Strengthening ties with Ethiopia “strategic goal” for Sudan: al-Bashir

December 8, 2017 (KHARTOUM) – Sudanese President Omer al-Bashir Friday said the deepening of relations with Ethiopia will remain a strategic goal for his country given the historical and family ties between the two nations. Al-Bashir and his accompanying senior delegation on Friday have arrived in Ethiopia on a one-day visit to participate in the […]

Ethiopia repatriates 10,000 citizens in three weeks from Saudi Arabia

Friday, December  8, 2017   Source: Xinhua| 2017-12-08 19:54:53|Editor: ZD ADDIS ABABA, Dec. 8 (Xinhua) — Ethiopia has repatriated around 10,000 undocumented citizens residing in Saudi Arabia between November 15 to December 5, an Ethiopian official said on Friday. Speaking to Journalists, Meles Alem, spokesperson for the Ethiopia Ministry of Foreign Affairs, said his ministry is undertaking rehabilitation […]

Worsening humanitarian situation in Ethiopia prompts additional €15 million in EU aid

Ethiopia is facing the most critical levels of food and nutrition insecurity in 10 years, especially in its southern and south-eastern pastoral areas. © Rikka Tupaz/UN Migration Agency (IOM) 2017 People in Ethiopia are facing increasingly dangerous levels of food insecurity due to severe drought. To combat the worsening humanitarian situation, the European Commission has […]

በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ (ኦባንግ ሜቶ)

  08/12/2017 * አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው ኦባንግ ሜቶ “… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን በገደምዳሜ የሚያሰራጩት ክፍሎች ስለ ጉዳዩ የተጨነቁ አይመስሉም። ቅርብ ሆኜ እንደምከታተለው ይህ ዜና አደገኛና ኢትዮጵያን ዳግም ክህደት የሚያከናንባት፤ እንደ አገር የመኖር ኅልውናዋን አደጋ ላይ የሚጥል ነው። ይህንን የሚያውቁ […]

“ጌታቸው አሰፋ” የሰቆቃና ቶርቸር ዳይሬክተር ጄነራል (መሳይ መኮንን)

ከአድዋ ስረወ መንግስት መሪዎች አንዱና ዋናው ነው። የደህንነት(የሰቆቃ) መስሪያ ቤት ዳይሬክተር፡ ገዳይ አስገዳይ፡ ገራፊ፡ አስገራፊ፡ የለየለት ጨካኝ። መልኩ ቀይ፡ ልቡ ጥቁር፡ ባህሪው ልስልስ፡ ተግባሩ እርኩስ፡ ድምጹ የማይሰማ፡ የጭካኔው ወሰን በኢትዮጵያ ምድር ጫፍ እስከጫፍ የደረሰ ፍጹም አረመኔ ሰው ነው። በቴሌቪዥን መስኮት ታይቶ አይታወቅም። የአደባባይ ሰው አይደለም። መድረክ፡ ስብሰባ ላይ አይታይም። ቢኖር እንኳን በፎቶና በቪዲዮ ራዳር ውስጥ […]

የኣባይ ወልዱ ኔት ዎርክ 90% ሊመታ ተወሰነ !! (ከኣስገደ ገብረስላሴ)

December 8, 2017 05:58 ኣለም ገብረዋህድ ከሚመራው የህወሓት ቢሮ ከሚገኙ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ፣ በትግራይ ክልል ኣስተዳደር ካሉ ዋና ቢሮዎች እስከ ቀበሌ ኣስተዳዳሪዎች እና ተጓዳይኝ ኣካላት የተዘረጋው የሙሱና ፣ጸረ መልካም ኣስተዳደር የክልሉ ህዝቦች የጎዱ ፣ በጥቀመኝ ልጠቅምህ፣ በኣካባቢ ፣በቲፎዞኝነት ፣የተቦዳደኑ ኔትዎርክ (ሰንሰለት ) ሊመቱ 5 ሳምንታት የፈጀው የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ውሳነ በማስተላለፉ የኣባይ ወልዱ ቡዱን ኔት […]

ህወሀት ማለት! (አስራት አብርሃም)

December 7, 2017 05:54 አስራት አብርሃም ህወሀት የስልጣን ኃይል ነው፣ ያውም በስጋ ልጅነት፣ በአብሮ አደግነት፣ በአምቻ ጋብቻ የተሳሳረ ቡድን! ለአርባ ዓመታት ያህል ቦታ እየተቀያየሩ እየገዙ ያሉት ትግራይ እነርሱን ብቻ ወልዳ ስለመከነች አይደለም። ህወሀት ገና በጠዋቱ ሲመሰረት ጀምሮ የድርጅቱ “core nucleus” ከእነርሱ ውጪ ሌላ እንዳያስገባ ሆኖ ስለተሰራ ነው። ህወሀት “አውራጃዊት እያ!” (ህወሀት አውራጃዊት ነች) የተባለችው ገና […]

በኢህአዴግ ውስጥ የአርከበ እቁባይንና የለማ መገርሳን ያህል ምርጥ ፕሮፖጋንዳ የተሰራለት ባለስልጣን የለም (ዮናስ ሃጎስ)

07/12/2017   አርከበ እቁባይ በአዲስ አበባ ውስጥ ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ እንቅስቃሴዎቹ እስካሁንም ድረስ አወዛጋቢ ናቸው። ግማሾቹ አዲስ አበባ የአርከበን ያህል የሰራላት ከንቲባ በታሪኳ አላገኘችም ሲሉ ግማሾቹ ደግሞ የአርከበን ያህል የአዲስ አበባን መሬት የቸበቸበ የለም። ኃይለኛ ያልተነቃበት ዘራፊ ነው ይላሉ። ያም ሆነ ይህ አርከበ በከንቲባነት ዘመኑ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮፖጋንዳ ተሰርቶለታል። የሚገርመው ፕሮፖጋንዳው ይሰራለት የነበረው በተቃዋሚዎች […]

“… ከወያኔ ጋር መደራደር አለብን” – በብራሰልስ የኢትዮጵያውያን መድረክ ላይ በአቶ ባይሳ ዋቅወያ የቀረበ ጽሁፍ | ቪዲዮ

December 7, 2017  በአውሮፓ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ ዲሴምበር 2, 2017 በቤልጂየም ብራሰልስ ጉባኤ አድርገው ነበር:: በዚህ ጉባዔ ላይ በሃገራችን ፖለቲካ ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው ወገኖች ጥናታዊ ጽሁፎችን አቅርበው ነበር:: ከዚህ ቀደም በመድረኩ ላይ ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ “ከኢሕአዴግ በኋላ የምትፈጠረው ኢትዮጵያ ምን መሆን አለባት?” በሚል ያቀረበውን፣ የገረሱ ቱፋን “የለውጥ ተስፋና ልንሻገራቸው የሚገባን ተግዳሮቶች” በሚል ያቀረበውን […]

ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

  ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክስ ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ “ ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም ፥ ኃያልም በኃይሉ ብዛት አያመልጥም ። ” መዝ 33 ፥ 16 ። በዓለም ላይ ሰዎች የራሳቸውን ሥልጣን ለማስጠበቅና ዘላለማዊ ለማድረግ ብዙ እንደ ጣሩ ከታሪክ እንረዳለን ። እንደነዚህ ያሉ መሪዎች ሥልጣናቸውን ለማቆየት እጅግ የበዛ ግፍ በሕዝባቸው ላይ ይፈጽማሉ ። ይህን ግፋቸውን የሚፈጽምላቸው የታጠቀ […]