችን ለማስፈታት ከአቅሜ በላይ ነው አለ በማህበራዊ ሚዲያዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለ5 ቀናት የተጠራው የንግድ መደብሮችን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎትን የማቋረጥ አድማ፣ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ 4ኛ ቀኑን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን ጨምሮ አፍሪካን ኒውስ ድረ-ገፅ እንደዘገቡት፤ በአንዳንድ ከተሞች የንግድ መደብር ባለቤቶችና የትራንስፖርት […]

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በጣሊያን እየተሰቃዩ ነው

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ የመጨረሻ ዕጣፈንታቸውን ገና አላወቁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፤ የጣሊያን መንግሥትን እርምጃን አውግዘዋል በሳኡዲ የሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አደጋ ተጋርጦባቸዋል ለበርካታ አመታት በስደት ጣሊያን ሮም ውስጥ የኖሩ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የጣሊያን መንግስት በጀመረው የፀረ ሽብር ዘመቻ ሰበብ፣ በጋራ ከሚኖሩበት ህንፃ ያለአንዳች ማስጠንቀቂያ በኃይል እንዲለቁ የተደረገ ሲሆን እርምጃውን […]

የተጀመሩ የእርቅና ሽምግልና ሂደቶች የት ደረሱ?

Sunday, 27 August 2017 00:00  በ2008 ዓ.ም በሀገሪቱ ተፈጥሮ ለነበረው ተቃውሞና ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከተንቀሳቀሱ አካላት አንዱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሲሆን ሌላኛው 120 የተለያዩ አባላት ያሉት “የሽማግሌዎች ቡድን” ነበር፡፡ እነዚህ አካላት የሀገሪቱ ችግሮች በሽምግልና እና በእርቅ ነው ሊፈቱ የሚገባው የሚል አላማ ይዘው ሲንቀሳቀሱ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ አሁን የት ነው ያሉት? ዓላማቸውስ ከምን ደረሰ? የሁለቱንም ተወካዮች […]

የእልቂት ማስጠንቀቂያ ደወል

                                                                                    የእልቂት ማስጠንቀቂያ ደወል ነሃሴ 20-2009 (27-08-2017) ከሁለት ቀናት በፊት የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ጽ/ቤት […]

የህወሓት/ኢህአዴግ የገጠር መዋቅር ሊፈርስ ይችላል ተባለ

  August 25, 2017 07:29 pm By Editor Leave a Comment ህወሓት በትግራይ ላይ የራሱን አቋም እንዲወስድ ተመክሯል በኢትዮጵያ ያለማቋረጥ ሲካሄድ ከቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ አኳያ በህወሓት የደህንነት ክፍል የተሰበሰበው መረጃ፤ አሁን ካለው የተቃውሞ ንቅናቄ የተነሳ የኢህአዴግ የገጠር መዋቀር በኦሮሚያና በከፊል የአማራ ክልሎች ሊፈርስ እንደሚችል አስታወቀ። ከሁኔታው አሳሳቢነት የተነሳ ሊወሰዱ የሚችሉ አማራጮች ቢኖሩም ህወሓት ትግራይን አስመልክቶ […]

“የአፍሪካ አንድነትን በሃገራችን አስቀምጠን ራሳችን ልንከፋፈል አይገባም” – ፕ/ር ሲሳይ አሰፋ

August 27, 2017  ፕሮፌሰር ሲሳይ አሰፋ፤ በየኢትዮጵያ አንድነት ዓለም አቀፍ ዓመታዊ የቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ ስላቀረቡት ለኢትዮጵያ ወደፊት መጓዝ አማርጭ የፖሊሲ መንገዶች ይናገራሉ። SOURCE    –   SBS

ይድረስ ለጎንደር አካባቢ ማህበረሰብ 

August 27, 2017 11:37 ሚክይ ዓምሃራ ጎንደር ላይ ቅማንንትና አማራ ብሎ ለመሰንጠቅ እየተካሄደ ያለዉ አካሄድ መጨረሻ ሁለቱንም ህዝቦች የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም ነገር እንደሌለዉ ልናሰምርበት ይገባል፡፡ ሁለቱ ህዝቦች ተቀላቅለዉ የኖሩ ተጋብተዉና ልጅ ወልደዉ አንድ ሁነዉ የሚኖሩ ናቸዉ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ የጊዜዉ ፖለቲካ ያነሆለላቸዉ ሰወች ከህወሃት የስራ አስፈጻሚዎች ጋር በመሆን የደንበር አጥር ለማጠር ዝግጅታቸዉን ጨርሰዋል፡፡ ተወዳጁ የቅማንንት […]

ኢቢሲ አልተሳሳተም!

August 27, 2017  ከጌታቸው ሽፈራው ኢቢሲ በሰራው አንድ ፕሮግራም ትግራይን እስከ ቤንሻንጊል የምትዘልቅበትን ካርታ አሳይቷል። ይህ ካርታ የትህነግ ታሳቢ ካርታ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲነጋገሩበት የቆዩት ጉዳይ ነው። ሰሞኑን ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉ ወረዳዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ነው ተብሏል። የወልቃይት ማንነት ጉዳይ ሽብር ሆኖ በርካቶችን ሲያሳስርና ሲያስገድል ትህነግ (ህዋሃት) ህዝብን ለመከፋፈል የፈጠረው የቅማንት ፕሮጀክት […]

Ethiopia’s Kassahun wins Mandela Marathon

Sunday 27 August 2017 12:56 Fanele Mhlongo More than 15 000 runners have braved the cold temperatures to participate in the 42.2 kilometre long marathon. (SABC) Tekletsion Kassahun from Ethiopia has won the 42 km Nelson Mandela. Mamorallo Tsoka from Lesotho has won the 42km female race. The 2017 Nelson Mandela Marathon started at Imbali […]