Why is Sudan off the ‘Muslim ban’ while Chad is on it?

Why is Sudan off the ‘Muslim ban’ while Chad is on it? by Nisrin Elamin In total, more than 100,000 visas were revoked with the stroke of Trump’s pen and with it hundreds and thousands of lives were disrupted, writes Elamin [Reuters] Earlier this year, the then White House Press Secretary, Sean Spicer, argued that the […]

የኦህዴድ ሞተር ~ ዶክተር አቢይ ማን ናቸው?

  November 4, 2017 – ቆንጅት ስጦታው “አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ክርስቲያን ነች፡፡ ሀምሳ አመት በጋብቻ ሲኖሩ እኔን ጨምሮ ዘጠኝ ልጆች ወልደው አሳድገዋል” ሲሉ ስለትውልዳቸው ይናገራሉ፡፡ “Social Capital and Inter-Religious Conflict in Jimma Zone” በተሰኘ ርእሰ ጉዳይ ለዶክትሬት ማሟያ ፅሁፍ ንድፈ ሀሳብ ባቀረቡበት ቪዲዮ፡፡ የትውልድ ቦታቸው ጥናታቸውን በሰሩበት በዚሁ በኦሮሚያ ክልል ጂማ ዞን አጋሮ አካባቢ […]

ይህ መቐለ ላይ እየሆነ ያለ ነገር ነው: ሊበረታታ ይገበዋል

November 4, 2017 01:52 ይህ የሙከራ ድምፅ ነው… ይሰማል መቀሌ! የዛሬው የመቀሌ ሰልፍ መነሻው በነቀምቴ ተገደሉ ስለተባሉ የትግራይ ልጆች መሆኑን ሰምተናል። ሰልፉን ያዘጋጀው በትግራይ ብቸኛው እና ምስኪኑ አረና ነው… (ለምን ምስኪኑ አልከው? ሁሉንም አብራርተንማ አንዘልቀውም… በቃ አረና ዝም ብሎ ምስኪን ስለሚመስለኝ ነው…) እውነቱን ለመናገር በዚህ ግዜ አረና ብቻ ሳይሆን ትግሬ ሆኖ የመንግስት ተቃዋሚ መሆን እንደ […]

‹ዳውን ዳውን ኬንያታ!› እያሉ በአደባባይ መጮህ የለም (ዮናስ ሃጎስ)

04/11/2017 የኬንያ ምርጫ እንደተጠበቀው በጣም አስጊ ሳይሆን አብቅቶለታል። አዲሱ ተመራጭ ኡሁሩ ኬንያታ ቃለ መሐላ ለመፈፀም ገና 24 ቀናቶች ይቀራቸዋል። ከምርጫው ሁለት ወራት በፊት በምርቻው ሰበብ ተቃዋሚዎች የሚያስነሱባቸውን ሕዝባዊ ዓመፅ በማንኛውም መስዋዕትነት ለመመከት መቁረጣቸውን ዘመናዊ የሆኑ የአድማ መበተኛ መሳርያዎችን በመግዛትና ከዚያም በኋላ 56 ሰልፈኞችን በጥይት እስከመግደል ድረስ እርምጃ ወስደው ዓመፁን መግታትና ማቆም ቢችሉም አሁን ተቃዋሚው ናሳ […]

ከዛሬው የመቀለ ውሎ ልንረዳቸው የምንችላቸው አራት ነገሮች…

  04/11/2017 |                                                                               በዮናስ ሃጎስ 1) ተራሮችን ያንቀጠቀጠው የትግራይ ትውልድ አሁን ደብዛው ጠፍቷል። የትግራይ ሕዝብ ወይ ሰልችቶታል አሊያም በከፍተኛ ፍርኃት ውስጥ ነው የሚኖረው ወይንም የሕወሐት ደጋፊ ነው። ሮማናት አደባባይ ከተሰበሰበው ወፈ ሰማይ ወጣት ውስጥ አንድም እነ አምዶምን ልቀላቀል ብሎ ደፍሮ የወጣ ወጣት አለመኖሩ እጅግ በጣም ያሳዝናል። የትግራይ ወጣት ለኳስ ብቻ ሲሆን ይሆን እንደዛ የሚያብደው? […]

“በጉሽ ጠላ እየተገፋ ስልጣን ለቅቄያለሁ ማለት አይሰራም” (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ተመስርቶ ሳይውል ሳያድር ስልጣን መረከብ አለበት” ተመስገን ቅዳሜ ጥቅምት 25/10 ከወጣው ሸገር ታይምስ መፅሄት ጋር ካደረገው ቃለ ምልልስ ላይ የተወሰደ። ተመስገን ደሳለኝ “የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ባስቸኳይ ይቋቋም” ብሎ ከተናገረው መካካል ሀላፊነት የሚሰማቸው እና የሕዝብ አመኔታ ያላቸው የሀገር ሽማግሌዎች፣ ልሂቃን፣ ምሁራን፣ አክቲቪስቶችን… ያሰባሰበ ‹‹የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ›› ተመስርቶ ሳይውል ሳያድር ሥልጣኑን መረከብ አለበት፡፡ ይሄ […]

‹‹ስዉሩና ያልታወቀዉ ታሪክ›› ደራሲ-ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ

November 3, 2017 14:26 ርዕስ-ስዉሩና ያልተነገረዉ የአይሁዳዉያን እና የኢትዮጵያዉያን ታሪክ ደራሲ-ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ጅግሳ አሳታሚ-Nebadan plc የገጽ ብዛት-234(ከአባሪዎችና ምስሎች ጋር) ዳሰሳ አቅራቢ-ሚኪያስ ጥ. ሰዉዬዉ በትምህርቱና በስነ-ጽሁፉ አለም ከከረሙ፣ዘመን አልፏቸዋል፡፡ኢትዮጵያ እያሉ ካሳተሟት፣‹‹ወለላ›› ከተሰኘች የኣጫጭር ልቦለዶች መድበል አንስቶ እስከዛሬ እስከጻፏቸዉ ታሪክ-ቀመስና ልቦለዳዊ ስራዎቻቸዉ ድረስ በዓለምአቀፍ ደረጃ እዉቅናን አትርፈዋል፡፡በአሁኑ ሰዓት በuniversity of Lincoln በመምህርነት እየሰሩ ይገኛሉ-ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ፡፡ […]

የሰሜን ጎንደር ሀ/ስብከት በዞኑ አስተዳዳሪ ላይ የጣልቃ ገብነት አቤቱታ አቀረበ፤“የመለያየትን ሐሳብ ደግፈው ለፓትርያርኩ ጽፈዋል”/ሀገረ ስብከቱ

November 3, 2017 21:38 ሐራ ዘተዋሕዶ ተገቢ ግንኙነት እንዲያደርግ መመሪያ ይተላለፍለት ዘንድ የክልሉን መንግሥት ጠየቀ የዞኑ አስተዳዳሪ የደገፉት ጎጠኝነት፣ ለሀገረ ስብከቱ ህልውናና አንድነት ስጋት ኾኗል “አፋጣኝ የአመራር ማስተካከያ አድርጉ ብለው ወገንተኛና ጣልቃ ገብ ደብዳቤ ጽፈዋል” ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕን ለማስነሣት፣በሕዝቡ ስም በቅ/ሲኖዶስ ላይ በፓትርያርኩ ቀርቧል ብፁዕነታቸው ያስቀጧቸው አድመኞች፣ ጎጥ እየለዩና እየከፋፈሉ ከማወክ አልታቀቡም ††† የአቡን ቤት ቅ/ገብርኤል ሰበካ […]

የኦህዴድና የህወሃት ፍጥጫ እስከየት? | በደህንነቱ አቶ ሐይሌ ኪሮስ ኮምፒዉተር 38 የሚገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝር መገኘቱ

November 3, 2017 18:49 ኦህዴድ መቀሌ ስብሰባ ተጠርቶ መቅረቱና አዳማ ዉስጥ መሰብሰቡ የኦሮምያ ባለስልጣናት የፌዴራሉን ደህንነት መስሪያ ቤትና መከላከያዉን ሐይል አልታዘዝም ማለት መጀመራቸው የመቱ ከተማ ባለስልጣናት በድንገት ለመጡት የመከላከያ ሰራዊቶች መጠለያን መንፈጋቸው ሁከትን በመፍጠር ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትን የመቱ ከተማዉን ደህንነት አቶ ሐይሌ ኪሮስን የማስመለጥ ሙከራ አለመሳካቱ በደህንነቱ አቶ ሐይሌ ኪሮስ ኮምፒዉተር 38 የሚገደሉ ሰዎች ስም […]