የሽብር ክስ የቀረበባቸው አቶ ማሙሸት አማረ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያቸውን አቅርበዋል

October 24, 2017 15:59 አቶ ማሙሸት አማረ በ25/11/2009 ዓ.ም በተጻፈ የክስ ማመልከቻ የፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የመሰረተባቸው የመኢአድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ በቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያዎቻቸውን ጉዳዩን ለሚመለከተው ችሎት አቅርበዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ትላንት ጥቅምት 13/2010 ዓ.ም የቀረቡት አቶ ማሙሸት አራት ገጽ የክስ መቃወሚያቸውን በጽሁፍ […]

የኢሉባቡር ግፍ ግድያና ጭፍጨፋ! ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው

October 24, 2017 20:38 ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት      ማክሰኞ  ጥቅምት ፲፬ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም.     ቅጽ ፮ ፣ ቁጥር ፩ ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰሞኑን በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች ላይ የተፈጸመውን እና በመፈጸምላይ የሚገኘውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በጽኑ ያወግዛል ፤ አጥፊዎቹ ግን በማንኛውም ጊዜ እና ሥፍራ ከፍርድ አያመልጡም። ጭፍጨፋውከተካሄደበት  ጊዜ አንስቶ ጉዳዩን እየተከታተልን አስፈላጊውን እያደረግን እንገኛለን። ሞረሽ ወገኔ “ሁሉም ዐማራ እንደ አንድ ቤተሰብ ይተባበር” በሚለው መርሁ መሠረት በወገኖቻችን ላይ በማንኛውም ጊዜ እና ሥፍራ ለሚደርሰውችግር ቀድሞ ለመድረስ የሚያስችለውን የአሠራር ሥርዓት የዘረጋ ድርጅት ነው። አሁንም በችግር ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን በገንዘብ ለመርዳትበሚከተለው። የባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ይቻላል። Bank of America 8511 Georgia Avenue Silver Spring, MD 20910 Account # 4460 3921 9549 Routing # 052-001-633 Swift Code: BOFAUS3N ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

Addressing another wave of ethnic violence in Ethiopia

Press Release October 24, 2017 Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) writes to bring to your attention that another wave of ethnic violence is hitting Ethiopia, this time reportedly in Illu Aba Bora (Illibabur) and Jima zones of the Oromia regional state, and has claimed lives of unconfirmed number of lives. Sources say that […]

ስለ ተመስገን ደሳለኝ ለአቻምየለህ ታምሩ ጥያቄ ጌታቸው ረዳ (‘ኢትዮ-ሰማይ’ አዘጋጅ)

  (Click here to read PDF version) ከአቻምየለህ ታምሩ ጋር ትውውቅ ባይኖረኝም፤ ወያኔዎችንም ሆነ ኦነጎችና ኢሕአፓ እንዲሁም የመሳሰሉ ስለ አማራና ኢትዮጵያ የተሳሳተ ታሪክ የጻፉ፤ ታሪክ የበከሉ ሁሉ በሰነድ አስደግፎ እነኚህ ከላይ የጠቀስኳቸው ድርጅቶች አቻምየለህ ያቀረበላቸው ሰነድና ትችት እስካሁን ድረስ ለቀረበባቸው ክስ ሊመልሱለት እንዳልቻሉ ስታዘብ በብስለቱና ተጨባጭ ምጉት አቀራረቡ እንደማማሰግነው እሱም ሆነ ሌሎች የሚያውቁ ይመስለኛል። ስለ […]

Kenya election: Last-minute court bid to block poll

  Kenya general elect Reuters Uhuru Kenyatta won the August poll with 54% of the vote to Mr Odinga’s 45% Kenya’s Supreme Court will hold a last-minute hearing to decide whether the re-run of the presidential election can go ahead. The court will hear an urgent petition by human rights activists arguing Kenya is not […]

የኬንያ ድጋሚ ምርጫና የኢትዮጵያውያን ስጋት

ለመቃኘት http://www.bbc.com/amharic/41721366 ስለ ማጋራት ተጨማሪ ያጋሩማጋሪያ ምረጥ አለነ ስብሃት በኬንያ መዲና ናይሮቢ በንግድ ሥራ ከተሰማሩ ኢትዮጵያዊያን አንዱ ነው። አለነ ወደ ኬንያ በስደት ከመጣ አራት ዓመታት ተቆጥረዋል። በእነዚህ ጥቂት ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያዊያን በብዛት በሚኖሩባት ኢስሊ አካባቢ በንግድ ሥራ ተሰማርቶ ይገኛል። በጫማ ንግድ ላይ ለተሰማራው አለነ፤ እስካለፉት ጥቂት ወራት ድረስ ሥራው ጥሩ እንደነበር ይገልጻል። ባለፈው ነሐሴ የተደረገው […]

Dutchman put on trial for Ethiopian war crimes in 1970s

  October 24, 2017 / 11:28 AM Reuters Staff AMSTERDAM (Reuters) – A Dutch citizen will go on trial in the Netherlands next Monday on charges he committed war crimes in Ethiopia in the 1970s. The 63-year-old Dutchman, who was born in Ethiopia, is accused of the incarceration, torture and murder of opponents of former […]

Ethiopian-American Tefere Gebre Re-elected Executive VP of AFL-CIO

October 24, 2017 07:18 Tefere Gebre (right), the executive vice-president of AFL-CIO, has been re-elected to a four-year term along with President Richard Trumka (center) and Secretary-Treasurer Liz Shuler (Left) – Labor Tribune photo. Labor Tribune AFL-CIO elects top officers at 2017 Convention in St. Louis Delegates to the AFL-CIO 28th Constitutional Convention in St. […]

ቅዱስ ሲኖዶስ: ስለማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ሥርጭት በጣልቃ የገባውን ሕገ ወጥ አንቀጽ ውድቅ አደረገ፤ መርሐ ግብሩ ይቀጥላል!

October 24, 2017 06:46 ሐራ ዘተዋሕዶ • ፓትርያርኩ፣ በማኅበሩ ሥርጭትም ይኹን አገልግሎት ዳግም ዕንቅፋት እንዳይኾኑ አስጠነቀቀ፤ • በአጠቃላይ ጉባኤው ቃለ ጉባኤ፣ በሥርዋጽ የገባው 22ኛ አንቀጽ ሕገ ወጥ በመኾኑ ይታረማል፤ • ሲታዘቡና ሲመክሩ የነበሩ ከ12 በላይ አባቶች፣የተግሣጽ መዓት በማውረድ ልዕልናውን አስከበሩ፤ • በስድብ እና ዘለፋ ሲያሸማቅቁ የነበሩቱ ደግሞ፣ዕድል ተነፍጓቸውና ሐሳብ አጥሯቸው አርፍደዋል፤ • የቀትር በፊቱ ውሎ፣ በጋራ […]