ታጋይ ዘመነ ካሴ ከኤርትራ ከወጣ በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ አጨር መግለጫ ሰጠ ታጋይ ዘመነ ካሴ ሰሞኑን ከኤርትራ መውጣቱን ተከትሎ በርካታ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ መቆየታቸው ይታወቃል።

አርበኛ ዘመነ ካሤ ይናገራል፤ – ሙሉቀን ተስፋው ምንም እንኳ አሳማኝ ባይሆንም አንዳንድ ሰዎች አውቀው ሆን ብለው ሌሎች ደግሞ ሳያውቁ በየዋኅነት ለዘመነ የሚያስፈልገውን እርዳታ ለማድረግ የምናደርገውን እንቅስቃሴ አጓተውብናል፡፡ ለምሳሌ ያክል ለጎፈንድ ሚ ድርጅት የፈጠራ ኢሜሎችን በመላክ ሁለት ጊዜ ያክል የገንዘብ ማሰበባሰብ ዘመቻው እንዲቋረጥ ያደረጉ አካላት መኖራቸውን ስናውቅ በዕውነት ያሳፍራል፡፡ በዚህ ምክንያት ዘመነ አጠር ያለ መልዕክት እንዲያስተላልፍ […]

በሳዑዲ አረብያ አዋጅና በመንግስት እቅድ ዙሪያ መተማመን ያለ አይመስልም፤ ሁኔታው እጅግ አሳሳቢና አሳዛኝ እንዳይሆን ስጋቱ ጭምሯል

Posted on June 5, 2017  በሳዑዲ አረቢያ የምትኖር እህት እያነባቸ የምትናገረውን ማዳመጥ ያማል። በተለይ ምንም ማደረግ የማይችል ዜጋ ሆኖ ስቃይን ማዳመጥ ሌላ በሽታ ነው። እሷ እንደምትለው በመንግስት ሚዲያ የሚወራው ሁሉ እንደሚባለው አይደለም። ከአየር ዋጋ ጀምሮ ውሸት አለበት። በግል ከዝግጅታችን ክፍል ጋር የተነጋገረ እንደሚለው ” ቤቴን አውቀዋለሁ። መግቢያ የለኝም። መኝታ እንኳን የለንም። ቤተሰቦቼን ምን ብዬ አያቸዋለሁ” ሲል […]

EU to give 50m euros to new African fighting force

  Reuters France’s new President Emmanuel Macron paid a visit to French troops in Mali last month The European Union has agreed to give more than 50m euros to fund a new African joint military force in the Sahel region. The force will be made up of troops from Mauritania, Mali, Chad, Burkina Faso and […]

Worldbank: Economic Growth Sub-Saharan Africa +2.6% in 2017 – Ethiopia (+8.3%), Tanzania (+7.2%), Côte d’Ivoire (+6.8%) 06-05-2017 | 22:58:00

Worldbank: Economic Growth Sub-Saharan Africa +2.6% in 2017 – Ethiopia (+8.3%), Tanzania (+7.2%), Côte d’Ivoire (+6.8%) 05-06-2017 22:58:00 | by: Bas Vlugt Growth in Sub-Saharan Africa is projected to recover to 2.6 percent in 2017 from the sharp deceleration to 1.3 percent in 2016, and to strengthen somewhat in 2018. The upturn reflects recovering global […]

TİKA project hailed in rural Ethiopia

By  DAILY SABAH A Turkish Cooperation and Coordination Agency (TİKA) project has been hailed by poor Muslims in rural Ethiopia as it enabled the call to prayer to be transmitted through loudspeakers, and brought lights to mosques for the first time there. TİKA, Turkey’s leading development aid agency, installed solar panels at 20 different mosques […]

ከ20ሺህ ዶላር በላይ የወጣበት የሕወሓት ስብሰባ በእስራኤል በኪሳራ ተጠናቀቀ | ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢየሩሳሌም ከኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ገጠማቸው

June 4, 2017 (ዘ-ሐበሻ) በኢንቨስትመንት ጉዳይ ለመወያየት በ እስራኤል ኢየሩሳሌም ከተማ ያቀኑት የሕወሓት መንግስት ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ እዚያው በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ደረሰባቸው:: ኃይለማርያም ጥቂት የሕወሓት ደጋፊዎችን እና በሃገር ቤቱ ሲኖዶስ ሥር ያሉ ቄሶችን ሰብስበው እንደነበር የጠቀሱት ምንጮች ስብሰባው ላይ የታሰበውን ያህል ሰው ማግኘት እንዳልቻሉ ታውቋል:: በኢየሩሳሌም ያሉ ቄሶች ግልጽ ባልሆነ ግዳጅ ወደ ስብሰባው እንዲሄዱ […]

ታጋይ ዘመነ ካሴ በራሱ ጥያቄ ከአርበኞች ግንቦት 7 መሰናበቱን ብርሃኑ ነጋ ይፋ አደረጉ ፤ “ኤርትራ የጉዞ ሰነድ አዘጋጅታ ተሸኝቷል”

Posted on June 4, 2017 የአርበኞች ግንቦት 7 ቃል አቀባይ የነበረው ታጋይ ዘመነ ካሴ በገዛ ፈቃዱ ሲያገለግለው የነበረውን ድርጅት እንደለቀቀ ፕሮፌሰር አርበኛ ብርሃኑ ነጋ ይፋ አደረጉ። የጤና ችግር እንዳጋጠመው አረጋገጠው ለህክምና ከአስመራ ወደ ሌላ በስም ያለጠቀሱት አገር መሄዱንም አመልክተዋል። እሳቸው የተናገሩትን ተከትሎ በማህበራዊ ገጾች ትችት እየተሰነዘረ ነው። ረዘም ላለ ጊዜ ድምጹ በመጥፋት ከተለያዩ ወገኖች የተለያዩ ዜናዎች ዘመነን […]

የኢንተርኔት መቋረጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን እያወከ ነው

Posted on June 5, 2017  ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ኢንተርኔት በመቋረጡ፣ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው እንደሆነ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ገለጹ፡፡ ከአሁን ቀደም በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ በነበረው ቀውስ፣ መንግሥት ኢንተርኔት እንዲቋረጥ አድርጎ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ በየዓመቱ ከሚደረገው የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር […]

የሲያትሉ የፕ/ር መስፍን ንግግር መልዕክት ምንድነው; የወያኔ የክት ሰዎች – ሰርጸ ደስታ

By ሳተናው June 2, 2017 21:38 እኔ ከበፊቱም ቢሆን ፕሮፌሰሩ የሆነ ስውር ዓላማ እንጂ ንጹህ  ኢትዮጵያዊ ናቸው የሚል እምነት የለኝም፡፡ ብዙ ጊዜ ከአንደበታቸው የምሰማው በትልልቅና ግዙፍ ቃላት የታጀበ ባለማስተዋል የሚያደምጥን ጭልጥ አድርጎ ለመስፍን ንግግር ተገዥ የሚያደርግ ሲሆን ነው፡፡ በሲያትሉም የመስፍን ንግግር የታየው ይሄው ነበር፡፡ ታደሚው ሁሉ በትኩረት ሲያደምጥና በአድንቆት ሲያጨበጭብ ነበር፡፡ እኔን ግን ይህ የፕ/ሩ […]