የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሳዑዲን እየጎበኙ ነው

10 ኖቬምበር 2017 ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል አጭር የምስል መግለጫልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳዑዲ ያልተጠበቀ ጉብኘት በጀመሩበት ወቅት የሊባኖስ መረጋጋት አስፈላጊ ስለሆነ በጉዳዩ ላይ ትኩረት እሰጣለው ሲሉ ተድምጠዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ […]

አይፋቅም

ቴዎድሮስ አበበ Washington, DC ጥቅምት ፳፰ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. │ November 7, 2017   በዓለት ላይ ታንጾ በወርቅ የተጻፈ በሰማያዊ ክብር ጸንቶ የገዘፈ የማይገረሰስ ዘመን የማይሽረው የዓለም ማዕበል የማይገፈትረው ሊጥሉት፣ ሊፍቁት፣ ሊያጠፉት ቢጥሩ የማይነቀንቁት ከጠበቀው ስሩ የማይደበዝዝ ነው ደምቆ የሚያበራ የአፍሪካ ፀሐይ፣ የነፃነት አውራ የጥቁር ሕዝብ ሰንደቅ የድል ብርሃን ተስፋ የማንነት መብራት መቼም የማይጠፋ . […]

ህወሃት በመቀለ ስብሰባው የኦህዴድና ብአዴን አመራሮችን እንዴት ጠራርጎ እንደሚያስወግድ እየተወያየ ነው (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | 09/11/2017 ከዶ/ር ደረስ ጌታቸው ጋር “VOA” በጋዜጠኛ ትዝታ በላቸው መሪነት ስለ #ኦሮማራ እየተወያየን ነበር፡፡ የኢህአዴግ መንግስት ስር-ነቀል ተሃድሶ አድርጎ አሁን ያለው የፖለቲካ ቀውስ መፍትሄ እንዲያገኝ ምን መደረግ አለበት በሚለው ላይ ተወያይተናል፡፡ ውይይቱን ስታዳምጡ ለብዙዎቻችሁ ጭፍን የኦህዴድና ብአዴን ደጋፊ የሆንኩ ሁሉ ሊመስላችሁ እችላለሁ፡፡ በእርግጥ ኦህዴድና ብአዴን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንደመሆናቸው መጠን አሁን በሀገሪቱ ለተከሰተው ችግር […]

ወያኔ ግን በመከላከያውና ደህንነቱ መዋቅር ላይ ያለው የበላይነት ሳይለወጥ፣ የፖለቲካ ጥገና ግቡን ይመታል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው – ያሬድ ጥበቡ

November 9, 2017 08:25 ዳንኤል ብርሃኔ ባልተለመደ የትግርኛ ፅሁፉ “በድርጅት ታዝዤ ነው በሚል በትግራዋይ ንብረትና ህይወት መቀለድ አይቻልም ፣ በግለሰብ ደረጃ ተጠያቂነት የጎላበት ወቅት ላይ ነን፣ ይህን ሃላፊነት በግል መሸከም የማትችሉ የህወሓት መሪዎች ገለል በሉ፣ የሚችሉ ወደፊት ይምጡ ወይም አመራሩን ይጨብጡ” የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፏል ። ይህም የግል አስተያየቱ ብቻ ሳይሆን የመላ ተጋሩ ጥያቄ ነው […]

Saudi Arabia arrests main investor in Ethiopia’s dam

November 8, 2017 at 11:13 am Constriction work on the Renaissance dam in Ethiopia on 21 August 2015 [Sigma PlantFinder/Twitter] November 8, 2017 at 11:13 am   Saudi authorities have arrested billionaire businessman Mohammed Hussein Al-Amoudi, the main foreign investor in Ethiopia’s Renaissance Dam. Al-Amoudi is thought to be worth $10.9 billion and was the […]

ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ – ዓለም አቀፍ ሕብረት ፍትሕ ለየኢትዮጵያ

November 8, 2017 14:35 ጋዜጣዊ መግለጫ አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ […]

የታሪካዊ አገር ህልዉና ምንድን ነዉ?-  ተስፋዬ ደምመላሽ

November 8, 2017 18:12 ይህ ርዕስ ያነሳዉን እምብዛም ያልተለመደ ግን መሠረታዊ የአገር መኖር/አለመኖር ጥያቄ በኢትዮጵያ አገባቡ በይበልጥ ትኩረት እንደሚከተለዉ መቅረጽ ይቻላል። የአገራችን ብዙሃን ነገዳዊ/ባህላዊ ማህበረሰቦች በጥርቅም ብቻ ሙሉ አገር ስላልነበሩ፣ ዛሬም ስላልሆኑ፣ የጋራ ብሔራዊ ሕይወታቸዉ እምን ላይ ነዉ? በቅርቡና በቀጥታ ተጨባጭ ከሆኑ የአገራዊነት መገለጫዎች (ለምሳሌ ከመሬት ወይም ከግዛታዊ ሉአላዊነት) ባሻገር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህላዌ የሚገለጸዉ እንዴት […]

The Politics of Famine, Media Activism, and Donor Aid in the Horn – Aregawi Berhe

    November 8, 2017 12:57 The Routledge Companion to Media and Humanitarian Action, Routledge 2018, pp 307-320 Dr.-Aregawi-Berhe Overview Dr.-Aregawi-Berhe Ethiopia is a geostrategic country in the Horn of Africa region. This ancient country landlocked since 1991 is fractured along many political, ethnic and cultural fault lines and the recurrence of famine in the […]

“ካልተያዙ በስተቀር ሌብነት ሥራ ነው!” በሚል መርህ ለሚመራ የፖለቲካ ቡድን – ስዩም ተሾመ

November 7, 2017 06:16 መቼም ሰሞኑን የዶላር፥ ጫትና ቡና ኮንተሮባንድ ዜና ከተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች እየተሰማ ነው፡፡ ከትላንት ወዲያ (26/02/08 ዓ.ም) ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መኪና (ታርጋ ቁጥር ET64594) 54 ሰዎችን ጭኖ #ከጅማ_ወደ_አዲስ_አበባ እየተጏዘ ነበር፡፡ እኔ ደግሞ መኪናው ወደ ጅማ ሲሄድ በርቀት አይቼው ነበር፡፡ ለየት ያለች ብራንድ ነገር ስለሆነች በቀላሉ ትለያለች፡፡ በወሊሶ ወረዳ ፖሊሶች ጉሩራ አከባቢ በቁጥጥር ስር […]

Saudi Prince, Asserting Power, Brings Clerics to Heel

By Ben Hubbard, New York Times Nov 7, 2017   BURAIDA, Saudi Arabia — For decades, Saudi Arabia’s religious establishment wielded tremendous power, with bearded enforcers policing public behavior, prominent sheikhs defining right and wrong, and religious associations using the kingdom’s oil wealth to promote their intolerant interpretation of Islam around the world. Now, Crown […]